cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

አሰላሙ አላይኩም ሙንሺድ ፉዓድ መልካ ነኝ | ይህንን ቻናል የከፈትኩበት አላማ አላህ በሰጠኝ ተሰጦ እራሴ ተጠቅሜ እንዲሁም ዑማውን ለመጥቀም ነው።

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
1 113
Suscriptores
-324 horas
-17 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ሊንኮች በመጫን በእያንዳንዱ ሊንክ ፎሎ 30 ብር በሼር 10 ባቡል ኸይር ያገኛል። ሊንኮችን በመጫን ኢትዮ ቴሌኮምን የማህበራዊ ገጽ ይወዳጁ ፣ ባቡል ኸይርን ይደግፉ። Amberi Edris 1. ፌስቡክ ኢትዮ ቴሌኮም : https://www.facebook.com/ethiotelecom 2. ቴሌ ብር : https://www.facebook.com/telebirr?mibextid=LQQJ4d 3. ቴሌግራም፡ https://t.me/ethio_telecom 4. ቲክቶክ፡ http://www.tiktok.com/@ethio_telecom?lang=en 5. ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/c/EthiotelecomETH 6. ኢንስታግራም ፡https://www.instagram.com/ethiotelecom/ 7. ቲዊተር : https://twitter.com/ethiotelecom 8. ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/ethio-telecom
Mostrar todo...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
ሱሀይል ኢብኑ አምር ከ ባለቤቱ ጋር ሁኖ ጉዞ ላይ ሳለ ከጫካው መሀል ሽፍታ ይዞቸው ገንዘባቸውን በመዝረፍ የያዙትን ስንቅ ደግሞ ተከፋፍለው ይበሉት ጀመር ። ሱሀይል ስንቁን ተከፋፍለው ሲበሉ እየተመለከተ ሳላ ድንገት አይኑ ከ አንዱ ሽፍታ ላይ አረፈ ። ሽፍታው የተዘረፈውን ምግብ ከጓደኞቹ ጋር ሁኖ እየተመገበ አልነበረም ። ሱሀይል፦ <<ለምንድነው ከጎደኞችህ የማትበላው ብሎ ጠየቀው >> ሽፍታውም ፦<ፆመኛ ነኝ> ሲል መለሰ። ሱሀይል፦ ግራ ተጋባ ፦ትሰርቃለህም ፣ትፆማለህም ?ሲል ጠየቀው። ሽፍታውም፦ ወደ አላህ የሚያዳርሱኝ በሮች በሙሉ መዝጋት አልፈልግም። << ምን አልባት ወደርሱ ስመለስ አንድ በር ክፍት ሁኖ ሊጠብቀኝ እከጅላለሁና የፆም በር ክፍት እንዲሆን ሻትኩ >> አለው። ሱሀይል ፦በ አጋጣሚ መካ ላይ ሁኖ ጠዋፍ እያረገ ሳለ ይህን ሽፍታ ካዕባ ተደግፎ እያለቀሰ አላህን ሲማፀን ተመለከተ። ሱሀይል ጠጋ ሲል ሁለቱም አይን ለአይን ተገጣጠሙ ፦< አየህ በአላህ እና በነፍሱ መካከል አንዲትን በር ክፍት ያደረገ ሰው የሆነ ቀን በርሷ ሊገባ ይችላል።አለው ፦የቀድሞው ሽፍታ የ አሁኑ ዛሂድ ዓቢድ... // በተለያዩ ወንጀሎች ተጠምደን ሊሆን ይችላል ምንም ቢሆን አንድ በር እንኮን ክፍት መተው አለብን //
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram