Dire All in One
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃዎች! ➮የሃገር ቤት እና ከ ሃገር ቤት ውጪ ያሉ ትኩስ ትኩስ መረጃዎች መዝናኛዎች ➮ፍቅር ጥቅሶች ♥️ እና እንዲውም የተለያዩ የህይወት ጥቅሶች ➮አዳዲስ እና ቆየት_ያሉ ዘፈኖች➨with Cover_Song ➮ የተለያዩ ትምርታዊ የሆኑ መጸሀፍት እና videos ➮ Fun and Betting tips For any quotes suggestion @MiseMay10 @MisseCola
Mostrar másEl país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
168
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
ከያንዳንዱ ስኬታማ ወንድ ጀርባ ምነው ያኔ ባልተጣላን ኖሮ እያለች በቁጭት የምትንገበገብ ሴት አለች...
@Dire_love
ሚስት ለባሉዋ ደዉላ፦
ሚስት፡ ማሬ ዶክተር ጋ ታይቼ መጣው
ባል፡ እና ምን አለሽ?
ሚስት: 1 ሳምንት ዱባይ ፣ 1 ሳምንት ደግሞ ፓሪስ እንድዝናና መክሮኛል፤ ታዲያ መጀመሪያ ወደየት ትወስደኛለህ?
ባል: ወደ ሌላ ዳክተር !
😂😂😂😂
@Dire_love
ባል :- አንቺ ደደብ
ሚስት :- አይገርመኝም ከዚም የባሰ ተብያለው
ባል :- ምንድነው የተባልሽው?
.
.
.
ሚስት :- ያንተ ሚስት😏😏😂
@Dire_love
On hand
Ladis bag
Price 850🥰🙈
Contact us @Efimariya or 0978940938
Join for more 👇👇👇
https://t.me/cuteshoppppp