cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Old spiritual song

የቆዩ መንፈሳዊ መዝሙር፣ የወንጌል ታርክ፣ መንፈሳዊ ትረካ፣የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች፣እና ሌሎች መንፈሳዊ ነገሮችን ለማግኘት ይህንን ቻይናል ተቀላቀሉ። ከዚህ በተጨማሪ መንፈሳዊ መጽሐፎችን በዚህ channel ታገኛላችሁ ለወዳጆ ያገሩ። ለማንኛውም አስተያየትና ጥያቄ @Bisha_Ad እና @manidefiro ልታገኙን ትችላላችሁ።

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
232
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ዋአ - ሐዋርያ ዮሐንስ ግርማ || Wa'a - Apostle Yohannes Girma ሀዲይኛ ዋአ ክንዱ ሎምብ እሆና ክቢጃሎም ሎጳቲ እስት ኤሮምና ዋአ ኢን አፋተ ኬስሞአሞ ቃረንች ሁንድም ኬስ ሎንሶና ኬሜ ሎጴ ሄርሁንዲና ሎኦንብ አንና ሎኦንብ ቤኤትና ጡመንች ኣያን ኣየንና ሎኦምብ እሆና አማርኛ እግዚአብሔር ክብር ላንተ ይሁን መልካምነት በዝቶ ላረክልኝ ምህረት እግዚአብሔር ደርሰህልኝ አይቼአለሁ ትውልድ ሁሉ ከፍ ያድርግህ ክበር ግነን ለዘላለም x2 ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ክብር ይሁን እንግሊዘኛ Glory to the Father Glory to the Son Glory to the Holy Spirit Glory unto you X2 ¤ @Epignosis_entrepot ¤ ¤ @Epignosis_entrepot ¤ ¤ @Epignosis_entrepot ¤ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ይ 🀄️ ላ 🀄️ ሉ ን ¤ @Epignosis_project ¤
Mostrar todo...
ምንተስኖት መኩሪያ Epignosis_Tube #Subscribe on YouTube https://www.youtube.com/channel/UCSdC839xbH5IhEL_9H1O-VA
Mostrar todo...
Watch "ደራሲ ምንተስኖት መኩሪያ Epignosis Tube" on YouTube https://youtu.be/g40ZtQjhQVI
Mostrar todo...
ደራሲ ምንተስኖት መኩሪያ Epignosis Tube

ደራሲ ምንተስኖት መኩርያ የስውር ቁልፎች መጽሐፍ ጸሀፍ "ህይወት ከተናጋሪው በላይ ተናጋሪውን የሚትናገር የተናጋርዉ ንግግር ናት!" #Epignosis_Tube with Bini #Like_share_Comment TO get more video's #subscribe our Channel Thankyou for watching

የምወዳችሁ ሁሉ♥️♥️♥️ ሰው የሚበላውን ምግብ ሲሰራ እንዲጣፍጥለት እና ተመጋቢው በምግቡ ደስተኛ እንዲሆን ተጨንቆ እንደሚያዘጋጅ እንዲሁ ለእግዚአብሔር አምልኮ ምግቡ ስለሆነ አጣፍጠን ሰርተነዋል።ይህን ያማረ ዝማሬ ከማየት ባለፈ እንደምታመልኩበት እርግጠኛ ነኝ።ለምትወዷቸው ሁሉ share በማድረግ The cross walk official Ethiopia በሚለው YouTube channel ገብታችሁ #Subscribe #Share #Like #Comment በማድረግ ወደ ብዙዎች እንድንደርስ አግዙን።ክርስቶስ አለሙን እንዲሁ በወደደበት መውደድ እንወዳቿለን። #The_Cross_walk_Choir #Kidus|ቅዱስ #ተለቀቀ♥️😍😍 Watch "ቅዱስ // kidus // The cross walk New Amazing Protestant Cover Song { 2020 August 25 }" on YouTube https://youtu.be/VsFWCmeAdNc
Mostrar todo...
ቅዱስ // kidus // The cross walk New Amazing Protestant Cover Song { 2020 August 25 }

#TheCrossWalk#MusicArrangementMintesnotMola#MixingElshadayGetahun#SuperFilmProduction

https://t.me/saynotorape 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ስልካችን ውስጥ ያሉ ወዳጆቻችንን add እናድርግ። በተደራጀ መልኩ ለመንግስት ጥያቄ ለማቅረብ እንዲረዳን። ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
Mostrar todo...
Say no to rape!(የህፃናት መደፈር ይቁም)

በህፃናት ላይ የሚደረግ ወሲባዊ ጥቃት ይብቃ! አብረን እንታገል! @breakthesilencee @SaynotorapeBot No advertisements No forwards No links

Change ur profile picture ..challenge at least 20 of ur Christian friends to do this for a week. @Epignosis_project
Mostrar todo...
Epignosis Art ልደመጥ የምገባ ድንቅ ግጥም 📝አንተን እግዜሩን 💾802.0 KB ⏰ 5:44 ✍ሰላም ለአስተያየት👉 @EPIGNOSIS_BOT በEpignosis የሚተላለፍ ፖሮግራሞችን በአንድ ቦታ ለማግኘት 👉 @Epignosis_entrepot ወደ ግሩፑ ለመቀላቀል 👇👇👇👇👇👇 🌐🇪🇹🌐🇪🇹🌐🇪🇹🌐🇪🇹 🌐 @Epignosis_project 🌐 @Epignosis_project 🌐 @Epignosis_project 🌐🇪🇹🌐🇪🇹🌐🇪🇹🌐🇪🇹 ይ 🀄️ ላ 🀄️ ሉ ን
Mostrar todo...
በአገልጋይ በረከት ዋበሎ ርዕስ:አቅምና አቋም
Mostrar todo...
🎼🎼 Audio 1.5 mb
🎬🎬 video 15.8 MB
#ጨቅላ_ህፃናት_በእጄ_ልሞቱብኝ_ነውና_ድረሱልኝ 🙏 በዓለማችን በተከሰተው በዚህ ወረርሽን ምክንያት ሃያላን የተባሉ ሀገራትን ሳይቀር አቅማቸው ተፈትነዋል። ብዙ ድርጅቶችም ለብዙ ሚሊዮን ብር ኪሳራ ተዳርገዋል። የተለያዩ የበጎ አድራጎት ድርጆቶችም ለከፍተኛ ችግር ተዳርገዋል።ከነዚህ ድርጀቶች መካከል በሀዋሳ የምገኘው የሮሆቦት በጎ አድራጎት ድርጂት አንዱ ስሆን፤ ይህ ድርጅት ከተመሰረተ 10 ዓመት ሆኖታል። ድርጅቱም የተለያዩ እናቶች ወልደው በሆስፒታሎች ፣በየጥሻው፣ እና በተለያዩ ቦታዎች ተጥለው የምገኙ ጨቅላ ህፃናት እጁን ከፍቶ ተቀበሎ፤ ለህፃናቱ የምያስፈልጋቸውን ነገር ሁሉ በሟሟላት የምያሳድግ ድርጀት ነው። ይሁንና ይህ ድርጀት ከዚህ በፊት በውጭ ሀገር ሰዎች ፌንድ የምደረግለት ስሆን፤ በዓለማችን በተከሰተው ወረርሽኝ ምክንያት ፌንዱ ከቆመ 3 ወር ሆኖታል።በነዚህ በሦስቱም ወራት አንዳንድ ሰዎች በምያደርጓቸው ድጋፎች የህፃናቱን ህይወት ለማቆየት ትችሎዋል። ለድርጅቱ በአንድ ወር ውስጥ ለተለያዩ ነገሮች ውጭ ብዙ ብር የምያስፈለገው ስሆን ።፤አሁን ግን ለድርጅቱ ለወር ፊጆታ ለሟሟላት በጣም አዳጋች ሆኖበታል። የድርጅቱም መስራች "#ጨቅላ_ህፃናት_በእጄ_ልሞቱብኝ_ነውና_ድረሱልኝ" ይላሉ። እኛ ኢትዮጵያዊያን ያለንን የመቋደስ ባህል ስላለን ፤ በዚህ በክፉ ግዜ የእነዚህን ጨቅላ ህፃናት ህይወት በመተባበር እንድንታደግ፤ ከልብ የሆነ ጥሪያችንን ይህንን መልዕክት ለምታነቡ ለሁላችሁም እናስተላልፋለን። ለእነዚህ ለጨቅላ ህፃናት እጃችሁን ለመዘርጋት የምትፈልጎ ከዚህ በታች ያሉትን የስልክ ቁጥር በመጠቀም ልታገኙን ትችላላችሁ ። ለምታደርጉት ቸርነት ከወዲሁ ከልብ የመነጨ ምስጋናችን ይድረሳችሁ። የስልክ አድራሻዎች 0937806469 0916851537 ይህንን መልዕክት share በማድረግ ተባበሩን።🙏
Mostrar todo...