❤️RIDE (™️) Drivers Update
ይህ ቻናል ከራይድ ሀሳብ መለዋወጫ ግሩፕ (RIDE group) በተጨማሪ ኦፊሻል የአሰራር መረጃ ሲኖር ማሰራጫ መንገድ ነው
Mostrar más26 414Suscriptores
+13724 hours
+2107 days
+3230 days
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
❤️ RIDEም ተቀላቅሏል! የከተማችንን መንገዶች እናፅዳ - እናሳምር #RIDE8294
👍 ጥቅሙ ለሁላችንም በመሆኑ እርስዎም በ CBE 1000623230248 የቻሉትን ያህል በማዋጣት የሕዝብ መፀዳጃ ቤቶችን በመገንባት ክብርን ጠብቆ የመፀዳዳት ባህልን ለማዳበር አሻራዎን ያኑሩ:: RIDE የከተማችን መንገዶች ንፁህና ያማሩ እንዲሆኑ በ ጠቅላይ ሚንስትር ቢሮ የተጀመረውን ፕሮጀክት ተቀላቅሎ የሚቻለውን ገንዘብ አዋጥቷል:: እርስዎም ይቀላቀሉ!
👍 26❤ 8🔥 5😢 3
📣ውድ የራይድ ቤተሰብ- በብዙ ቦታዎች በተከሰተው የኔትወርክ መቆራረጥ ምክንያት በአባላት ጥያቄ መሰረት የዛሬው ሴሚናራችን ለነገ ተሸጋግሯል:: ሰዓቱን ቀድመን የምናሳውቅ ይሆናል
👍 34😢 12🔥 4
🚖 RIDE Electric Vehicle Seminar 1 - ዛሬ ከሰዓት 9 ሰዓት ላይ ይደረጋል:: ጥያቄዎችን በመጠየቅ ይሳተፉ ግንዛቤዎንም ያስፉ https://t.me/rideFamilyDriver?livestream=a7be8e413d9abbb615
❤️RIDE (™️) Drivers Update
ይህ ቻናል ከራይድ ሀሳብ መለዋወጫ ግሩፕ (RIDE group) በተጨማሪ ኦፊሻል የአሰራር መረጃ ሲኖር ማሰራጫ መንገድ ነው
👍 14😢 3
✨የRIDE Vision 2030 ዘርፋችን ውስጥ በዋነኝነት የሚጨምረው እሴት የRIDE አባላት በሙሉ ወደ ምቹ የኤሌክትሪክ መኪና እንዲቀይሩ ብድርና መኪና ማቅረብ ሲሆን በተጨማሪም የክፍያ አሰራራችንን 100% ወደ ዲጂታል የምንቀይር ይሆናል:: የርቀት ጉዟችን ዛሬ በአንድ እርምጃ ይጀምራልና የለውጥ አጋር በመሆን ስኬታችንን ይካፈሉ
❤ 45👍 20🔥 5
📺👏የRIDEን የ10 ዓመት ስኬታማ ጉዞ ከጥንስሱ ጀምሮ እናስቃኛችሁ:: በዚህ ጉዞ ተሳታፊ የሆናችሁ በሙሉ እናመሰናለን
👍 24❤ 16
✨የመኪና ጉብኝት በ Launching ceremony ላይ https://vm.tiktok.com/ZMMgdtcSj/
TikTok · miki noub
Check out miki noub’s video.
👍 7
✨እራስዎን እዚህ ቦታ ላይ ቁጭ ብለው ይመልከቱ:: አሁን የያዙትን መኪና ወደዚህ ለመቀየር ቀላል እንደሆነ ብንነግርዎ ምን ይሰማዎታል? የ Electric መኪና Transition ሴሚናራችንን መጭው እሁድ April 28 ከጠዋቱ 4 ሰዓት ላይ በOnline ይከታተሉ:: ጥያቄዎችን ከአባላት ተቀብለን የምናንሸራሽር ሲሆን በዚህ ሴሚናር ተገኝተው ግንዛቤን ይጨብጡ:: ሊንክ ቅዳሜ በSMS እንልካለን
👍 38❤ 14
💥መኪናዎን ወደዘመናዊ Electric መኪና መቀየር ይፈልጋሉ? የ Electric መኪና Transition ሴሚናራችንን መጭው እሁድ April 28 ከጠዋቱ 4 ሰዓት ላይ በOnline ይከታተሉ:: ጥያቄዎችን ከአባላት ተቀብለን የምናንሸራሽር ሲሆን በዚህ ሴሚናር ተገኝተው ግንዛቤን ይጨብጡ:: ሊንክ ቅዳሜ በSMS እንልካለን
👍 45❤ 10
✨እነሆ በይፋ ተጀመረ! RIDE የኤሌክትሪክ መኪና ጉዞውን አስጀመረ:: በRIDE Vision 2030 ሁሉም የRIDE አባላት መኪናቸውን ወደ Electric እንዲቀይሩ እንዲሁም የጉዞ ክፍያቸውን ደግሞ Cashless ለማድረግ አብረን የምንሰራ ይሆናል
👍 82🔥 12😢 12❤ 5
📺ይህንን ተጭነው Live ከአድዋ ሚውዝየም የምናስተላልፈውን ፕሮግራም በቀጥታ ይመልከቱ https://vm.tiktok.com/ZMMbc1D85/
Watch LIVE videos on TikTok!
Watch, follow, and discover more trending content.
👍 5