cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

አል ሙስሊም 🌴🌴🌴

⏹️ በቻናላችን ➡ አጫጭር ደእዋ ➡ ኢስለማዊ ታሪኮች ➡ ሌሎችንም ያገኛሉ ። በቴሌግራም ቻናላችን ተቀላቀሉን ⤵️⤵️⤵️ @ALMUSLIM_official ◀️ ጉሩፓችንን ተቀላቀሉ ⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/chaanaali_Almuslim

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
219
Suscriptores
Sin datos24 horas
-27 días
-830 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ፍቅር በትክክለኛው በር ወደ ልብ ካልገባ ጊዜ ጠብቆ ይወጣል🔒 ትክክለኛውን የልብ በር መክፈት የሚችለው ቁልፍ ደግሞ ኒካህ ነው🔐። @almutehabin
Mostrar todo...
🔷 በሀይድ ወቅት በስልክ መቅራት🔹 📮 #ጥያቄ↶ ✅ #መልስ↶ ☑️ በመጀመሪያ ሀይድ ላይ ያለች ሴት በእጇ ቁርአንን #ይዛ መቅራት እንደማይፈቀድላት ግልፅ ነው። በዚህ ዙሪያ ሰፋ ያለ ማብራሪያን ለመመልከት ይህን 👉 ፈትዋ_ቁጥር_41 ይጫኑ። ☑️ ሆኖም በውስጣቸው የቁርአን ቅጅ የተጫነባቸው #ሞባይሎች የመፅሀፉን ቁርአን አይነት ተመሳሳይ ፍርድ #የላቸውም። ምክንያቱም የመፅሀፉ ቁርአን #የሚታይ ፣ #የሚዳሰስና #የማይወገድ ፅሁፍ ሲሆን የስልኩ ግን ጨረር ስለሆነ #የማይዳሰስና ወዲያውም በቀላሉ #ማጥፋት የሚቻል እና ፊደላቶቹም እዛው ስልኩ ላይ ሁሌ የፀኑ #ሳይሆኑ ሲያፈልግ #ብቻ ግልፅ የሚሆኑ በመሆኑ ነው። በዛ ላይ ስልክ ቁርአን ብቻ ሳይሆን #ሌላም ነገር የተጫነበት ነው። ☑️ ስለዚህ በሀይድ ላይ ያለችም ትሁን በጥቅሉ #ያለ_ጡሀራ በስልክ ላይ የሚገኘውን ቁርአን ማንበብ #ይፈቀዳል። እንደውም አንዳንድ ኡለሞች ይህ ሀይድ ላይ ላሉ እንስቶች ሀይዳቸው እስኪጠናቀቅ ድረስ ሙሉ በሙሉ ከቁርአን #እንዳይርቁ ሲባል አሏህ ያመጣላቸው #ማግራት ነውና ሙሉ በሙሉ ቁርአንን ከመተው ቢጠቀሙት #የተሻለ ነው ብለዋል። •┈┈•◈◉❒✒❒◉◈•┈┈• 🗂 #ምንጭ↶ قراءة-القران-من-الجوال-هل-يشترط-لها-الطهارة 🎙ፈታዊ ኑሩን ዓለድ–ደርብ ፣ ለኢብኑ ዑሰይሚን ፣ 309 ፣
Mostrar todo...
ኢብኑ_ዑሰይሚን ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «እንስሳቶች እየበሉ፣ እየጠጡና እየተኙ ብቻ እንደሚኖሩት ልንኖር አይደለም ወደ ዱንያ የመጣነው። ይልቁንም ለአኺራህ ስንቅ እንድናዘጋጅ እንጂ!»
Mostrar todo...
በማጣትም በማግኘትም ውስጥ አላህን ሱብሃነሁ ወተዓላን ማመስገን መቻል ምንኛ መታደል ነው። አላህ ይወፍቀን 🤲🤲 JOIN &share 👇👇 @ALMUSLIM_official @ALMUSLIM_official
Mostrar todo...
ዑስማን ኢብኑ አፋን እንዲህ አሉ፦ቀልባችን(ልባችን) ከኃጢአት ብትፀዳ ኑሮ የጌታችንን ንግግር/ቁርኣንን ባልጠገብነው ነበር። شعب الإيمان اللبهقي{509-3}
Mostrar todo...
አንድ ሰው መጥቶ ሃሰን ኢብኑ ዓልይን ልጀን ለማን ልዳራት ብሎ ጠየቀው እርሱም አላህን ለሚፈራ!። ምክንያቱም ከወደዳት ያከብራታል ይንከባከባታል ካልወደዳት ደሞ አይበድላትም ብሎ መለሰለት!!!
Mostrar todo...
🤍ቀናችንን በኢስቲግፋር ድምቀት እንጀምረው… ከአቡ ሙሳ አል‐አሽዓሪይ እንደተዘገበው የአላህ መልክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል: ‐ «ምን ጊዜም ንጋት ላይ በጠዋት መቶ ጊዜ ኢስቲግፋር ሳላደርግ ቀርቼ አላውቅም።
Mostrar todo...
የውሸት ውዴታ! 🔅በየአመቱ ረቢዕ አል-አወል ወር በመጣ ቁጥር ነቢዩን ﷺ  እንወዳለን የሚሉ ሰዎች ብዙ አዳዲስ ነገሮችን ሲፈጥሩ እያየን ነው!። 🔅ነቢዩን ﷺ መውደድ ወደ አላህ የሚያቃርብ ዒባዳህ እንደሆነ ቁርኣንና ሐዲሥ ላይ በግልጽ ተቀምጧል። 🔅ታድያ ወደ አላህ የሚያቃርብ ዒባዳህ ሰዎች ተስማምተው እንዳወጡት ምድራዊ ህግ በየጊዜው ሊሻሻልና ሊቀያይር ይችላልን? ☄አላህ በተከበረው ቃሉ {ٱلۡیَوۡمَ أَكۡمَلۡتُ لَكُمۡ دِينَكُمْ...} المائدة ٣ "ዛሬ ዲኑን ሞላሁላችሁ" የማለቱ ትርጉምና ጥቅምስ ምንድነው ታድያ?! 🔅በነቢዩ ﷺ ውዴታ ስም እሳቸውም ይሁን ሰሓባዎቻቸው ያልሰሩትን የሚሰሩ ሰዎች ከመውሊድ ጋር አያይዘው የሚፈጽሟቸው እጅግ በጣም ከሱናህ የራቁ ተግባሮቻቸውን የዲኑ አካል ናቸው ካሉ ከላይ ከተጠቀሰው የሱረቱል-ማኢዳህ አንቀጽ 3 ጋር ይጋጫል!። 🔅የዲን አካል አይደለም ካሉ ደግሞ ከነቢዩ ﷺ ውዴታ ጋር ማያያዝና ጭፈራ እና መሰል አሳፋሪ ድርጊቶቻቸውን ከመስጂዶች እንዲያርቁ እንጠይቃቸዋለን!። 🔅ካልሆነ ግን ትውልድን በማበላሸት፣ የዲኑን ገጽታ በማጠልሸትና የተከበረውን ለርሱ ብቻ የሚሰገድበትን የአላህን ቤት/ መስጂድን ጫት መቃሚያና የጭፈራ ስፍራ በማድረጋቸው አላህ ዘንድ ተጠያቂዎች መሆናቸውን ልብ እንዲሉ እናሳስባቸዋለን!። ☄ገጣሚው እንዲህ ይላል:- " لَوْ كانَ حُبُّكَ صَادِقاً لأَطَعْتَهُ إنَّ الْمُحِبَّ لِمَنْ يُحِبُّ مُطِيعُ." "ጌታዬን ወዳለሁ እያልክ ታምጸዋለህ?! ይህ ፍጹም የማይሆንና የማይመስል ነገር ነው... ውዴታህ እውነትኛ ቢሆን ኖሮ ትታዘዘው ነበር፤ ወዳጅ እኮ ለወዳጁ ታዛዥ ነው።" 🔅እውነተኛ የነቢዩ ﷺ ወዳጅ የሆነ ሰው በሁሉም ነገር (በማድረግም በመተውም) እሳቸውንና ሰሓባዎቻቸውን ለመምሰል ይጥራል እንጂ ሰበብ አስባብ እየፈጠር በነቢ ﷺ ውዴታ ስም የመዝለልና የመጨፈር አምሮቱን አይወጣም!። 🔅ይህ የስሜት ውዴታና ግልቢያ እንጂ የነቢ ﷺ ውዴታ አይደለም። 🔅ከማንም በላይ ነቢን ﷺ በቃልም በተግባርም ይወዱ ከነበሩ ሰሓባዎቻቸው ውስጥ አንድ ሰሓባ እንኳ ከበሮ የሚመታና በእጆቹ የሚያጨበጭብ አልነበረም❗️። 🔅ታድያ አሁን የሚታየው ጀለቢያና ኮፊያ ያደረጉ ሰዎች መስጂዶች ላይ የሚያደርጉትስ ከየት መጣ?! ከተባለ:- ነቢዩ ﷺ፣ ሰሓባዎችና ተከታዮቻቸው (ደጋግ ቀደምቶች) ከጌታቸው ጋር ከተገናኙ በኋላ ሱፊያህ የሚባሉ ሰዎች የፈጠሩትና ዲኑ ላይ የጨመሩት ተግባር ነው። " وَكُلُ خَيْرٍ فِي اتِّبَاعِ مَنْ سَلَفْ وَكُلُّ شَرٍّ فِي ابْتِدَاعِ مَنْ خَلفْ." "መልካም ነገር ሁሉ ያለው ደጋግ ቀደምቶችን በመከተል ውስጥ ነው... አደጋና ክፋት ሁሉ ያለው ደግሞ ከኋላ የመጡ መጥፎ ተተኪዎችን በመከተል ውስጥ ነው።" 💥አላህ ለሁላችንም እውነተኛውን የኒቢዩን ﷺ ውዴታ ያድለን! ዲን ላይ አዲን ነገር ከመፍጠርም ይጠብቀን!። ኣሚን። ✍ ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም ረቢዕ አል-አወል 1/1445 ዓ.ሂ
Mostrar todo...
አንዱ ነው…የሆነችን ሴት ማጨት ፈልገ። ነገር ግን ዉስጡ ሙሉ በሙሉ አልተቀበላትም። ልጫት ወይስ ትቅርብኝ የሚል ሃሳብ ይመላለስበታል። ይሄን ዉስጣዊ ውዝግቡን ለማስተካከል  ቁርአን ልክፈትና መጀመሪያ ዐይኖቼ ባረፉበት አንቀጽ መልእክት ላይ  በመመስረት ዉሳኔ እወስናለሁ ብሎ ወሰነ። በዚሁ መሰረት ቁርአኑን በእጆቹ ያዘና ከፍተው። ሱረቱል ጣሃ ነበር የተከፈተው። መጀመሪያ አይኖቹ ያረፉባት የጌታችን ቃልም፦ «خذها ولا تخف» የሚለው ነበር። «ያዛት። ምንም አትፍራ።» የሚል ነው ትርጉሙ። ―አትፍራ!! ያዛት የሚለውን ቃል በማየቱ ተደስቶ ለማጨት ወሰነ። ግለሰቡ በአንድ ነገር ግን ተሸውዷል። እሱም ይች የምትያዘው ነገር ምንድን ነች የሚለውን አለማስተዋሉ ነው። •እባብ ነች።😅🤌 ሸይኽ ሷሊህ አል ዑሶይሚ
Mostrar todo...