cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ሄቭን ዜማ ና ጋለሪ™🤶🇪🇹

ዘካሪያስ 4:7 " ታላቅ ተራራ ሆይ አንተ ምንድነህ?" በዘሩባቤል ፊት ደልዳላ ሜዳ አደርግሀለው.. ➠ ልዩ መረጃዎች ➠ ልዩ ቅንብሮች ሌሎች ውብ ቻናሎቻችንን @studi_o @Jjoyepaint ➠ሄቭን የውበት ስብስብ ❤እየሱስ ለዘለአለም ጌታ ነው! @Joyazbot +251938330302 +251988428297 💐𝕒𝕕𝕒𝕞𝕒.𝕖𝕥𝕙𝕚𝕠𝕡𝕚𝕒💐

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
4 436
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

00:46
Video unavailableShow in Telegram
#ሄቨን_ዜማ_ና_ጋላሪ
Mostrar todo...
ናፍቃለው ዘማሪ Abraham #በተወዳጅ ቻናል #ሄቨን ዜማ እና ጋላሪ @Hea_v
Mostrar todo...
ተወዳጆች እንደም አላችሁልኝ እንግዲህ እንደልማድ ይሁን ወይ ደግሞ ገብቶን ቀኑን እንደምናስብ ባላውቅም ነገር ግን አሁን ሁላችን የፋሲካን በአል ለማክበር ሽር ጉድ እያልን እንደሆነ ተስፋ አደርጋለሁ ግን እስኪ በዚህ በዐል አንድ ከወትሮው የተለየ ነገር እናድርግ ቀኑ ባለቤት አለውና ቀኑን ለባለቤቱ ብቻ እናውለው የቀኑ ባለቤት ለኔና ለናንተ ሲል ሰው ሆኗል የህማም ሰው ተብሏል የተዋረደ ሞት ሞቷል ይህንን ሁሉ የሆነው ፍቅር ግድ ብሎት ነውና የሀገሬ ሰው ወርቅ ላበደረ ጠጠር እንዲል የተቀበልነውን ይህንን ፍቅር አርክሰን በአመጻ አንመልሰው የተወደድንበትን መወደድ በፍቅር በመኖር እንክፈለው እወዳችኋለሁ መልካም ፋሲካ እንዲሆንላችሁ ተመኘው #ማራናታ #እንንቃ_ኢየሱስ_ሊመጣ_በደጅ_ነው ● ◌◌◌ ● ◌◌◌ ● JOIN and SHARE @officialmaranatatube @officialmaranatatube
Mostrar todo...
🎈ተለቋል ይህን ድንቅ ዝማሬ ሰምታችሁ ተባረኩበት ሌሎችም ሼር አድርጓቸው ሙሉዉን መዝሙር በዚህ ሊንክ ያገኙታል 👇👇👇👇👇 https://youtu.be/K81Gs1NfI78
Mostrar todo...
#YOHANNES BELAY (Nege Lerasu Yichenek)ዮሐንስ በላይ (ነገለራሱይጨነቅ) #NewEthiopianprotestantMezmur 2013/2021

#YOHANNES BELAY“ነገለራሱይጨነቅ #NewEthiopianprotestantMezmur 2013/2021 Subscribe my official channel

https://www.youtube.com/channel/UCYkN1BM42IeNqq_ZKrjNmug

Follow me

https://www.facebook.com/yohannes.belay.3

Folllw me

https://www.instagram.com/p/CEwXqb4HN6E/?igshid=1k9tflwa3hmi

You can Find my albums in Spotify

https://open.spotify.com/album/3NT3mTqysk3elUZvhRDAK9?si=CQiYbtYQS2W-fIu5DSv1dA

Music.apple.com

https://music.apple.com/us/album/bejoche-yezehegn-single/1526487985

#ነገለራሱይጨነቅ#YohannesBelay#NegeLerasuYichenke #subscribe#share#

ፍቅር ❤️ዛሬ የለም ቀርቷል ያኔ ድሮ...አልልም #ኤዶም @edu7dan 💝#ማራናታ💝
Mostrar todo...
Mostrar todo...
#YOHANNES BELAY Zarem Rehabe” ዛሬም ርሃቤ " #NewEthiopianprotestant Mezmur LIVE WORSHIP 2013/2021

YOHANNES BELAY Zarem Rehabe” ዛሬም ርሃቤ " new Ethiopian protestant Mezmur LIVE WORSHIP 2013/2021 Subscribe my official channel

https://www.youtube.com/channel/UCYkN1BM42IeNqq_ZKrjNmug

Follow me

https://www.facebook.com/yohannes.belay.3

Folllw me

https://www.instagram.com/p/CEwXqb4HN6E/?igshid=1k9tflwa3hmi

You can Find my albums in Spotify

https://open.spotify.com/album/3NT3mTqysk3elUZvhRDAK9?si=CQiYbtYQS2W-fIu5DSv1dA

Music.apple.com

https://music.apple.com/us/album/bejoche-yezehegn-single/1526487985

#YohannesBelay #subscribe#share

Mostrar todo...
|ዕድል አይደለም| EdIL AYDELEM ተለቀቀ!! #EYOB ALI AND #YOHANNES BELAY JANUARY 2021

#EYOBALI AND #YOHANNES BELAY " ዕድል አይደለም “ NEW Ethiopian protestant Mezmur 2012/2020Subscribe my official channel

https://www.youtube.com/channel/UCYkN1BM42I...

#በረቴ የሰማይ የምድሩ ፡ #የሁሉ ፈጣሪ ውሆችን በእጆቹ ፡ #በእልፍኙ ሰፋሪ የማይመረመር ፡ ሁሉን ግን #መርማሪ ጅማሬ የሌለው ፡ #መጀመሪያን ሰሪ አልፋ እና ኦሜጋ ፡ #ያለ የሚኖረው በሃይል የበረታ ፡ ሁሉን #ቻይ የሆነው ከሰማያት ወርዶ ፡ ሰው ሆኖ #ሲመጣ በረት #ተወለደ ፡ በር ከፋች ቢያጣ ከከብቶች መዋያ ፡ ከከብቶች #ማደርያ ገባ #ከቤታቸው ፡ ከእነርሱ መኖሪያ መቼ #ይሄ ብቻ ፡ እኔን የደነቀኝ ስውር እውነት አለ ፡ #የሚያስፈነድቀኝ በረት ውስጥ ተወልዶ ፡ #ግርግም መተኛቱ ከሸተተው ስፍራ ፡ #ልዑል መገኘቱ እኔን #ሊያድን ወዶ ፡ ከሰማይ መምጣቱ ስለ እኔ የገነነው ፡ የበዛው #ትዕግስቱ ከዚህ ሁሉ #በልጦ ፡ እኔን የደነቀኝ ቃላት #አሳጥቶ ፡ በአግራሞት የሞላኝ ምቾት ከሌለበት ፡ #ከከብቶቹ በረት ከአዛባ ሽንታቸው ፡ ሽታ እና #መከርፋት ይልቅ #ከሚሰነፍጥ ፡ ከሆነው ህማማት ሃጥያት #ካሳደፈው ፡ ገባህ ከእኔ ቤት ይህ ነው የደነቀኝ ፡ #የሆነብኝ ዕዳ ዘልቀህ መመልከትህ ፡ ወደ ልቤ #ጓዳ ሳትንቅ ሳትፀየፍ ፡ ገብተህ #ከበረቴ በደምህ #ቀደስከው ፡ ፀዳልኝ #እድፈቴ። 📝📝📝 #ማርያም @Me14u
Mostrar todo...