575
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
እኔ ምፈልገው ጉዳዬ እንዲሰራ
እርሱ ሚፈልገው እኔኑ ሊሠራ
እኔ የሚታየኝ የቅርብ የቅርቡ ነዉ
እርሱ የሚያይልኝ የዘላለሜን ነዉ
እኔ ምፈልገው ቢሆን ዛሬዉኑ
እርሱ ሚያስተምረኝ መሆን በእምነት ፅኑ
እኔ ምጠይቀው ስለዚች ምድር
እርሱ ሚያዘጋጀኝ ለሰማይ ቁምነገር...
BETHLEHEM TEZERA
@GIFT_MOTIVATIONAL_SPEECH
@GIFT29
audio.mp36.14 MB
Photo unavailableShow in Telegram
በጣም ከወደድኩላት አዲሱ አልበሟ ውስጥ ከታች እጋብዛቹሀለው እግዚአብሄር ጊዜ አለው በዚህ ውስጥ ሊያስተምረን ሚፈልገው በድንቅ ስንኝ ገጥማልናለች
እኔ ምፈልገው ጉዳዬ እንዲሰራ
እርሱ ሚፈልገው እኔኑ ሊሠራ
እኔ የሚታየኝ የቅርብ የቅርቡ ነዉ
እርሱ የሚያይልኝ የዘላለሜን ነዉ
እኔ ምፈልገው ቢሆን ዛሬዉኑ
እርሱ ሚያስተምረኝ መሆን በእምነት ፅኑ
እኔ ምጠይቀው ስለዚች ምድር
እርሱ ሚያዘጋጀኝ ለሰማይ ቁምነገር...
BETHLEHEM TEZERA
Photo unavailableShow in Telegram
ይህ አስተማሪ ስዕል በ1827 joseph Desire በሚባል French ዜግነት ያለው ሰአሊ የተሳለ አለምን ያስደመመ ስእል ነው። ስእሉም የላይኛው እይታ አንድ ሰው አባቱን ለማዳን ሲሞክር እና ወደ እሱ የሚቀርቡትን ሚስቱን እና ልጁን ሙሉ በሙሉ ችላ ሲል ይታያል። ግን ሚስጥራዊው ግልፀት ግን ሚስት የአሁኑን ህይወት ትወክላለች ልጁ የወደፊቱን እና በሌላ በኩል አባት ደግሞ ያለፈውን ይወክላል። ስዕሉ ብዙዎቻችን ባለፈው ህይወት ፀፀት ፣ ጀብደኝነት ፣ስኬት እና ኪሳራ በማተኮር የአሁኑን እና መጪው ህይወት እንደምናበላሽ የሚያሳይ ነው።
ሀሳባችሁን እስቲ በinbox ( @GIFT29 ) ወይም በComment አስቀምጡልኝ።
share ለወዳጆቻችሁ
@GIFT_MOTIVATIONAL_SPEECH
ሰላም የGIFT MOTIVATIONAL SPEECH ተከታታዮች በINBOX ( @GIFT29 )በጣም ተደጋጋሚ ጥያቄ እየላካቹ ስለ ክርስቲያናዊ የፍቅር ቅርርብ ትምህርት እንዲዘጋጅላችሁ ያለመሰልቸት ጠይቃችሁኛል እኔም በሚቀጥለው ሳምንት "ክርስቲያናዊ ፍቅር" የሚለውን ርእስ ክፍል 2 ይዤ እቀርባለሁ።
ማሳወቂያ:- አንባቢውን እንዳያሰለች ተብሎ አጠር እየተደረገ ስለሚለቀቅ ትንሽ ክፍሉ ሊገፋ ይችላል
እናንተም ይህንን መልእክት SHARE እያረጋችሁ እንዲሁም ክፍል አንድን እያነበባችሁ ጠብቁኝ🙏🙏
@GIFT_MOTIVATIONAL_SPEECH
Mostrar todo...
Gift Motivational Speech🇪🇹
የህይወትክን መንገድ ቀይር ራስህን አታጨናንቅ ቀለል ያለ መርህ ለራስህ ፍጠር በፈጠርክበት አለም ራስህ ብቻ የበላይ ሁን ሌላው ስለ አንተ ወሳኝ እንዲሆን አትፍቀድ ስትኖር አለምህን ከሌላው ሰው ጋር እያስተያየክ ሳይሆን የራስህን አለም እንዳሻህ አርገህ ገንባ ግን ሌላውን አትፃራረር ቢቻልህ #ከሰዎች ሁሉ ጋር በፍቅር ኑር
Mostrar todo...
Gift Motivational Speech🇪🇹
የህይወትክን መንገድ ቀይር ራስህን አታጨናንቅ ቀለል ያለ መርህ ለራስህ ፍጠር በፈጠርክበት አለም ራስህ ብቻ የበላይ ሁን ሌላው ስለ አንተ ወሳኝ እንዲሆን አትፍቀድ ስትኖር አለምህን ከሌላው ሰው ጋር እያስተያየክ ሳይሆን የራስህን አለም እንዳሻህ አርገህ ገንባ ግን ሌላውን አትፃራረር ቢቻልህ #ከሰዎች ሁሉ ጋር በፍቅር ኑር
ዛሬ ማታ ልዩ የአምልኮ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ
በ niifarsina 😍 ቴሌ ግራም ቻይናል ከተወዳጅ ዘማሪዎች እና አስተማሪዎች ጋር ጌታን የምናመልከው ይሆናል
👇 join telegram channel
@niifarsina @niifarsina
@niifarsina @niifarsina