Official Bole Gerji school ቦሌ ገርጂ የመ/ደ/ት/ቤት
ቦሌ ገርጂ የመ/ደ/ት/ቤት። It's All About You And Education. YouTube ለሕፃናት 👇👇👇 https://user239043.psee.ly/5765mk
Mostrar más682
Suscriptores
+224 horas
+87 días
+3730 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
ቦሌ ገርጂ ከ ደ/ር አዲስ ሙሉ መለያያ ምት👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/VcHxoWmqu7I
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ትምህርት ጽ/ቤት በቦሌ ገርጂ ክላስተር ስር በሚገኘው የቦሌ ገርጂ ቅ/1ኛ እና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ያሉ የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ተፈታኞች ተማሪዎች በቀን 28/09/2016ዓ.ም በፈተና አሰጣጥ ዙሪያና የስነ ልቦና ቅድመ ዝግጅት አስመልክቶ ከር/መምህራን፣ ከመምህራን እና ሱፐርቫይዘሮች ጋር በጋራ በመሆን ግንዛቤ የመስጠት ስራ ተከናውኗል። ነገም በቦሌ ህብረተሰብ የቅ/1ኛ እና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ለ6ኛ እና ለ8ኛ ክፍሎች ላሉ ተማሪዎች ይቀጥላል...
👍 2
ለ6ኛ እና ለ8ኛ ክፍል መምህራን በሙሉ
በት / ቢሮ ደረጃ የተስጠው 2ኛ ዙር በማታውም ሆነ በቀኑ መርሃ ግብር ሞዴል ፈተና ውጤት ትንተና ያለስገባችሁ