1 343
Suscriptores
Sin datos24 horas
-67 días
-3130 días
Archivo de publicaciones
Repost from Don Bosco Catholic High School (A.A)
physics
https://donbosco2025.testportal.pl/test.html?t=a5zFwUckr7xM&lang=en
sat
https://donbosco2025.testportal.pl/test.html?t=KEZK5WmEQxWu&lang=en
geo
https://donbosco2025.testportal.pl/test.html?t=pKLwcFMSQaF4&lang=en
bio
https://donbosco2025.testportal.pl/test.html?t=xHfUNqwVA9Kp&lang=en
chemo
https://donbosco2025.testportal.pl/test.html?t=mrrPNBDm4XE6&lang=en
maths
https://donbosco2025.testportal.pl/test.html?t=WuLzuDrrr2f3&lang=en
engl
https://donbosco2025.testportal.pl/test.html?t=a5zFwUckr7xM&lang=en
https://donbosco11.testportal.pl/test.html?t=WpjWMSCqHuWV&lang=en
eco
https://donbosco11.testportal.pl/test.html?t=hWnj5AdiVnWg&lang=en
his
https://donbosco11.testportal.pl/test.html?t=JVyRBHebC9A9&lang=en
Start page
👉
Don Bosco General School
Mock Examination – 2025
Subject: English
Grade: 12
Duration: 50min
Instructions to Candidates:
Answer all questions unless instructed otherwise.
Read each question carefully before answering.
Mark your answers clearly in the spaces provided.
Do not write in the margins.
No electronic devices or dictionaries are allowed.
Manage your time wisely.
When you have finished, review your answers carefully.
Good luck! Do your best.
Repost from ቃለ:ጥበብ
እኔ ላጠና ስል🤓😝👍
:✍
#እኔ ላጠና ስል📝
እኔ ላጠና ስል
እስኪብርቶ ያልቃል🖊
እኔ ላጠና ስል
እንቅልፌ ይመጣል 🙇♀🙇♀
እኔ ላጠና ስል
ምሳ ሰአት ይደርሳል🍨🍔🍛
እኔ ላጠና ስል
ሆዴን ይቆርጠኛል🤑😤😩
እኔ ላጠና ስል
እራሴን ያመኛል😱😱
እኔ ላጠና ስል
ያቁነጠንጠኛል🤓🤗😳
እኔ ላጠና ስል
መብራቱ ይጠፋል🙊🙊
እኔ ላጠና ስል
ላይብረሪ ይዘጋል🤦♀🤦♀🤦♀
እኔ ላጠና ስል
ብጥብጥ ይነሳል💃💃💃
እኔ ላጠና ስል
ዶርም ይንጫጬብኛል😔🙈
እኔ ላጠና ስል
አዲስ ፊልም ይወጣል👀??🎬
እኔ ላጠና ስል
ስልኬ ይደወላል📞📞
እኔ ላጠና ስል
ወክ እናርግ ይሉኛል🚶♀👭
እኔ ላጠና ስል
ጋባዥ አገኝና እንውጣ ይሉኛል👩❤️💋👩🍩🍷
እኔ ላጠና ስል
Wifi ይሞላል📡📡
እኔ ላጠና ስል
ቀኑ እራሱ ያጥራል 😜😜
እኔ ላጠና ስል
ቴሌግራም ያምረኛል💬💬
እኔ ላጠና ስል
አይኔን ይበላኛል👁👁
እኔ ላጠና ስል
ሙቀቱ ያሳብዳል🙆🤦♀
እኔ ላጠና ስል
ውሀው ይመጣና መታጠብ ያምረኛል👳♀👳♀
ታጥቤ አረፍ ስል እንቅልፍ ይወስደኛል🙇♀🙇♀💆
እኔ ላጠና ስል
መጫወት ያምረኛል🎡⚽️🤼♀
እኔ ላጠና ስል
በሀሳቤ መሀል ግጥም ይወለዳል📖📖
እኔ ላጠና ስል
ደም ግፊቴ ይነሳል😜😞😏
ይሄን ሳብሰለስል ይሄንን ልብ ስል
ሳነሳና ስጥል ጊዜው ይሮጠዋል🕚🕣
ላጠና ስል እያልኩ finalu ይደርሳል📆🗓
እናም ይጨንቀኛል
ደሞ ልተኛ ስል በህልሞቼ መሀል f(x) ይታየኛል📈
ላጠና ስል ደሞ ይህ ሁሉ ይሆናል
ቆይ ምን ይሻለኛል🤷♀🤷♀
ባቆም ደስ ይለኛል 👌
እዚ ከምነቅል ብነግድ ይሻላል👩🎤👖🎒
ግን ማን ይሰማኛል🤷♀🤷♀🙆
አረ ምን ይሻላል!!!!🤷♀🤷♀
