2 693
Suscriptores
-224 horas
+27 días
+3730 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
የኢየሱስ ክርስቶስ ሞት የክርስትና ማዕከል ነው። በክርስትና አለን የምንለው ሁሉ፣ ደግሞም በክርስቶስ ያገኘነው ሁሉ፣ ተስፋችን፣ ደስታችን፣ ሰላማችን፣ መጽናታችን ብሆን መተማመኛችን በኢየሱስ ክርስቶስ ሞት የታሰረ ነው።
_ጆን ማክአርተር
@Gospel_of_God
@Gospel_of_God
@Gospel_of_God
❤ 11👍 2
በምን ወደድከኝ (ስለወደድከኝ እወድኻለሁ!!)
በምን ወደድከኝ አልልህም በእርግጥ ወደኸኛል
የፍቅርህ መግለጫ ይሄ ነው ለኔ ተወግተሃል
አንተ ለኔ የሆንከውን ያህል እኔ ላንተ አልሆንኩም
ምን ያህል እንደሆን አላውቅም ለክቼ አላየሁም
ግን አንድ ነገር አውቃለሁ ስለወደድከኝ ወድሃለሁ
ከእርግማን ስለዋጀኸኝ ሞተህ ሸክሜን ስለወሰድክ
በመንፈስ ቅዱስ ስለሞላኸኝ ነፍሴን ስለባረክ
ፀጋን አብዝተህ ስለሰጠኸኝ ከቶም ስላልተውከኝ
ምን ያህል እንደሆን አላውቅም ለክቼ አላየሁም
ግን አንድ ነገር አውቃለሁ ስለወደድከኝ ወድሃለሁ
ደስ ላሰኝህ እቀናለሁ በሕይውቴ ላከብርህ
ሆኖም ከቶ አልጠቀምኩህም ሁል’ጊዜ ሳሳዝንህ
ይልቅ ብዙ አድክሜሃለሁ የትም እየቀረሁኝ
ብዙ ስላላፈራሁ ኢየሱስ ከፍቶኝ አለቅሳለሁኝ
ግን አንድ ነገር አውቃለሁ ስለወደድከኝ ወድሃለሁ
ዘማሪ፡ ተስፋዬ ጋቢሶ
@Gospel_of_God
@Gospel_of_God
@Gospel_of_God
በምን_ወደድከኝ_ስለወደድከኝ_ወድሀለሁ_Bemin_wededkegn_Pastor_Tesfaye_luLMUngVxXM.mp35.79 MB
❤ 8👍 1🤔 1
ስለ እግዚአብሔርን ሉዓላዊነት ይበልጥ በተረዳን ቁጥር፣ ጸሎታችን ይበልጥ በምስጋና ይሞላሉ።
__Robert Charles Sproul
@Gospel_of_God
@Gospel_of_God
@Gospel_of_God
❤ 16👍 2👏 1
ያለ ኢየሱስ ገነት ስዖል ነው። ገነትን ገነት ሚያደርግልን የእርሱ መኖር ብቻ ነው።
__ሰለሞን አበበ ገብረመድህን
@Gospel_of_God
@Gospel_of_God
@Gospel_of_God
❤ 13👍 4
እግዚአብሔር ለእኛ ያለው ፍቅር የማይሻር መሆኑ በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ በተደጋጋሚ የተረጋገጠ እውነት ነው። ብናምንም ባናምንም ይሄ እውነታ ነው።
የእኛ ጥርጣሬ የእርሱን ፍቅር አያጠፋውም፤ እምነታችንም አይፈጥረውም። ይህ ፍቅር የመነጨው ፍቅር ከሆነው ከእግዚአብሔር ማንነት ነው። እናም ከተወደደው ልጁ ጋር ባለን አንድነት በኩል ወደ እኛ ያለማቋረጥ ይፈሳል።
__Jerry Bridges
@Gospel_of_God
@Gospel_of_God
@Gospel_of_God
❤ 11👍 3
የእግዚአብሔር ጸጋ ከኃጢአታችን ከፍ ያለ፣ ከርኩሰታችንም የጠለቀ፣ ከመቅበዝበዛችን የሰፋ፣ ከዘላለምም የረዘመ ነው።
__Steven Lawson
@Gospel_of_God
@Gospel_of_God
@Gospel_of_God
❤ 6🔥 1
ከሁሉ በላይ ታላቁ አስተምህሮ ይህ ነው። የሰው ልጆች በኃጢአታቸው ስጠፉ አይቶ ምትካቸው ይሆን ዘንድ አንድያ ልጁን ላከ፤ በዚህም በክርስቶስ የእግዚአብሔር ጽድቅ ሆነዋል የሚለው ነው። “እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።” (2ኛ ቆሮ 5፥21)
ይህ አስተምህሮ ለጥፋተኛው ሰው የሆነ የኢየሱስ ክርስቶስ ምትክነት።
__Charles Spurgeon
@Gospel_of_God
@Gospel_of_God
@Gospel_of_God
👍 6❤ 3
ክርስቶስ አልባ መስቀል ለእኔ መጠጊያ የሌለው ነው። ያልተሰቀለው ክርስቶስም አዳኜ ልሆን አይችልም።
ኦኦ! በተሰቀለው ክርስቶስ በእርሱ አርፋለሁ።
__B.B. Warfield
@Gospel_of_God
@Gospel_of_God
@Gospel_of_God
👍 6❤ 4
የዓለም ሰላም አንጻራዊ እና ጊዜያዊ ነው፤ ምክንያቱም በሁኔታዎች ላይ የተመሰረተ ነው። የእግዚአብሔር ሰላም ግን ፍፁም እና ዘላለማዊ ነው ምክንያቱም የተመሰረተው በጸጋው ላይ ነው።
_ጆን ማክአርተር
#መልካም_ሠንበት!
@Gospel_of_God
@Gospel_of_God
@Gospel_of_God
❤ 12🔥 1
አቤቱ፥ መንገድህን አመልክተኝ፥ ፍለጋህንም አስተምረኝ።
አንተ የመድኃኒቴ አምላክ ነህና በእውነትህ ምራኝ፥ አስተምረኝም፤ ቀኑን ሁሉ አንተን ተስፋ አድርጌአለሁ።
(መዝሙር 25V4&5)
@Gospel_of_God
@Gospel_of_God
@Gospel_of_God
❤ 14
Elige un Plan Diferente
Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.