cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ዳሩል ሙእሚናት ( የሰለፊያ ሴቶች መድረክ)

በዚህ ዘመን ሙስሊም እህቶቻችን አላህ ያዘነላቸው ሲቀር መሰልጠንን እና መሰይጠንን መለየት አቅቷቸው የአላህን ድንበር ይተላለፍሉ ዲናቸውን ኅላ ቀር አርገው ያስባሉ ። አላህ ይጠብቀን !!

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
203
Suscriptores
Sin datos24 horas
+17 días
+430 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

በምድር ላይ ህይወትን ለማሳካት ስትንቀሳቀስ መውደቅ ና መነሳት ያለ ቢሆንም  ከወደቁ ቡኋላ መነሳት ግን የስኬታማ ሰወች መገለጫ ነው      ━━━━⊱✿⊰━━━ =
Mostrar todo...
በዱንያ ላይ ከአላህ ውጪ ያለ ነገር ከተገዛህ በአኼራ ላይ ደግሞ ጀሀነም እየተገዛህ ትኖራለህ። አሏህ ይጠብቀን ።
Mostrar todo...
00:28
Video unavailableShow in Telegram
الشيخ أحمد محمد طاهر (يا أيها الذين آمنوا استجيبوا لله وللرسول) . . @darulmueminat
Mostrar todo...
3.00 MB
01:27
Video unavailableShow in Telegram
ማረኝ ጌታዬ ሆይ የአምና ከች አምና ክምሩ ወጅሌ......... በኡስታዝ ሙሀመድ ሲራጅ https://t.me/Altewhid1
Mostrar todo...
9.40 MB
"ሁለት ነገሮችን በጭራሽ አታስታውሳቸው እነሱም ለሰዎች የሰራከው መልካም ነገር እና ሰዎች ያጠፉብህን ጥፋት፡፡" "ሁለት ነገሮች በጭራሽ አትርሳቸው እነሱም አላህ እና የመጨረሻዋ ሀገር /አኺራ"
Mostrar todo...
ንጋት ማለት ነጭ ወረቀት ነው እናማ ትናንት ያለፈን መጥፎ ትውስታ እያሰብክ ዛሬ በተሰጠህ አዲስ ቀን ላይ ጥቁር ነጥብ ጥለህ ቀንህን አትጀምር አዎን አንተ ተመኝተከው ያልተሳካልክ ነገር አላህ እንደማይጠቅምህ ስለሚያውቅ ነውና ይልቁንም የተሻለ የምርጫ ጊዜ ስለተሰጠህ አላህን ከማመስገን ጋር አጥራው እናም እልሀለው የዛሬ ነጭ ወረቀትህ ላይ ትላንት በገነፈለ እስክሪብቶ አታጥቁረው
Mostrar todo...
#ድንቅ_አባባል💗 ☞ ዑስማን ኢብን ዐፋን (ረዲየሏሁ ዐንሁ)፦ «የዒባዳን ጥፍጥና በአራት ነገሮች አግኘው» አሉ ★ አላህ ያዘዘውን ግዴታ በመፈጸም፣ ★ አላህ ከከለከለውና ሀራም ካደረጋቸው ነገሮች በመራቅ፣ ★ አላህ በመልካም ያዘዘውን በመፈጸም፣ ★ አላህ የሚጠላውን ነገር መሥራት የአላህን ቁጣ ስለሚያመጣ ፈርቶ በመተው ናቸው፡፡
Mostrar todo...
القارئ محمد هشام حسن.m4a1.57 KB
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.