cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

እልፍ ልባሞች💟

ከክፉ የጎልማሳነት ምኞት ግን ሽሽ፥ በንጹሕም ልብ ጌታን ከሚጠሩ ጋር ጽድቅን እምነትን ፍቅርን ሰላምን አጥብቀህ ተከተል። 2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2 : 22 Created date april22/2021

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
759
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
-130 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

“የርኅራኄ አባት የመጽናናትም ሁሉ አምላክ የሆነ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።” (2ቆሮ. 1:3) @Bevirtousyouth
Mostrar todo...
🙏 9
“እናት ልጅዋን እንደምታጽናና እንዲሁ አጽናናችኋለሁ፥   — ኢሳይያስ 66፥13 @Bevirtousyouth
Mostrar todo...
8
"ቃሉ የሚናገረውን አድርጉ እንጂ ሰሚዎች ብቻ ሆናችሁ ራሳችሁን አታታልሉ። ቃሉን የሚሰማ፣ ነገር ግን የሚለውን የማይፈጽም ሰው ፊቱን በመስተዋት እንደሚያይ ሰው ነው፤ ራሱንም አይቶ ይሄዳል፤ ወዲያውም ምን እንደሚመስል ይረሳል፤ ነገር ግን ነጻ የሚያወጣውን ፍጹም ሕግ ተመልክቶ የሚጸና፣ የሰማውን የሚያደርግና የማይረሳ ሰው በሥራው የተባረከ ይሆናል።" ያዕቆብ 1፡22-25
Mostrar todo...
💯 4 2
“የሚራራላቸውም ይመራቸዋልና፥ በውኃም ምንጮች በኩል ይነዳቸዋልና አይራቡም፥ አይጠሙም፥ ትኩሳት ወይም ፀሐይ አይጐዳቸውም።”    ኢሳይያስ 49፥10 @Bevirtousyouth
Mostrar todo...
👍 4
"መልካም፣ ደስ የሚያሰኝና ፍጹም የሆነውን የእግዚአብሔር ፈቃድ ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በአእምሯችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።" ሮሜ 12፡2 @Bevirtousyouth
Mostrar todo...
👍 6
“የሰው ልብ መንገዱን ያዘጋጃል፤ እግዚአብሔር ግን አካሄዱን ያቀናለታል።”   — ምሳሌ 16፥9 @Bevirtousyouth
Mostrar todo...
👍 4
እግዚአብሄርን 👇 የሚፈልግ,የሚፈራ,የሚያከብር ሞገሳም ነዉ! @Bevirtousyouth
Mostrar todo...
💯 1
“ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል።” — ማቴዎስ 6፥33 እንዲል መፅሀፉ👆
Mostrar todo...
6.91 KB
👍 3
"God has a purpose for your pain, a reason for your struggles, and a reward for your faithfulness. Trust Him and don't give up." 💌 @Bevirtousyouth
Mostrar todo...
13
አታፍሪምና አትፍሪ አትዋረጂምና አትደንግጪ! @Bevirtousyouth
Mostrar todo...
16👍 2
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.