cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ሐያት ሚዲያ

በዚህ ቻናል፦ 💚ስለ ረሡል ﷺ💚 የሚወሳበት፤ ስለ አላህ ውድ ባሮች የሚዘከርበት፤ እንዲሁም አስተማሪና ቁም ነገር አዘል ታሪኮች ይካተቱበታል። You tube ቻናላችን👇 "ሐያት Media" on YouTube https://youtube.com/channel/UClkCEXo5yWNCPrTNAl81mNA

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
355
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
Photo unavailable
ፍቅር ማለት የአብበከር ነው🥰 አባበክር ይናገራሉ... "ረሱሉ ﷺጠጡ እኔ ረካሁ ጠገብኩኝ" በአንድ ወቅት አባበክርን ጠየቋቸው ለምን ታለቅሳለህ አሏቸው ... "ረሱሌﷺሲያለቅሱ አየው እኔም አለቀስኩኝ" አለ የፍቅር ጥግ ውብ ወንድማማችነት 🥰🥰🥰 በረሱሌ ላይ ብዕሮች በከተቡት ፣አይኖች ባነበቡት፣ልቦናዎች በተገነዘቡት ልክ በመልክተኛው ላይ የአላህ ሰላም ፣እዝነት፣በረከት ይስፈን።🥰🧡 https://t.me/+VeLCfoFbmB30SpQa https://t.me/+VeLCfoFbmB30SpQa ❤️ሰላም ይድረሶት ሆዴ❤️
Mostrar todo...
ጭንቀትህ ሁሉ የአላህን ውዴታ ማግኘት ሆኖ መኖር በጣም ደስ ይላል ልብህ በአላህ ፍቅር እየመታ ምላስህ አላህን ማውሳት ሲያዘወትር ዱንያ ውስጥ ሆነህ ሌላ ዓለም ውስጥ እንዳለህ ይሰማሀል🥰 https://t.me/joinchat/VeLCfoFbmB30SpQa ❤ሰላም ይድረሶት ሆዴﷺ❤
Mostrar todo...
ነገራቶችን ሁሉ ሚያሳከው አላህ ነው ሁሉን ቻይ ነው እሱን ጠይቀው ጠይቀህ የቆየብህ ነገር ሁሉ አላህ ብቻ ለሚያውቃት ጥበብ ነው ጉዳይህን ሁሉ ወደርሱ አስጠው በአላህ ተማመን ተስፋም አትቁረጥ ነፍስህ የመጨረሻ ደስ እስኪላት ድረስ አላህ ከጠየቅከው ወይም ካጣኸው ነገር በላይ ይሰጥሃል ያስደስትሀል🥰 https://t.me/joinchat/VeLCfoFbmB30SpQa ❤ሰላም ይድረሶት ሆዴﷺ❤
Mostrar todo...
ከፍቅር ሁሉ ትልቁ ፍቅር በምታፈቅረው ሰው እና በምታፈቅረው ነገር ውስጥ አላህን ማየት ነው 🥰🥰🥰 ❤ሰላም ይድረሶት ሆዴﷺ❤ https://t.me/joinchat/VeLCfoFbmB30SpQa
Mostrar todo...
ረሱሌኮ... የልጅ አባት የሚስት ባል ታማኝ ትሁት ጀግና የጦር መሪ የሀገር ሽማግሌ አስታራቂ የተራበን አቢዪ ያዘነን ጠጋኝ የመስጂድ ኢማን የዲን አስተማሪ ሁሉም ነገር ነበሩ የመልካም ቁንጮ የሰው ልጅ ሁሉ አለቃ ናቸው صلى الله عليه وسلم 🥰🧡 ❤ሰላም ይድረሶት ሆዴﷺ❤ https://t.me/joinchat/VeLCfoFbmB30SpQa
Mostrar todo...
🌸🌾اَللهم 🌸🌾صل 🌸🌾علی 🌸🌾نبينا 🌸🌾 محمد 🌸🌾 و علی 🌸🌾آل 🌸🌾نبينا 🌸🌾 محمد 🌸🌾كما صليت 🌸🌾على 🌸🌾إبراهيم 🌸🌾وعلى آل 🌸🌾إبراهيم 🌸🌾إنك حميد 🌸🌾مجيد ـ 🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱 ━─━────༺༻────━─━ ❥:::::::::::::::ሀያት ሚዲያ::::::::::::❥ ━─━────༺༻────━─━ https://t.me/joinchat/VeLCfoFbmB30SpQa https://t.me/joinchat/VeLCfoFbmB30SpQa
Mostrar todo...
ሐያት ሚዲያ

በዚህ ቻናል፦ 💚ስለ ረሡል ﷺ💚 የሚወሳበት፤ ስለ አላህ ውድ ባሮች የሚዘከርበት፤ እንዲሁም አስተማሪና ቁም ነገር አዘል ታሪኮች ይካተቱበታል። You tube ቻናላችን👇 "ሐያት Media" on YouTube

https://youtube.com/channel/UClkCEXo5yWNCPrTNAl81mNA

"ሙእሚን በትንፋሹ ልክ በረሱልﷺ ላይ ሰለዋት ቢያወርድ የሳቸውን ሃቅ መወጣት አይችልም " ኢብኑል ቀይም 🥰 صلى الله عليه وسلم 🧡 ❤️ሰላም ይድረሶት ሆዴ❤️ 👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/VeLCfoFbmB30SpQa
Mostrar todo...
ዱንያ ውስጥ በጣም ከሚያስፈልጉ ነገራቶች አንዱ አላህ ጭንቀታችን እንዲያስግወድልን ነው ... አኺራ ላይ ደግሞ አላህ ወንጀሎቻችን ይቅር እንዲለን ነው ... ሁለቱም ደግሞ ሚገኙት በረሱል ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን በማብዛት ነው صلى الله عليه وسلم🧡 በሰለዋት የደመቀ ከጭንቀት የፀዳ ምርጥዬ ጁሙአ 🥰 ❤️ሰላም ይድረሶት ሆዴ❤️ 👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/VeLCfoFbmB30SpQa
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.