cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ መዝሙሮች

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ሥርዓት እና ደንብን የጠበቁ ዝማኔዎች እና መንፈሳዊ ትምህርቶች የሚተላለፉበት

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
4 982
Suscriptores
-924 horas
-37 días
+3130 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

📌ሥላሴ ትትረመም (✍️በከመ ጸሐፈ ጐሥዓ {ኃ/ሚካኤል})። 👉ሥላሴ ትትረመም ወትትነከር ማለት ምን ማለት ነው? 🔘ወዳጄ ሆይ ከእኔ ይልቅ የዚህን ትርጓሜ በጥብጠው እንዲያጠጡህ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንን ብትጠይቅ መልካም ነው።ምክንያቱም ትርጓሜውን ከነ ምስጢሩ ፈትፍተው ያጎርሱሃልና ነው።እኔ ግእዝ ቋንቋ አልችልም። 🔘ትንሽ የማውቃትን ደግሞ የማካፈል ክርስቲያናዊ ግዴታ አለብኝና ከግእዙ መነሻ ተነስቼ ትንሽ ልበልህ ወዳጄ።ዝም ከማለት ይሻላል ብዬ ነው። ●እስኪ እያንዳንዱን ቃላት እንመልከት።እግዚአብሔር ይርዳን። 1ኛ፦ሥላሴ 👉ሥላሴ የሚለው ቃል ሠለሰ ሦስት አደረገ ካለው የግዕዝ ግሥ የተገኘ ሲሆን ትርጉሙም ሦስትነት ማለት ነው። 👉ምስጢረ ሥላሴ ማለት የአንድነት የሦስትነት ምስጢር ማለት ነው። ምሥጢር መባሉም በእምነት የተገለጠ፣ ያለ እምነትም የማይመረመር ስለሆነ ነው።ይኸውም አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ፦ ◉በስም፣ ◉በአካል፣ ◉በግብር ሦስት ሲሆኑ፣ ◉በባሕርይ፣ ◉በሕልውና፣ ◉በመለኮት ደግሞ አንድ ናቸው። 🔘እንደዚህ ባለ ድንቅ ነገር አንድ ሲሆኑ ሦስት፣ ሦስት ሲሆኑ አንድ ይባላሉና፣ ይህም ልዩ ሦስትነት ረቂቅ እና በሰው አዕምሮ የማይመረመር ስለሆነ ምስጢር ይባላል።ስለዚህም በአንድ አምላክ፣ በሦስቱ አካላት እናምናለን። ●ሥላሴ ለሚለው መነሻ ግሱ ሠለሰ ማለት ሦስት አደረገ ማለት ነውና። 👉ሥላሴ ስንልም የተለየች ሥስትነት እንደ ማለት ነው። 2ኛ፦ትትረመም 👉የዚህ መነሻ ግሱ ረመመ የሚለው ቃል ነው።ረመመ ማለት ደግሞ አደነቀ ማለት ነው። 👉ስለዚህ ትትረመም ማለት ትደነቃለች የሚል ትርጓሜ ይሰጠናል ማለት ነው። 3ኛ፦ትትነከር 👉የዚህ መነሻ ግሱ ደግሞ ነከረ የሚለው ቃል ነው።ነከረ ማለት ደግሞ ትርጉሙ ለየ (አደነቀ) የሚል ትርጓሜ ይሰጠናል። 👉ስለዚህ ትትነከር ማለት ትለያለች (ትደነቃለች) የሚል ትርጓሜ ይሰጠናል ማለት ነው። 🔘ስለዚህ ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን ወደ አንድ አምጥተን ስንተረጉመው እንደሚከተለው ይሆናል ማለት ነው። ➩ሥላሴ ትትረመም ወትትነከር ማለት ◉ሥላሴ ወይም ሦስትነት ወይም ሦስት የመሆን ምሥጢር ትለያለች ትደነቃለችም እንደ ማለት ነው። ➩እንግዲህ እኔ ስተረጉመው እንዲህ ነው።ቻናሉ ላይ ያላችሁ ቀሳውስት መምህራን ወዲያቆናት ደግሞ ጨምሩበት።በተጨማሪም ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንን ቀርባችሁ ጠይቁ እላለሁ።እኔ ግእዝ አልችልም የሚችሉትን ብትጠይቁ መልካም ነው። ✍️በከመ ጸሐፈ ጐሥዓ {ኃ/ሚካኤል} በፈቃደ እግዚአብሔር!!! 🙏ወዳጆች ሆይ የክርስቶስን ምስጢር እንድናገር እግዚአብሔር የቃሉን ደጅ ይከፍትልኝ ዘንድ ስለ እኔ ስለ ኃ/ሚካኤል {ጐሥዓ} ደግሞ ጸልዩ። ✍️️ጐሥዓ {ኃ/ሚካኤል} በጸሎታችሁ አስቡኝ።🙏 ┈┈┈┈••●●●●◉❖◉●●●●••┈┈┈ ©ኦርቶዶክሳዊ ወጣት በጐሥዓ ┈┈┈┈••●●●●◉❖◉●●●●••┈┈┈ ❖Join & Share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። 👇👇👇👇👇👇 💚 @Be_Gosa1224 💚 💛 @Be_Gosa1224 💛 ❤ @Be_Gosa1224 ❤ ✍️አስተያየት ለመስጠት፣ ጥያቄ ለመጠየቅ፣ ጥቆማ ለመስጠት፣ በቻናሉ ላይ እንዲለቀቅላችሁ የምትፈልጉት የእናንተ አሳብ ካለ በዚህ ላኩልኝ። 👇👇👇👇 ◈ @Gosa_Dave1221 ◈ ◈ @Gosa_Dave1221 ◈ ◈ @Gosa_Dave1221http://t.me/Be_Gosa1224
Mostrar todo...
🕊🦋[ኦርቶዶክሳዊ ወጣት በጐሥዓ]🦋🕊

በዚህ Channel ላይ ያስተምራሉ ቁም-ነገር ያስጨብጣሉ ብዬ የማስባቸውን ማንኛውም ዓይነት ጽሑፋትን አቀርባለሁ።ወዳጄ ስታነብ ታውቃለህ፣እራስህን ትመለከታለህ፣ክፉና ደጉን ትለያለህ።ቴሌግራማችንን ለመልካም ነገር እንጠቀምበት። Comment ▹ @Gosa_Dave1221

ሥራ ለሌላችሁ ወይም የትርፍ ሰዓት ሥራ የምትፈልጉ የ Online ስራዎችን የመስራት ፍላጎት ያላችሁ 👇 http/t.m/hytiErtWaz7K0LmnL2ael http/t.m/hytiErtWaz7K0LmnL2ael
Mostrar todo...
📌ኦርቶዶክሳዊ ወጣት በጐሥዓ ቻናል መርሐ ግብራት እነሆ❗️ 🔘የተወደዳችሁ የቻናሌ ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ? ሰላማችሁ ይብዛልኝ።የቻናሉ መርሐ ግብራት የሚከተሉት ይሆናሉ።በእነዚህ መርሐ-ግብራት መሠረት ትከታተሉ ዘንድ በፍጹም ትኅትና እገልጻለሁ። 📌የቻናሉ መርሐ ግብራት እነሆ❗️ ፨ሰኞየንስሐ ሕይወት ትምህርትሌሎችም አስተማሪ ጽሑፋትማክሰኞየባሕረ ሐሳብ ትምህርትሌሎችም አስተማሪ ጽሑፋትረቡዕየንስሐ ሕይወት ትምህርትሌሎችም አስተማሪ ጽሑፋትሐሙስየባሕረ ሐሳብ ትምህርትሌሎችም አስተማሪ ጽሑፋትአርብየጥያቄ እና የመልስ መርሐ ግብርሌሎችም አስተማሪ ጽሑፋት ቅዳሜየጥያቄዎቻችሁ መቀበያ ቀን! 👉ከእናንተ የሚመጡ ጥያቄዎችን እቀበላለሁ።በትምህርቱ ላይ እና ሌሎችም ጥያቄ የፈጠረባችሁን ጥያቄዎች ማንኛውንም ጥያቄ የምቀበልበት ዕለት ነው።እናንተም ያላችሁን ጥያቄ ሰብስባችሁ የምታበርቡበት ዕለት ነው። ፦ሌሎችም አስተማሪ ጽሑፋትእሑድየጥያቄዎቻችሁ መልስ ቀን! 👉ከእናንተ በዕለተ ቅዳሜ የተጠየቁትን ጥያቄዎች በቅድመ ተከተል የሚመለስበት ዕለት ነው። ፦ሌሎችም አስተማሪ ጽሑፋት 🙏ወዳጆች ሆይ የክርስቶስን ምስጢር እንድናገር እግዚአብሔር የቃሉን ደጅ ይከፍትልኝ ዘንድ ስለ እኔ ስለ ኃ/ሚካኤል {ጐሥዓ} ደግሞ ጸልዩ። ✍️️ጐሥዓ {ኃ/ሚካኤል} በጸሎታችሁ አስቡኝ።🙏 ┈┈┈┈••●●●●◉❖◉●●●●••┈┈┈ ©ኦርቶዶክሳዊ ወጣት በጐሥዓ ┈┈┈┈••●●●●◉❖◉●●●●••┈┈┈ ❖Join & Share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። 👇👇👇👇👇👇 💚 @Be_Gosa1224 💚 💛 @Be_Gosa1224 💛 ❤ @Be_Gosa1224 ❤ ✍️አስተያየት ለመስጠት፣ ጥያቄ ለመጠየቅ፣ ጥቆማ ለመስጠት፣ በቻናሉ ላይ እንዲለቀቅላችሁ የምትፈልጉት የእናንተ አሳብ ካለ በዚህ ላኩልኝ። 👇👇👇👇 ◈ @Gosa_Dave1221 ◈ ◈ @Gosa_Dave1221 ◈ ◈ @Gosa_Dave1221http://t.me/Be_Gosa1224
Mostrar todo...
🕊🦋[ኦርቶዶክሳዊ ወጣት በጐሥዓ]🦋🕊

በዚህ Channel ላይ ያስተምራሉ ቁም-ነገር ያስጨብጣሉ ብዬ የማስባቸውን ማንኛውም ዓይነት ጽሑፋትን አቀርባለሁ።ወዳጄ ስታነብ ታውቃለህ፣እራስህን ትመለከታለህ፣ክፉና ደጉን ትለያለህ።ቴሌግራማችንን ለመልካም ነገር እንጠቀምበት። Comment ▹ @Gosa_Dave1221

Repost from N/a
Ton = 8$ ( 960 br ) የሰራችሁትን TON አሁኑኑ ማውጣት ትችላላችሁ። በ Online ገንዘብ ሰርታችሁ ለማታውቁ ይሄንን መጠቀም ትችላላችሁ። 👇 https://t.me/preton_drop_bot?start=6e5a3bc0-eff7-475c-a303-9629b704d0bd
Mostrar todo...
00:46
Video unavailableShow in Telegram
okzP1LAEklrCQE1IyCFNA4qDAeqCBIqMfeHE9q.mp41.57 MB
20🙏 7❤‍🔥 1
📌የባሕረ ሐሳብ ትምህርት የሚለቀቅበት ቀንና ሰዓት❗️ 1ኛ፦የባሕረ ሐሳብ ትምህርትዘወትር ማክሰኞ ማታ ከ3:00 ሰዓት ጀምሮዘወትር ሐሙስ ማታ ከ3:00 ሰዓት ጀምሮቻናሉን Join በማድረግ ትማሩ ዘንድ በፍቅር እንጠይቃለንhttp://t.me/Be_Gosa1224
Mostrar todo...
🕊🦋[ኦርቶዶክሳዊ ወጣት በጐሥዓ]🦋🕊

በዚህ Channel ላይ ያስተምራሉ ቁም-ነገር ያስጨብጣሉ ብዬ የማስባቸውን ማንኛውም ዓይነት ጽሑፋትን አቀርባለሁ።ወዳጄ ስታነብ ታውቃለህ፣እራስህን ትመለከታለህ፣ክፉና ደጉን ትለያለህ።ቴሌግራማችንን ለመልካም ነገር እንጠቀምበት። Comment ▹ @Gosa_Dave1221

👍 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
📌ያመሰግኑሻል❗️ 🔘አብርሃም ከሣራ ጋር ያመሰግንሻል እግዚአብሔር ተስፍ ያስደረገው በአንቺ ተፈጽሞልና እንዲህ ሲል፦ ✍️"ከይስሐቅ ለአንተ ብዙ ዘር ይጠራልሀል።" እንዲል። 📚ዘፍ፦17፥19-21👈ይነበብ። 🔘ይስሐቅ ከርብቃ ጋራ ያመሰግንሻል በያዕቆብ ላይ የሆነው በረከት በአንቺ ተፈጽሟልና።ቡራኬው እንዲህ የሚል ነው፦ ✍️"አሕዛብ ይገዙልሀል ፣ ወገኖቹም ይሰግዱልሀል ለወንድምህም ጌታ ኹነው" እንዲል። 📚ዘፍ፦27-29👈ይነበብ። 🔘ይኽው የትንቢት በረከት ያለ ልጅሽ አልተፈጸመም።ዕብራዊ ያዕቆብ ከልጁ ይሁዳ ጋር ያመሰግንሻል ፣ የእርሱ በረከት በልጅሽ ተፈጽሟልና እግዚአብሔር ይሁዳን ባረከው ሲል፦ይሁዳ ሆይ ወንድሞችህ አንተን ያመሰግናሉ እጅህ በጠላቶችህ ደንደንስ ላይ ነው ፣ የአባትህ ልጆች ይሰግዱልሀል። 📚ዘፍ፦49፥8👈ይነበብ። 📚አርጋኖን ዘሰኑይ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ 🙏ወዳጆች ሆይ የክርስቶስን ምስጢር እንድናገር እግዚአብሔር የቃሉን ደጅ ይከፍትልኝ ዘንድ ስለ እኔ ስለ ኃ/ሚካኤል {ጐሥዓ} ደግሞ ጸልዩ። ✍️️ጐሥዓ {ኃ/ሚካኤል} በጸሎታችሁ አስቡኝ።🙏 ┈┈┈┈••●●●●◉❖◉●●●●••┈┈┈ ©ኦርቶዶክሳዊ ወጣት በጐሥዓ ┈┈┈┈••●●●●◉❖◉●●●●••┈┈┈ ❖Join & Share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። 👇👇👇👇👇👇 💚 @Be_Gosa1224 💚 💛 @Be_Gosa1224 💛 ❤ @Be_Gosa1224 ❤ ✍️አስተያየት ለመስጠት፣ ጥያቄ ለመጠየቅ፣ ጥቆማ ለመስጠት፣ በቻናሉ ላይ እንዲለቀቅላችሁ የምትፈልጉት የእናንተ አሳብ ካለ በዚህ ላኩልኝ። 👇👇👇👇 ◈ @Gosa_Dave1221 ◈ ◈ @Gosa_Dave1221 ◈ ◈ @Gosa_Dave1221http://t.me/Be_Gosa1224
Mostrar todo...
5👍 1🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
በ3 ቀን ብቻ 8.4$ ( 950 ብር ) አግኝቻለሁ! Online ላይ በCrypto ገንዘብ መስራት የምትፈልጉ ከሆነ 👇 https://t.me/pepe_miner_game_bot?start=1156271767
Mostrar todo...
👍 1
https://t.me/major/start?startapp=458328100 👑Help me to become best of the best in @Major and get some Stars! 15⭐️ invite bonus for you 50⭐️ if you are Premium Major
Mostrar todo...
Major

Hello, future major! Welcome to @Major⭐️ Your task is to become the best of the best in the player rating. Vote for others by stars and collect stars yourself⭐️ The coolest majors will receive a valuable token in the future!

02:46
Video unavailableShow in Telegram
oo9sntB5IiAiE8BiCQiJx8ENB7fhfRmLmHrWQp.mp413.77 MB
👍 2 2🙏 1
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.