Dr.Haddis
Dr.HaddisAlemayehuSecondarySchool For any comment & Question —> @commentsbot
Mostrar más1 790
Suscriptores
+624 horas
+97 días
+3130 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
ማስተካከያ
12ኛ ክፍል ነገ ጠዋት 2:30 ተብሎ የነበረው በ2:00 ሰዓት እንድትገኙ እያሳወቅን ማርፈድም ሆነ መቅረት የማይቻል መሆኑን በድጋሚ እንገልፃለን።
ጥብቅ ማሰታወቂያ
ለ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ(Natural Science) ተማሪዎች በሙሉ
ነገ ሀሙስ በማትሪክ ፈተና ጉዳይ ስለምትፈለጉ
ከጥዋቱ 2፡30 ትምህርት ቤት እንድትገኙ፡፡
በፍፁም መቅረትም ሆነ ማርፈድ አይቻልም፣ የቀረ ተማሪ
በእራሱ ላይ ለሚፈጠር ችግር ት/ቤቱ ተጠያቂ አይሆንም፡፡