cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

Publicaciones publicitarias
1 244
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

አስተማሪ ታሪክ አንድ ትልቅ የኮንፒዩተር ድርጂት ውስጥ የሺንት ቤት የጽዳት ሰራተኛ ሆኖ ለመስራት የአመለከተ ሰውዬ ስራ አስኪያጁ ኢንተርቪው ሲያደርገው ከቆየ በኋላ ለስራው ተቀባይነት አግኝተሃል ስለዚህ የስራ ስምሪትና ውሉን እንድንልክልህ ኢሜልህን ስጠኝ ይለዋል። ሰውዬውም ኤሜልም ኮንፒውተርም እንደሌለው ይገልጻል። ከዚያም ማናጀሩ ኮንፒውተር የለህም ማለት አንተ የለህም ማለት ሲሆን ከሌለህ ደግሞ ለእኛ መስራት አትችልም በማለት በሩን እፊቱ ላይ ዘጋበት። ሰውዬውም እያዘነ ከዚያ እንደወጣ እኪሱ በነበረው 10$ ዶላር 10ኪግ እንጆሪ በመግዛት ቤት ለቤት እየዞረ በመሸጥ ቀኑ መጨረሻ ላይ 20$ አተረፈ። ከዚያም ነገሩ ቀላል እንደሆነ ሲረዳ መጠኑን በእጥፍ እየጨመረ እየሸጠ በሚያተርፈው አንድ ሳይክል ገዝቶ በዚያ እየተንቀሳቀሰ ስራውን ቀጠለ። ከዚያም ገቢው እጨመረ ሲመጣ በመደብር መሸጥ ጀመረ። ጠንክሮ በመስራቱ ከአምስት አመታት በኋላ የትልቅ የምግብ መደብር ባለቤት ሆነ። እንዲህ እየሆነ ሲመጣ ስለ ድርጂቱ ስለ ወደፊቱ ማሰብ ሲጀምር ከኢንሹራንስ ኩባንያዎች ጋር ውል መግባት እንዳለበት ወሰነ። ከኢንሹራንስ ኩባንያ ባለሙያው ጋር ማውራት እንደጀመሩ ተግባቡና ውሉን እንድልክልህ #ኢሜልህን በማለት ይጠይቀዋል? ሰውዬውም ኢሜይልም ኮንፒውተርም የለኝም በማለት መለሰለት። የኢንሹራንስ ባለሙያውም በመደነቅ በአምስት አመት ውስጥ ትልቅ የምግብ መደብር አቋቁመህ ኢሜይል የለህም? ቢኖርህ ምን ትሆናለህ አለው። እሱም መለሰ ከአምስት አመት በፊት ኢሜይል ቢኖረኝ አሁን ድርጂት ውስጥ #ሺንትቤት አጸዳ ነበር አለው። አንዳንድ ነገሮች የማይሆኑት ለበጎ ነው ወይም በምክንያት ነው። ምንአልባት አንደኛው በር ሲዘጋ ሌላኛው እየተከፈተ ይሆናልና ሁሌም በፈጣሪህ #አላህ_ሱብሀነሁ_ወተዓላ ተስፋ አትቁረጥ!
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ጁምዓ ሙባረክ (የተባረከ ጁምዓ ይሁንላቹ) ። አሚን! ✅ በጁምዓ ቀን ሱረቱልከህፍን መቅራት አንዱ መለያ ነው። ✅ አቡሰዒድ(ረዲየላሁ ዓንሁ) ባስተላለፉት ሀዲስ ነብዩ(ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) " በጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው ብርሃን ከእግሩ ስር ፈንጥቆ እስከ ሰማይ ይደርሳል፤ በቂያማ ቀን ይበራለታል፤ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ለፈፀማቸው ወንጀሎች ምህረት ይደረግለታል" (አል-ሀኪምና አል-በይሀቂይ የዘገቡት ሲሆን አል-ነሳዒ ግን መውቁፍ ነው ብለውታል። ) ✅ በሙስጠለሀል ሀዲስ ዑለሞች ዘንድ መውቁፍ ማለት ከነብዩ(ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ሳይሆን ከሰሀባ የደረሰን ንግግር ወይም ድርጊት ነው ✅ አስቡ ይሄ መልዕክት አንተ/ቺ ጋር ብቻ እንዲቆይ አትፍቀድ/ጂ ለሌሎችም አጋራ/ሪ ባንተ/ቺ ምክንያት ሌላ ሰው አንብቦ ቢጠቀም የሱ መንዳ ተከፋይ ናቹና። 👇ቀጥታ/ live ገባ ገባ👇 https://t.me/love_of_resul?videochat=1a7e01777a011c61c8 👆ተከፍቷል አብራቹ ቅሩ! 👆 ━━━🍃🌸🍃━━━ 📐:::::ቴሌግራማችን::::::📐 ➡️ Share & Join 👉 @love_of_resul 👉 @love_of_resul 👉 @love_of_resul #የረሱል ﷺ ሙሂቦች ግሩፕ 📐:::::ዩቲዪባችን::::::📐 👇Share & Subscribe👇 https://youtube.com/c/ETHIOISLAMICPROOF_Khalid_Heyru 👆Share & Subscribe👆
Mostrar todo...
Mostrar todo...
የረሱል ﷺ ሙሂቦች ግሩፕ

وَلَا تَلْبِسُوا۟ ٱلْحَقَّ بِٱلْبَٰطِلِ وَتَكْتُمُوا۟ ٱلْحَقَّ وَأَنتُمْ تَعْلَمُونَ እውነቱንም በውሸት አትቀላቅሉ፡፡ እናንተም የምታውቁ ስትሆኑ እውነትን አትደብቁ፡፡

"አንተ ነህ?" ውዴ አንተ ነህ? ያ እንኳን ሳላውቀው በፍቅሩ ክንፍ ያልኩለት.....ውድ ባለቤቱ የልጆቹ እናት የቤቱ ብርሀን የቀኑ ድምቀት የደስታክ ምንጭ የጭንቀቱ ማስረሻ ልሆንለት የተዘጋጀሁለት አዎ ሀቢቢ አንተ ያ ነህ? አዎ አንተ መሆን አለብህ ያ እኔ ምናፍቀው የህይወትን ውጣ ውረድን ከሱ ጋር ማየት የምሙኘው ህመሙን መታመም ደስታውን ለመደሰት የተዘጋጀሁት እኮ ያ እንኳን ምን አለ በህልሜ አንዴ እንኳን በያው ብዬ የምናፍቀው........ጌታዬን አገናኘኝ ብዬ በግንባሬ ተደፍቼ የእንባ ዘለላዎች እያወረድኩ የማለቅስለት🥺🥺የነውሬ መሰተሪያ የሀምትሆንልኝ የቤቴን ገመና የምልትደብቅልኝ..... እሺ ሌላው ይቅር ያ እንኳን አላህዬ ሀቁን ተወጪው የጀነት መግቢያ መንገድሽ ነው ብሎ ያዘዘኝ😍😍 ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ለሰሀቦቻቸው ፍጡር ለፍጡር መስገድ ቢችል ሴት ልጅ ለባሏ ሱጁድ እንድታደርግ አዛታለሁ ያሉን....የኔ ሀቢቢ አንተ ማለት የጀነት ሙሽራዬ የልጆቼ አባት የልቤ ንጉስ የቤቴ ድምቀት...... ወተህ እስክትገባ ናፍቆትህ የሚያንከራትተኝ ..... ደክሞህ ስትገባ ጎንህን ማሳረፊያ ላዘጋጅልህ ደፋ ቀና ምልልህ.....እኮ ውዴ ወደ ቤት ስትገባ ውብ ሁኜ ልጠብቅህ ሽቶው እንኳን ሳይቀር እላዬ ላይ ምነሰንስልህ.....እኮ የቤቱ ድምቀት የጨለማው ብርሀን የሆነውን ፈገግታህን ለማየት የምጓጓልህ አዎ አንተ ማለት ያ ነህ ሁሌም የምምኝህ በል መልስልኝ እውን አንተ ነህ?🥺🥺 ✍Lira🖤 https://t.me/bfoziya
Mostrar todo...
በለተይ ለሴት እህቶቻችን ሼር አድርጉ🙏 ➳ቢክራነት(ልጃገረድነት)እና ሴት እህቶቻችን ________ ﷽ አሁን ላይ ቢክራ ( ልጃገረድ ) እንስቶች እንደ ዳይኖሰር ከምድረ ገፅ ከጠፉ ሰነባብተዋል የሚል ወሬ በረጅሙ ይናፈሳል ፡፡ ተጨባጩን ያስተዋሉ ደግሞ " የለም , ሙሉ ለሙሉ እንኳ አልጠፉም ፡፡ ባይሆን እንደኛዎቹ ዋልያዎች ብርቅዬ ናቸው " ሲሉ ይደመጣሉ ፡፡ የሆነው ሆኖ ሴቶቻችን ከዚህ በፊት የሚታወቁበት ቁጥብነትና ጨዋነት ርቋቸዋል ፡፡ በምትኩ ስርዐት አልበኝነትን መርጠው የማንም መጫወቻ እየሆኑ ነው ፡፡ ከአለባበስ ጀምሮ የአነጋገር ስልታቸውን ያስተዋለ ጥሩ ተጨባጭ ላይ እንዳልሆኑ ይገለጥለታል ፡፡ ካፊሯ ላይ የማይስተዋለውን ደማማቅ ቀለማትና ሙሉ የሰውነት ቅርፅን ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ቀሚስ ለብሳ አውራ ጎዳናውን የምታዥጎደጉደው የኛው እህት ነች ፡፡ አይደለም እንዴ ? ወሏሂ ግን ሴቶችዬ በጣም እኮ ነው ያበዛችሁት ፡፡ አልታወቃችሁም አይደል ? እንደው ጉዳችሁን እዚህ ህዝብ ፊት አልዘረግፈውም እንጂ በጣም መስመር ስታችኀል ፡፡ ' ከዚህ በፊት ቢክራነት ( ልጃገረድነት ) ትልቅ ክብር ነበረው ፡፡ እርሱን ለመጠበቅና በተገቢው ቦታ ለማኖርም ትልቅ ተጋድሎና ትንቅንቅ ይደረግ ነበረ ፡፡ አሁን ግን አንዲት እንስት ቢክራነቷን በሶስት ኪሎ ስኳር እንዳትቀይር ሁላ ይስሰጋል ፡፡ በቃ እንደውም አንዳንድ ቦታዎች ላይ ቢክራነት እንደፋርነት ሁላ እየተቆጠረ ነው ፡፡ አጂብ ! ታላቋን የምዕመናት ሞዴል የዒሳ ዐለይሂ ሰላም እናት የሆነችው መርየም ዐለይሃ ሰላም ዝንተ ዐለም በቁርዐን ስትወደስ የምትኖረው ቢክራ ስለነበረች እንጂ ከቶስ ሌላ ለምንድነው ? ጌታችን አልሏህ ﷻ መርየም ዐለይሃ ሰላምን አስመልክቶ በተከበረው ቃሉ ( ቁርዐን ) እንዲህ ሲል እስከ ዕለተ ቂያማ የሚዘከርን ውዳሴ አውርዶላታል ' وَإِذْ قَالَتِ ٱلْمَلَٰٓئِكَةُ يَٰمَرْيَمُ إِنَّ ٱللَّهَ ٱصْطَفَىٰكِ وَطَهَّرَكِ وَٱصْطَفَىٰكِ عَلَىٰ نِسَآءِ ٱلْعَٰلَمِينَ . መላእክትም ያሉትን ( አስታውስ ) ፡፡ « መርየም ሆይ ! አላህ በእርግጥ መረጠሽ ፡፡ አነጻሽም ፡፡ በዓለማት ሴቶችም ላይ መረጠሽ ፡፡ » ሱረቱ አል ዒምራን 42 ' እነዚህ " ፋራ " ባይ ሰገጤዎች ያልተረዱት አንድ ትልቅ ቁም - ነገር አለ ፡፡ እርሱም ዛሬ ላይ ቢክራነቷን ጠብቃ የጨዋነት አክሊልን የሙጥኝ ያለችው እህት ልክ እንደሌሎቹ " አተራማሽ " እንስቶች የፈለገችውን ማድረግ ትችላለች ፡፡ አትችልም ? ቀላል እኮ ነው ፡፡ ነገር ግን ያቺ ክብሯን ለማንም ወፈፌ ሲሳይ ያደረገችው እህት ግን ዳግም ክብሯን ልመልስ ብትል ሰማይ ትቧጥጣታለች እንጂ #ሙስተሂል ነው ፡፡ እና ታድያ ፋራው ማን ነው ? ' እህ .... ቢክራ ሆኜ ምን አደርግበታለሁ ( ? ) ካልሽ , ያልገባሽ ሌላ ተጨማሪ ትልቅ ቁም ነገር አለ ማለት ነው ፡፡ እርሱም , አብዝሃኛው የሙስሊም ወንዶች ለቢክራነት የሚሰጡት ትኩረት በጣም የተለየ ነው ፡፡ ምንም እንኳ ከዚህ ቀደም የስድስት እንስትን ቢክራነት የገረሰሰ ቢሆንም ትዳር ሲያስብ ግን ማንም ያልተጨማለቀባትን ንፁኀን ቢክራዋን ይመኛል ፡፡ ለምን ( ? ) ስትዪው .... ኧረ ማንም የተጨማለቀባትን እኔ ምን ልትሰራልኝ ብሎ በድፍረት ይመልስልሻል ፡፡ በአጭሩ ምን ልልሽ ፈልጌ መሰለሽ .. ቢክራነትሽን እንደ ቀልድ ካስረከብሽ በኀላ የትዳርሽ ጉዳይ ፍፁም አሳሳቢ ይሆናል ፡፡ ውጫዊ ገፅታሽን ተመልክቶ ለትዳር ሲመለምልሽ በመጀመሪያ የሚጠይቅሽ ቢክራነትሽን ነው ፡፡ የዚህኔ ምን ትመልሻለሽ ? ' ቢክራ ነኝ ብዬ ሸውጄ አገባዋለሁ ... ብለሽ እንዳታሳቅቂኝ ፡፡ እህቴ ስንቶች ይህንን የጅል ቀመር ተጠቅመው አበሳቸውን እያዩ መሰለሽ ፡፡ ቢክራ መሆኗን ተናግራ ከተጋባች በኀላ ባል ሆዬ ፈልጎ ሲያጣ ሚስት ላይ ከፍተኛ ጫናና የጥላቻ ስሜት ማንፀባረቅ ይጀምራል ፡፡ ባገኘው አጋጣሚም ሞራሏን የሚያደቅበትንና ቂሙን የሚበቀልበትን ሁኔታዎች ያመቻቻል ፡፡ እንደውም አንዳንዱ በዚያው የመጀመሪያ የጫጉላ ምሽት " አይንሽን ላፈር ካጠገቤ ዞር በይ " ይላል ፡፡ እናስ አሁን ችግር ላይ አይደለሽምን ? አሁንስ ቢክራነት ፋርነት ነው ? ወንዶችም ቡዙ ናቸው ለሴት ክብር ማይጨነቁ እንደፈለጉ መገርሰስ ሚወዱ😡 ቢክራ የሆነች ሴት ሌሎች ሴቶችን ያጨማለቀ ወንድ አትፈልግም እናም አይገባትም አላህም ጥሩውን ለጥሩ ነው ያለው ስለዚህ ሴቶችም ምንም ያልተነካካ ወንድ አላህ ይስጣቹ ለክብርሽ ሚጨነቅ አላህ ይስጥሽ🤲 አላሁ አዕለም ሼር
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
መንዙማ ❤️♥️
ልብ ወለድ
ግጥም
አዳዲስ ነሽዳዎች 😘😍
ሁሉንም በአንድ የሚያገኙበት ቻናል
ጆይን/join
Photo unavailableShow in Telegram
🔥 ትምህርት ሚኒስቴር ከ ኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር እስከ መስከረም 5 ድረስ የሚቆይ በየቀኑ የሚጠቀሙት ያልተገደበ የኢንተርኔት ፓኬጅ አገልግሎት መስጠት ጀመረ ‼️ ✅ አላማውም በዚህ ክረምት በሁሉም ደረጃዎች የሚገኙ ተማሪዎች እንዲውም ማህበረሰቡ ለካርድ የሚያወጡትን ገንዘብ በመቀነስ በኦንላይን አጋዥ መማሪዎችን በመጠቀም ንቃተ ህሊናውን እንዲያሻሽል የታለመ ነው:: 📶 የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ለመሆን ከስር ያለውን ቦት በማስጀመር ለ 30 እና ከዚያ በላይ ለሚሆኑ ወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት ከ 15GB እስከ Unlimited Premium Package መጠቀም ይችላሉ ቦቱን ለማስጀመር ከስር ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ 👇👇 https://t.me/MoE_OfficialBot?start=r00887264034 https://t.me/MoE_OfficialBot?start=r00887264034
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ከሁሉም #ሴቶች_Telegram ውስጥ ሊጠፋ የማይገባው ለሙስሊም ሴቶች ብቻ የተዘጋጀ #Channel ልጋብዛቹ ✅😊 #በእርግጠኝነት_ለሴት_ልጅ 🧕 #የሚያስፈልጋትን_ነገር_በሙሉ_ታገኙበታላችሁ! 👇👇👇 #Just_Join_Us 👇👇👇
Mostrar todo...
🧕 JOIN 🧕
Photo unavailableShow in Telegram
ከሁሉም #ሴቶች_Telegram ውስጥ ሊጠፋ የማይገባው ለሙስሊም ሴቶች ብቻ የተዘጋጀ #Channel ልጋብዛቹ ✅😊 #በእርግጠኝነት_ለሴት_ልጅ 🧕 #የሚያስፈልጋትን_ነገር_በሙሉ_ታገኙበታላችሁ! 👇👇👇 #Just_Join_Us 👇👇👇
Mostrar todo...
🧕 JOIN 🧕
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.