cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Elon Academy plc ኤሎን አካዳሚ

EVERY STUDENT,EVERY CHANGE,EVERY DAY AT ELON!!! For more information u can join our Facebook page @elon12 or call to us with one of these numbers, 0921 01 57 48 or 0915 5607 77. Txs

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
4 566
Suscriptores
+724 horas
+1397 días
+30630 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

🎒ጥብቅ ማሳሰቢያ🎒 የነባር ተማሪዋች የምዝገባ ግዜ የሚጠናቀቀዉ እሮቡ ሐምሌ 10 ከሰዐት 10:30 መሆኑን ልናስታዉስዋ እንወዳለን። እስካሁን 85% በመቶ ተማሪዋች የተመዘገቡ ሲሆን ከተጠቀሰዉ ቀን በኃላ የምናስተናግደው ባለን ክፍት ቦታ ብቻ ይሆናል።ጤና ቆዩን❤️🙏❤️
Mostrar todo...
👍 9 8👏 4
ከክረምት ትምህርት ጋር ተያያይዞ...✍ 🎒ጥያቄ 1:- ተማሪዋች ዩኒፎርም ይለብሳሉ? 🔖 ክረምት እንደመሆኑ ከሁኔታዉ ጋር የተስማማና ስርዓታማ የሆነ የራሳቸዉን ልብስ መልበስ ይችላሉ። 🎒ጥያቄ 2:- ትምህርቱን ከጀመሩ በኃላ ክፍያዉን መክፈል ይቻላል? 🔖
ይቻላል። ሰኞ ሐምሌ 8 ትምህርት ሲጀምሩ አሊያም ሐምሌ ወር መጨረሻ ድረስ ክፍያዋን መክፈል ይችላሉ። 🎒ጥያቄ 3 ለ6ተኛና ለ8ተኛ ክፍል ተማሪዋች መደበኛ ትምህርታቸዉን በክረምት ማስተማሩ ለምን? 🔖 ከዚህ ቀደም ካሉ ልምዶች በመነሳት ቀድሞ በመጀመር በኃላ ላይ ያለፋትን ክፍል መ
ከለስ የሚያስችል ጊዜ ማትረፍ ተችሏል። ይህ ስልት አዋጭ መሆኑንም በዚህ አመት ያስፈተናቸዉ ተማሪዋቻችን 100% በማለፋቸዉ በግልጽ ታይቷል። 🎒ጥይቄ 3:- በሌሎች የክፍል ደረጃዋች ላይ የ5 ሳምንቱ የክረምት ትምህርት ትኩረቱ ምን ላይ ነዉ? 🔖 ልዩ ትኩረት የሚያደርገዉ የእንግሊዘኛ ቋንቋን(4ቱን ክህሎቶች) እና የሒሳብ እና የኮምፒውተር ትምህርት ይሆናል። 🎒ጥያቄ 4:-ተማሪዋች ግማሽ ቀን እንደመቆየታቸዉ የሚበሉት ነገር ይዘዉ መምጣት ይኖርባቸዉ ይሆን? 🔖 አዋን። ወቅቱ ክረምት ስለሆነም ሀይልና ሙቀት ስለሚያስፈልጋቸዉ በእረፍት ሰዐት የሚመገቡት ነገር ይዘዉ እንዲመጡ ይበረታታሉ። 🎒ጥያቄ 5:-ተማሪዋች የተማሩትን በፈተና ይመዘናሉ? 🔖 በትክክል። አንድ ሙከራና የማጠቃለያ ፈተና ይኖራቸዋል። 📖ተባብረን በመስራት ለዉጥ አምጥተናል።📖 የትምህርት አጋርዋ።
Mostrar todo...
👍 21🙏 4
🎒ከክረምት ትምህርት ጋር በተያያዘ  ጠቃሚ መረጃዋች🎒 🔖 የሚሰጥበት ጊዜ:- ከሐምሌ 8-ነሐሴ 10,2016  ለ 5 ሳምንት 🔖 የሚሰጥበት ሰዐት ከ2:30-6:30 🔖 የሚማሩት ክፍሎች:-ከ1-8ተኛ ክፍል ሆኖ የ6ተኛና 8ተኛ ክፍል ተማሪዋች ሁሉም ተሳታፊዋች እንዲሆኑ ይጠበቃል። 🔖 የሚሰጡት የትምህርት አይነቶች:- የተላከዉን ደብዳቤ እባክዋን ይመልከቱ። 🔖 የምዝገዉ የሚጀምርበት ጊዜ:- ሐምሌ 1,2016 🔖 የክረምት ትምህርት ክፍያ :-ብር 1500 ❤️ተባብረን በመስራት ለዉጥ አምጥተናል❤
Mostrar todo...
👍 7👏 4
Photo unavailableShow in Telegram
👍 8
Photo unavailableShow in Telegram
👍 13 4👎 1
26👏 16👍 13😁 3
Congratulations....Grade 8 Place Campus Branch 100% pass
Mostrar todo...
👍 9🤔 1
🏆እንኳን ደስ አላችሁ🏆 በሁለቱም የአንደኛ ደረጃ ቅርንጫፎቻችን ለ8ተኛ መልቀቂያ ክልላዊ ፈተና የተቀመጡት ተማሪዋቻችን 100% ወደ 9ነኛ ክፍል ተዘዋውረዋል። ለተማሪዋች፣ለመምህራንና ወላጆች እንዲሁም ለመላዉ የኤሎን አካዳሚ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን።😂😂😂❤️🙏❤️
Mostrar todo...
👏 33 18👍 3
Congratulations....Eastwing Branch 100% pass
Mostrar todo...
👏 34👍 19
Photo unavailableShow in Telegram
👍 29 10
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.