cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Ball On The Field

ትኩስ እስፖርታዊ መረጃዋችን ያገኛሉ

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
189
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች 🇪🇹 በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ መድን 2-0 ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና 0-1 ሀዋሳ ከተማ 🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ ኧ ሊዮን 1-1 ኒስ 🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ ሞንቼግላድባህ 4-2 ዶርትሙንድ 🇮🇹 በጣልያን ሴሪኤ ኢምፖሊ 2-0 ክሬሞኔዝ
Mostrar todo...
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🇪🇹 በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10:00 | አርባ ምንጭ ከ ባህር ዳር ከተማ 01:00 | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ፋሲል ከነማ 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 09:30 | ማንችስተር ሲቲ ከ ብሬንትፎርድ 12:00 | በርንማውዝ ከ ኤቨርተን 12:00 | ሊቨርፑል ከ ሳውዝአፕተን 12:00 | ኖቲንግሃም ፎረስት ከ ክሪስታል ፓላስ 12:00 | ቶተንሀም ከ ሊድስ ዩናይትድ 12:00 | ዌስትሃም ዩናይትድ ከ ሌስተር ሲቲ 02:30 | ኒውካስትል ከ ቼልሲ 04:45 | ወልቭስ ከ አርሰናል 🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1 01:00 | ሌንስ ከ ክሌርሞ 05:00 | ሬኔስ ከ ቱሉዝ 🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ 11:30 | ኦግስበርግ ከ ቦቹም 11:30 | ሌቨርኩሰን ከ ስቱትጋርት 11:30 | ኸርታ በርሊን ከ ኮሎኝ 11:30 | ሆፈንሄም ከ ወልፍስበርግ 11:30 | ብሬመን ከ ሌፕዚሽ 02:30 | ሻልክ ከ ባየር ሙኒክ 🇮🇹 በጣልያን ሴሪኤ 11:00 | ናፖሊ ከ ዩዲኒዜ 02:00 | ሳምፕዶርያ ከ ሊቼ 04:45 | ቦሎኛ ከ ሳሱሎ
Mostrar todo...
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በአዲስ የህይወት ታሪክ ወደ ሊግ 1 ግዙፉ ክለብ ፒኤስጂ ለመዘዋወር በሩን ከፍቷል። ሮናልዶ ለፓል “ለፓሪስ ሴንት ዠርሜን ስጫወት ራሴን ማየት ችያለሁ” ብሎ ተናግሯል። ©The Sun
Mostrar todo...
በ18 አመት ከ133 ቀን አሌሃንድሮ ጋርናቾ በማንቸስተር ዩናይትድ ታሪክ 2 ጎሎችን አመቻችቶ በማቀበል በእድሜ ትንሹ ተጫዋች መሆን ችሏል። ቋሚ ሆኖ በጀመረባቸው ያለፉት ሶስት ጨዋታዎች ለሁለተኛ ጊዜ የጨዋታው ኮከብ በመባል ተመርጧል። 🎯🎯
Mostrar todo...
ዛሬ የሚደረጉ የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግና የአውሮፓ ሊግ ጨዋታዎች 🇪🇹 በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10:00 | ኢትዮጵያ መድን ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ 01:00 | ሲዳማ ቡና ከ ሀዋሳ ከተማ 🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 05:00 | ሊዮን ከ ኒስ 🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ 04:30 | ሞንቼግላድባህ ከ ዶርትሙንድ 🇮🇹 በጣልያን ሴሪኤ 04:45 | ኢምፖሊ ከ ክሬሞኔዝ
Mostrar todo...
ትላንት የተደረጉ ጨዋታ ውጤቶች 🇪🇹 በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-2 ወልቂጤ ከተማ ድሬዳዋ ከተማ 1-1 መቻል 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በካራባኦ ካፕ ማንችስተር ዩናይትድ 4-2 አስቶን ቪላ 🇮🇹 በጣልያን ሴሪኤ ቬሮና 0-1 ጁቬንቱስ ላዚዮ 1-0 ሞንዛ 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ ቫዬካኖ 0-0 ሴልታ ቪጎ ቫሌንሲያ 3-0 ቤቲስ ሪያል ማድሪድ 2-1 ካዲዝ
Mostrar todo...
ከድሬደዋ ከተማ ደጋፊዎች መሀበር የተላለፈ መልዕክት... "የድሬዳዋ አምሳደራችንን ክብር ዶ/ር አሊ ቢራ የምናስብበት ልዩ ፕሮግራም ዛሬ በሚኖረው የድሬ ከነማ እና የመቻል ጨዋታ ላይ ልክ 6ተኛ ደቂቃ ላይ የድሬ መለያ የሆነውን አሊ ቢራን አንድ ደቂቃ በጭብጨባ እና አንድ ደቂቃ የስልካችንን ማብራት በማብራት ለማሰብ አስበናል ሁላችሁም ይንን በማድረግ  ታላቁን የጥበብ ሰው እናስብ🙏🙏" ብሏል
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ሁላችንም የአቅማችንን እንርዳት CBE account number  1000084761854 Hana Alemu Teshome
Mostrar todo...
ፔፕ ጋርዲዮላ '' ከተጫዋቾቼ አንዱ በታህሳስ የአለም ዋንጫ የወርቅ ሜዳሊያ ቢሮዬ እንዲያመጣልኝ እፈልጋልሁ። የትኛውም ተጫዋች ቢሆን ግድ የለኝም ሜዳሊያውን በደንብ በቅርበት ማየት እፈልጋለሁ። ተጫዋቾቼ ይህንን ሜዳሊያ ካላመጡ በ2026 የአለም ዋንጫ ራሴ ወደ ቢሮዬ አመጣዋለሁ።"
Mostrar todo...
ዛሬ የሚደረጉ የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የካራባኦ ካፕና የአውሮፓ ሊግ ጨዋታዎች 🇪🇹 በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10:00 | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ወልቂጤ ከተማ 01:00 | ድሬዳዋ ከተማ ከ መቻል 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በካራባኦ ካፕ 05:00 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ አስቶን ቪላ 🇮🇹 በጣልያን ሴሪኤ 02:30 | ቬሮና ከ ጁቬንቱስ 04:45 | ላዚዮ ከ ሞንዛ 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ 03:00 | ቫዬካኖ ከ ሴልታ ቪጎ 04:00 | ቫሌንሲያ ከ ቤቲስ 05:30 | ሪያል ማድሪድ ከ ካዲዝ
Mostrar todo...