es
Feedback
𝐆𝐥𝐨𝐛𝐚𝐥 𝐈𝐧𝐭𝐞𝐫𝐧𝐞𝐭 𝐂𝐚𝐟𝐞 [𝐇𝐃 𝐌𝐎𝐕𝐈𝐄𝐒, 𝐒𝐄𝐑𝐈𝐄𝐒 & 𝐒𝐨𝐟𝐭𝐰𝐚𝐫𝐞 𝐆𝐚𝐥𝐥𝐞𝐫𝐲]

𝐆𝐥𝐨𝐛𝐚𝐥 𝐈𝐧𝐭𝐞𝐫𝐧𝐞𝐭 𝐂𝐚𝐟𝐞 [𝐇𝐃 𝐌𝐎𝐕𝐈𝐄𝐒, 𝐒𝐄𝐑𝐈𝐄𝐒 & 𝐒𝐨𝐟𝐭𝐰𝐚𝐫𝐞 𝐆𝐚𝐥𝐥𝐞𝐫𝐲] 

Ir al canal en Telegram

❖ Global Internet Cafe Asella 🌍 የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ☞Epson Resset ☞HD MOVIES & SERIES Archive ☞ Computer & Iphone Softwares ☞ Fax, Copy, Print, Scan YouTube channel https://www.youtube.com/channel/UC41VxoyfSBqLHZn2rYaaucg

Mostrar más
451
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Canales Similares
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
abril '23
abril '23
+1
en 0 canales
marzo '23
+1
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+2
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+5
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+8
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+12
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+43
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+1
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+7
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+4
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+2
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+2
en 0 canales
Get PRO
abril '22
+1
en 0 canales
Get PRO
marzo '22
+1
en 0 canales
Get PRO
febrero '22
+1
en 0 canales
Get PRO
enero '220
en 0 canales
Get PRO
diciembre '21
+1
en 0 canales
Get PRO
noviembre '21
+2
en 0 canales
Get PRO
octubre '21
+1
en 0 canales
Get PRO
septiembre '21
+1
en 0 canales
Get PRO
agosto '21
+3
en 0 canales
Get PRO
julio '21
+2
en 0 canales
Get PRO
junio '21
+8
en 0 canales
Get PRO
mayo '21
+3
en 0 canales
Get PRO
abril '21
+4
en 0 canales
Get PRO
marzo '21
+5
en 0 canales
Get PRO
febrero '21
+6
en 0 canales
Get PRO
enero '21
+20
en 0 canales
Get PRO
diciembre '20
+819
en 0 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
01 abril+1
Publicaciones del Canal
#Passport ክፍያ የፈጸሙ ተገልጋዮች ሁሉ አስቸኳይ ፓስፖርት እንዲያገኙ ሊደረግ ነው። የኢሚግሬሸንና ዜግነት አገልግሎት አስቸኳይ ፓስፖርት ለማግኘት የተቀመጡ ቅድመ ሁኔታዎችን በማንሳት፣ ክፍያ የፈጸሙ ተገልጋዮች ሁሉ በአስቸኳይ እንዲያገኙ ለማድረግ በዝግጅት ላይ መሆኑን ማስታወቁን ሪፖርተር ጋዜጣ ዘግቧል። ቅድመ ሁኔታዎች ሲነሱ አሁኑ ላይ አስቸኳይ ፓስፖርት ለማግኘት ተገልጋዮች ማቅረብ ሚጠበቅባቸውን የሕክምና ደብዳቤ ፣ ነፃ የትምህርት ዕድል ማስረጃ... የመሳሰሉትን ማቅረብ አይጠበቅባቸውም፡፡ በቅርቡ በሚኒስትሮች ም/ቤት በፀደቀው የአገልግሎት ክፍያ ተመን ላይ ፓስፖርት በአንድና በአምስት ቀናት ውስጥ በአስቸኳይ ለማግኘት የተቀመጠውን ክፍያ " መክፈል የቻለ ሁሉ " ፣ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንደሚሆን የኢሚግሬሽን ዜግነት አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ታምሩ ግንበቶ መናገራቸውን ሪፖርተር ገልጿል። ምክትል ዋና ዳይሬክተሩ ለሪፖርተር ጋዜጣ በሰጡት ቃል የተናገሩት ፦ - #በአስቸኳይ_ፓስፖርት ለማግኘት የተቀመጡትን ቅድመ ሁኔታዎችን ለማንሳት ዝግጅት እየተደረገ ያለው የአስቸኳይ ፓስፖርት አሰጣጡ ከሙስናና ከብልሹ አሠራር ጋር የተያያዘ በመሆኑ ነው፡፡ - " አስቸኳይ ፓስፖርት ከውስጥ ሠራተኞች ተነጋግረን እናስጨርሳለን " የሚሉ ደላሎች አሉ ከብልሹ አሠራሮች ጋር በተያያዘ ፣ በዓመት ግፋ ቢል ከ50 ሰዎች በላይ እያባረርን ነው። ከአስቸኳይ ፓስፖርት አሰጣጥ ጋር የተያያዙ ችግሮችን ሥር ነቀል በሆነ መንገድ ለመፍታት ያስችላል ተብሎ የታሰበው መፍትሔ አገልግሎቱን ለማግኘት የተቀመጡ ቅድመ ሁኔታዎችን ማንሳት ነው። - አሁን ባለው አሠራር ፓስፖርት በአስቸኳይ ለማግኘት ከሚያስችሉ ማስረጃዎች መካከል ፦ • ወደ ውጭ ሄደው መታከም እንዳለባቸው የሚገልጽ የሕክምና ደብዳቤ ፣ •  ለሁለተኛ ዲግሪና ከዚያ በላይ የሆነ የትምህርት ዕድል ማግኘትን የሚገልጽ ደብዳቤ • የዲቪ ሎተሪ ዕድል ማግኘትን የሚያሳይ ማስረጃ ተጠቃሽ ናቸው፡፡ እነዚህ ቅድመ ሁኔታዎች ተነስተው ሥራ ሲያስጀምር ደንበኞች የሚስተናገዱት በአዲሱ የክፍያ ተመን ይሆናል። - ቅድመ ሁኔታዎችን አንስቶ አገልግሎቱን ለመጀመር ጥናት ተጠንቷል፤ ይህንን አገልግሎት ለማስጀመር የፓስፖርት ወረቀት ፣ ላምኔት ፣ የማተሚያ ቀለም እና የቴክኖሎጂ ሥርዓቱ መለዋወጫዎችን ... የመሳሰሉ ግብዓቶች መሟላት እንዳለባቸው በጥናቱ ታይቷል። የሚግሬሸንና ዜግነት አገልግሎት የኦንላይን ፓስፖርት ቡድን መሪ አቶ ዳንኤል የሻነው ለሪፖርተር የሰጡት ቃል ፦ • በአገልግሎቱ ዋና መሥሪያ ቤት ውስጥ የአስቸኳይ ፓስፖርት የሚሰጥባቸው መስኮቶች ሁለት ናቸው የአስቸኳይ ፓስፖርት አገልግሎትን ያለገደብ ለማስጀመር እንዲቻል ቢያንስ ስድስት መስኮቶች መኖር አለባቸው። • አገልገሎቱን ለማስጀመር ሚያስፈልጉ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ተጀምሯል ፤ ምን ያህል ብር እንደሚጠይቅም አዘጋጅተን ለሚመለከተው ክፍል አቅርበናል። • አገልግሎቱ እንዲጀመር ተጨማሪ በጀት ይጠይቃል ፤ በጀቱ የሚፈቀድልን ከሆነ #በቅርብ_ወራት ውስጥ ይኼንን አስጀምረን አገልግሎት አሰጣጡን እናሻሽላለን። አሁን ያለው የአስቸኳይ ፓስፖርት ክፍያና የሚሻሻለው ክፍያ ምን ይመስላል ? አሁን በሥራ ላይ ባለው አሠራር መሠረት ባለ 32 ገጽ ፓስፖርት በ5 ቀናት ውስጥ በአስቸኳይ ለማግኘት 2,186 ብር የሚከፈል ሲሆን፣ ይኼንኑ ፓስፖርት በሁለት ቀናት ውስጥ ለማግኘት 3,279 ብር ክፍያ ይፈጸማል፡፡ በቅርቡ በሥራ ላይ መዋል ይጀምራል የተባለው አዲስ የአገልግሎት ክፍያ ተመን በ5 ቀናት ውስጥ ባለ 32 ገጽ ፓስፖርት ለማግኘት የሚጠየቀውን ገንዘብ ወደ 5,000 ብር አሳድጎታል፡፡ ፓስፖርቱን በአንድ ቀን ለማግኘት ደግሞ 6,500 ብር ክፍያ መፈጸም እንዳለበት ደንቡ ያስረዳል፡፡ የባለ 64 ገጽ ፓስፖርት በ5 ቀናት ውስጥ ለማግኘት 6,500 ብር የሚከፈል ሲሆን፣ በአንድ ቀን ለማግኘት የሚከለፈለው ክፍያ 8,000 ብር ይደርሳል። 🇪🇹 ከፓስፖርት ጋር ለተያያዘ አገልግሎት ፈላጊዎች ኢምግሬሽን መሰለፍ ድሮ ቀረ ጊዜዎትን ይቆጥቡ በቤትዎ ሆነዉ ቀጠሮ ያስይዙ ✔️የጠፋ ፓስፖርት ኮፒ እና ቁጥር      ✔️ፖስፖርት ለማሳደስ ✔️አዲስ ፖስፖርት ለማዉጣት ✔️ለጠፋ ፓስፖርት ✔️የስም እና የ እድሜ ቅያሪ አገልግሎት 🇪🇹ዉድ ደንበኞቻችን ቀደም ሲል እንሰጥ የነበረዉን የ ኦን-ላይን(Online) ፓስፖርት አገልግሎት በተቀላጠፈ መንገድ መስጠታችንን እየገለፅን፤በፋጥነት ይህንኑ እድል እንድትጠቀሙ በአክብሮት እናሳዉቃለን። ✅አዲስ አበባ ክልል ላይ አገልግሎት የሚሰጡበት ቦታዎች ▫️ድሬዳዋ ▫️አዳማ ▫️ጅማ ▫️ባህርዳር ▫️ደሴ ▫️ሀረር ▫️ሰመራ ▫️ሀዋሳ ▫️ሆሳህና ⚡️⚡️⚡️Dear Clients⚡️⚡️⚡️ We are Very happy to inform you that, We are doing the online passport service appointment Efficiently, Hence We Sincerely Encourage all Of You to Seize this opportunity in the earliest possible time. ✅ለበለጠ መረጃ:- ▫️8133 ይደውሉ። 🔴ወረፋ ለማስያዝ ከታች ባለው user name ይላኩልን:- ☎️ ለበለጠ መረጃ       ✅ If you need any service or questions related to Passport Use Below Users. ✅ የትኛውንም አገልግሎት ወይም ከፓስፖርት ጋር የተያያዘ ጥያቄ ካሎት ከታች ባለው ሊንክ ይላኩልን።            📩 Service line 1⃣ http://t.me/ImmigrationAndCitizenshipService            📩  Service line 2⃣ http://t.me/PassportOnlineService_ICs                      ☟☟☟ ✅Our official Facebook Group 🔻https://facebook.com/groups/608915346969035/ ✅ Our Official Telegram Group 🔻https://t.me/Ethio_passport_online ✅ Our Official Telegram channel 🔻https://t.me/Ethiopian_online_passport

2
We wish you Good luck for Dv 2024 lottery you should rember that the result will be announce May 7,203 G.C keep the the conformation numebr check on the exact date for more accuracy to DS 260 Form and chance to get Visa. Thank you from Global Internet Cafe Asella.
1 343
3
🌐Location Of Global Internet Cafe  Asella https://goo.gl/maps/kZyCWYss3iJcPUpX8
1 773
4
#New#🎴Commercial Bank Of Ethiopia🎴 🚩For Fresh Graduates ▪️🚩▪️Registration Date: October 17 - 27/22 ▪️1.  Bank Trainee ▪️2.  Graduate Trainee ▪️3.  IS Trainee ▪️4.  IS Graduate Trainee ▪️5.  Legal Trainee ▪️6.  Legal Graduate Trainee ▪️7.  Engineer Trainee ▪️Find More Details here ✏️Share & Forward For Your Beloved Freinds https://globalintcafe.com/ ▪️Registration Date: October 17 - 27/22 🔸Our Website https://globalintcafe.com Global internet Cafe Asella
1 674
5
CBE (3).PDF
1 357
6
#New#🎴Commercial Bank Of Ethiopia🎴 🚩For Fresh Graduates ▪️🚩▪️Registration Date: October 17 - 27/22 ▪️1. Bank Trainee ▪️2. Graduate Trainee ▪️3. IS Trainee ▪️4. IS Graduate Trainee ▪️5. Legal Trainee ▪️6. Legal Graduate Trainee ▪️7. Engineer Trainee ▪️Find More Details here 💧💧💧💧💧 https://bit.ly/3D9sP7b ▪️Share & Forward For Your Beloved Freinds @Elelanajobs || @Elelanajobs ▪️Registration Date: October 17 - 27/22
1 532
7
🇺🇸INSTRUCTIONS FOR THE 2024 DIVERSITY IMMIGRANT VISA PROGRAM (DV-2024)
10 324
8
🇺🇸DV 2024/2O15🇺🇸 ✅ እረጅም አመት የስራ ልምድ ባላቸው Professional ባለሙያዎች DV 2024 መሙላት ከፈለጉ በአካል ወይም ባሉበት በonline ማስሞላት ይችላሉ ብዙዎችን በለእ
     🇺🇸DV 2024/2O15🇺🇸 ✅ እረጅም አመት የስራ ልምድ ባላቸው Professional ባለሙያዎች DV 2024 መሙላት ከፈለጉ በአካል ወይም ባሉበት በonline ማስሞላት ይችላሉ ብዙዎችን በለእድል ያደረገው  Global Internet Cafe October 05_2023 ማለትም መስከረም 25 ከምሽቱ 1 ማስሞላት እንደምንጀምር ስንገልፅሎት በደስታ ነው። ⚠️ልብ ይበሉ በአካል ሲመጡ በትክክል Global internet Cafe መሆኑን ያረጋግጡ። ✈️መልካም እድል!! ➖➖➖➖➖➖➖         ✅ለበለጠ መረጃ FAx:- 022-238-10-24 📞 +251911598600/01 🌐Location Of Global Internet Cafe  Asella https://goo.gl/maps/kZyCWYss3iJcPUpX8 🕹 Telegram Group https://t.me/Global_internet_service 🌐 Our Website https://globalintcafe.com 💥ONLINE service  you can send through telegram or email ▫️Telegram user @Global_Service7 📧Email info@globalintcafe.com
9 206
9
✅ DV 2024 DV በትክክል ለመሙላት የራሱ የሆነ መስፈሮቶች አሉት ለምሳሌ ፎቶ መሆን ያለበት:- ✏️ BackGround ሙሉ ነጭ ምንም አይነት Shadow የሌለበት ✏️Width 600 pixels ✏
✅ DV 2024 DV በትክክል ለመሙላት የራሱ የሆነ መስፈሮቶች አሉት ለምሳሌ ፎቶ መሆን ያለበት:- ✏️ BackGround ሙሉ ነጭ ምንም አይነት Shadow የሌለበት ✏️Width 600 pixels ✏️height 600 pixels ✏️edge type 2D/mask ✏️Res. 300 pixels/cm እና image type JPG file ሆኖ ነው resize image aspect ratio ነው የሚሰራው ከዚህ በተጨማሪም ሲሞላ ፎርሙ እና የድህረ ገፅ Situ ላይ በትክክል ስቴፖቹን(steps) መሞላት አለበት። ❗️2024 pdf Manual ከላይ የተለቀቀውን በትክክል ያንብቡት ▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃ ✅https://t.me/Global_internet_service
8 273
10
🇺🇸🇺🇸🇺🇸 DV-2023 🇺🇸🇺🇸🇺🇸▂▂▂▂▂Result▂▂▂▂▂ ✅ ብዙዎችን ባለ እድል ያደረገው Global Internet Cafe ዘንድሮም በ "DV 2023" ውጤት ይፋ እያደረግን እ
🇺🇸🇺🇸🇺🇸 DV-2023 🇺🇸🇺🇸🇺🇸▂▂▂▂▂Result▂▂▂▂▂    ✅ ብዙዎችን ባለ እድል ያደረገው Global Internet Cafe ዘንድሮም በ "DV 2023" ውጤት ይፋ እያደረግን እንገኛለን ባለ እድሎች እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ሞልታችሁ ውጤቱን ያላያችሁ እድሎ እንዳያመልጦት ውጤቱን ማየት አለባችሁ። ✏️DV 2023 ለሞላችሁ ከታች ባለው ሊንክ ውጤታችሁን መመልከት  ትችላላችሁ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://dvprogram.state.gov ✅ Global internet Cafe ሞልታችሁ የእድሉ ተጠቃሚ ሆናችሁ ለኛ ያላማከራችሁን ሙሉ መረጃ ሳይኖራችሁ process ባጀምሩ ይመረጣል Full information በአካል መታችሁ ማግኘት ትችላላችሁ። 🎊እድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ።🎊 ▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂ 🔍አድራሻችን አቢሲኒያ ባንክ ያለበት አንደኛ ፎቅ ላይ በእምነት ካፌ ጎን ጎራ ይበሉ Global Internet Cafe Asella። 🇺🇸 DV_2024(Dv_2015) የመሙያ ቀን መስከረም 21 ይጀምራል። መልካም እድል!! ➖➖➖➖➖➖➖         ✅ለበለጠ መረጃ FAx:- 022-238-10-24 📞 +251911598601 🌐Location Of Global Internet Cafe  Asella https://goo.gl/maps/kZyCWYss3iJcPUpX8 🕹 Telegram Group https://t.me/Global_internet_service 🌐 Our Website https://globalintcafe.com
747
11
Dv 2023 ✅ For more information 👇👇 Winner at Global Internet Cafe
780
12
✏️Our youtube https://youtube.com/c/MkTechZoneETH 📙PASSPORT service group https://t.me/Ethio_passport_online 🌐 Our Website https://globalintcafe.com
832
13
🇺🇸🇺🇸🇺🇸 DV-2023 🇺🇸🇺🇸🇺🇸▂▂▂▂▂Result▂▂▂▂▂ ✅ ብዙዎችን ባለ እድል ያደረገው Global Internet Cafe ዘንድሮም በ "DV 2023" ውጤት ይፋ እያደረግን እ
🇺🇸🇺🇸🇺🇸 DV-2023 🇺🇸🇺🇸🇺🇸▂▂▂▂▂Result▂▂▂▂▂ ✅ ብዙዎችን ባለ እድል ያደረገው Global Internet Cafe ዘንድሮም በ "DV 2023" ውጤት ይፋ እያደረግን እንገኛለን ባለ እድሎች እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ሞልታችሁ ውጤቱን ያላያችሁ እድሎ እንዳያመልጦት ውጤቱን ማየት አለባችሁ። ✏️DV 2022 ለሞላችሁ ከታች ባለው ሊንክ ውጤታችሁን መመልከት ትችላላችሁ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://dvprogram.state.gov ✅ Global internet Cafe ሞልታችሁ የእድሉ ተጠቃሚ ሆናችሁ ለኛ ያላማከራችሁን ሙሉ መረጃ ሳይኖራችሁ process ባጀምሩ ይመረጣል Full information በአካል መታችሁ ማግኘት ትችላላችሁ። 🎊እድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ።🎊 ▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂ 🔍አድራሻችን አቢሲኒያ ባንክ ያለበት አንደኛ ፎቅ ላይ በእምነት ካፌ ጎን ጎራ ይበሉ Global Internet Cafe Asella። መልካም እድል!! ➖➖➖➖➖➖➖ ✅ለበለጠ መረጃ FAx:- 022-238-10-24 📞 +251911598601 🌐Location Of Global Internet Cafe Asella 👇 https://goo.gl/maps/kZyCWYss3iJcPUpX8 🕹 Telegram Group https://t.me/Global_internet_service 🌐 Our Website https://globalintcafe.com
1 751
14
❗️ፓስፖርት ቁጥር ለምትፈልጉ⚡️ ➶➶➶➶➶ - ➷➷➷➷➷ በሀገር ዉስጥም በዉጭም ሀገር ለምትኖሩ ፓስፖርት ለጠፋባችሁ ❶ ፓስፖርት ቁጥር ❷ የተሰጠበት ቀን ❸ የሚያበቃበት ቀን ❹ የትዉልድ ቦታ እና እድሜ ✍በአጠቃላይ ፓስፖርቱ ላይ ያለ ሙሉ መረጃ ለምትፈልጉ በአካል መምጣት ሳይጠበቅባችሁ ባላችሁብት ይደርሳችኋል። ☎️ ለበለጠ መረጃ ☞ 0911598600 ☞ 0911598601 📌 You can inbox using Telegram user below ☟☟☟ 📩 @onlineservice_Ethiopia 📩 @Auto_service_one
194
15
❖አዲስ ፖስፖርት ለማዉጣት ✅የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ እና ✅የልደት ካርድ ሰርተፍኬት ያስፈልጋል። ------ 🔴ወረፋ ለማስያዝ ከታች ባለው user name ይላኩልን:- 📩 @onlineservice_Ethiopia 📩 @Auto_service_one
1 007
16
📌. ከ18 ዓመት በታች ወይም ለልጆች ፓስፖርት ለማውጣት -❖ የወላጅ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት -❖ የልጅ የልደት ካርድ -❖ የቤተሰብ ስልክ ቁጥር ይላኩልን 🔴ወረፋ ለማስያዝ ከታች ባለው user name ይላኩልን:- 📩 @onlineservice_Ethiopia 📩 @Auto_service_one
836
17
📌 ፖስፖርት ለማደስ የሚያስፈልገው ✅ የፖስፖርት ዋናው ገፅ እና ✅ አንድ ፖስፖርት ሳይዝ ፎቶግራፍ። ይላኩልን 🔴ወረፋ ለማስያዝ ከታች ባለው user name ይላኩልን:- 📩 @onlineservice_Ethiopia 📩 @Auto_service_one
713
18
📌 የጠፋ/የተሰረቀ ፖስፖርት ለማውጣት ✅ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ✅ ከፖሊስ ጣቢያ ፖስፖርት ስለ መጥፋቱ የሚያረጋግጥ ደብዳቤ ያስፈልጋል። ይላኩልን -------- 🔴ወረፋ ለማስያዝ ከታች ባለው user name ይላኩልን:- 📩 @onlineservice_Ethiopia 📩 @Auto_service_one
652
19
✅. እድሜ ለመቀየር ወይም ለማስተካከል -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ -❖ ፓስፖርት ኮፒ -❖ የልደት ካርድ -❖ ስልክ ቁጥር ይላኩልን 🔴ወረፋ ለማስያዝ ከታች ባለው user name ይላኩልን:- 📩 @onlineservice_Ethiopia 📩 @Auto_service_one
622
20
✅. ስም ለመቀየር ውይም ለማስተካከል -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ -❖ ፓስፖርት ኮፒ -❖ የፍርድ ቤት ወረቀት -❖ ስልክ ቁጥር ይላኩልን 🔴ወረፋ ለማስያዝ ከታች ባለው user name ይላኩልን:- 📩 @onlineservice_Ethiopia 📩 @Auto_service_one
611