cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

📗Quran || ብቻ📗

አላህን በማስደሰት ላይ ራስህን ጥመደው! ካልሆነ ሸይጣን አላህን እንድታስከፋ ያጠምድሀል! ✒العلم قبل القول والعمل ALL COMMENT @anush6

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
688
Suscriptores
Sin datos24 horas
-67 días
-2130 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ፈጥናችሁ ሙሉ እድሉ አያምልጣችሁ‼️ ለ dv (ጉዞ ወደ አሜሪካ) ፈላጊዎች በሙሉ  እንኳን ወደ 2024 የ Dv ፕሮግራም አደረሳችሁ። ይህ የ dv ፕሮግራም በአመት አንድ ጊዜ የሚመጣ እድል ነዉ : ሆኖም የዘንድሮዉ የ dv ፕሮግራም ጊዜዉ እየተጠናቀቀ ስለሆነ ፈጠን ብለዉ ይሙሉ ። ለመሙላት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች:- ⓵) ሙሉ ስም ⓶)ፎቶ : (በስልክ የተነሳ ጉርድ ፎቶ background  ከፎቶዉ ኋላ ያለዉ ነጭ መሆን እና በስነ-ስርአት የተነሳ መሆን አለበት ። ⓷) የትዉልድ ቦታ ከነ አመቱ በፈረንጆቹ አስባችሁ ⓸)ስልክ ቁጥር ⓹)የትምህርት ደረጃ ➅)የምትኖሩበት ሀገር እና የትዳር ሁኔታ ‼️በቅናሽ ዋጋ ሞልቱን በፍጥነት  እናደርሳለን  :    በዉስጥ መስመር ለመላክ @anwu6 @anwu6 ማሳሰቢያ :- በዉስጥ ስትመጡ ሙሉ ስማችሁን መላክ እዳትረሱ (ሀይ) አንመልስም❕❕ ዕድላችሁን ተጠቀሙበት‼️
Mostrar todo...
لَمْ يَلِدْ وَلَمْ يُولَدْ «አልወለደም፤ አልተወለደምም»፡፡ 📒ቅዱስ ቁርኣን ሱራ ኢኽላስ (3)
Mostrar todo...
هُوَ الَّذِي خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ فِي سِتَّةِ أَيَّامٍ ثُمَّ اسْتَوَىٰ عَلَى الْعَرْشِ ۚ يَعْلَمُ مَا يَلِجُ فِي الْأَرْضِ وَمَا يَخْرُجُ مِنْهَا وَمَا يَنزِلُ مِنَ السَّمَاءِ وَمَا يَعْرُجُ فِيهَا ۖ وَهُوَ مَعَكُمْ أَيْنَ مَا كُنتُمْ ۚ وَاللَّهُ بِمَا تَعْمَلُونَ بَصِيرٌ እርሱ ያ ሰማያትንና ምድርን በስድስት ቀናት ውስጥ የፈጠረ፤ ከዚያም በዙፋኑ ላይ (ስልጣኑ) የተደላደለ ነው፡፡ በምድር ውስጥ የሚገባውን፣ ከእርሷም የሚወጣውን፣ ከሰማይም የሚወርደውን በእርሷም ውስጥ የሚያርገውን ያውቃል፡፡ እርሱም የትም ብትኾኑ ከእናንተ ጋር ነው፡፡ አላህም የምትሠሩትን ሁሉ ተመልካች ነው፡፡ 📒ቅዱስ ቁርኣን ሱራ አል ሐዲድ (4)
Mostrar todo...
فَأَمَّا الْيَتِيمَ فَلَا تَقْهَرْ 9) የቲምንማ አትጨቁን፡፡ وَأَمَّا السَّائِلَ فَلَا تَنْهَرْ 10) ለማኝንም አትገላምጥ፡፡ 📒ቅዱስ ቁርኣን ሱራ አል-ዱሃ (9-10)
Mostrar todo...
በነገራችን ላይ ዛሬ ጁመዓ መስሎኝ ነበረ ዛሬ ሀሙስ ነዉ ምናምን አላሉኝም 😔
Mostrar todo...
👎 1
ሱረቱል ከህፍ‼️ ========= ✍«ሱረቱል ከህፍ በየሳምንቱ ጁሙዓ እንድንቀራው መታዘዛችን ይታወቃል»። || ✔️ታዲያ ይህ ሱራ በውስጡ ዘርፈ ብዙ ጠቃሚ አስተምህሮቶችን አቅፏል። ይህ የሆነውም በየሳምንቱ ህይወታችንን በአዲስ መንፈስና በአዲስ ማንነት እንድንጀምረው ስለሚፈለግ ነው ብየ አምናለሁ። ♣️ ሱረቱል ከህፍን ስትቀሩ:- ✔️ ወጣት ከሆናችሁ ከአስሀቡል ከህፍ፣ ✔️ መሪ ከሆናች ከዙል ቀርነይን፣ ✔️ ምርጥ ባሪያ ለመሆን ከፈለጋችሁ ከኸድር፣ ✔️ምርጥ ባህሪን መላበስ ከፈለጋችሁ ከሙሳና ከኸድር ቆይታ፣ ✔️ምርጥ አመስጋኝ መሆን ከፈለጋችሁ ከማሳው ባለቤቶች እያስተነተናችሁ ህይወታችሁን ታድሳላችሁ‼️ ♣️ እንዳው በአጠቃላይ የፈለጋችሁትን አስተምህሮት በየሳምንቱ እያስተነተናችሁ ተጠቃሚ መሆን ትችላላችሁ። «ሱረቱል ከህፍን በየሳምንቱ ከሚቀሩት ብቻ ሳይሆን ከሚረዱትና ከሚተገብሩት አድርገን»‼️ || #መልካም_ጁምዓ‼️ (አቡ ኢኽላስ) #ወሰላሙዓለይኩም! ሼር አድርጉት። ቴሌግራም ቻናሉን ተቀላቀሉ!👇 https://t.me/adinunnesiha
Mostrar todo...
አዲኑን ነሲሀ ESLAMIC KNOWLEDGE FOR ALL MUSLIM🎙

በአዲኑን ነሲሀ ESLAMIC KNOWLEDGE FOR ALL MUSLIM የሚተላለፉ ፕሮግራሞች። ✍የዕለቱ 3ቱ ሀዲሶች ️✍️የዕለቱ ዉድ መልዕክት ✍️ማለዳ መልዕክት ✍️ሀዲስ ✍️ሶሂህ ቡሀሪ ሀዲሶች ✍️የተለያዩ የነብያት ታሪኮች ✍️ቁርአን ✍️ማለዳ live የቁርአን ግብዣ ሀሳብ አስተያዬታችሁን ለማድረስ 👇 t.me/anwu6 በ ቦት t.me/adinunnesihabot @adinun_nesihabot

✍«ዛሬ የሳምንቱ ምርጥ ቀን ጁሙዓ ነው ሰላዋት እናብዛ»‼️ || አላሁመ ሶሊ ወሰሊም ወባሪክ አላ ነቢይና ሙሀመድ።
Mostrar todo...
01:04
Video unavailableShow in Telegram
ያረብ እንርዳት እህታችንን ሳታዩት እንዳታልፉ አደራ አቦ።
Mostrar todo...
1.42 MB
ጌታዬ ሆይ መልካም መመለስን ወዳንተ መልሰን። ከመፈተናችን በፊት ፣ ከመታመማችን በፊት ፣ ከመደህየታችን በፊት፣ ከመሞታችን በፊት ... በራሳችን በሰላሙና በጤና ጊዜ ወደራስህ መልሰን።
Mostrar todo...
«ከስራዎቻችሁ ሁሉ በላጩ ሶላትን ወቅቷን ጠብቆ መስገድ ነው»። ረሱል (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ምንጭ:-📒ሶሒሁል ጃሚዕ (1093)
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.