cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የነቢይ ወዳጅ/yanebiy wedaj

የነቢይ ወዳጅ: ”🍁ብዬም ተመኘሁኝ የኔ ጠቢብ በዘመኖት ኖሬ በሖንኩኝ ሷሒብ ወይ ደግሞ ኻዲሞት እግሮትን የሚያጥብ! ተመኘው ቤቴ ሆኖ ካንቱ አጠገብ ማግኘት በፈለግኩበት የምቀርብ 🌸صلى الله عليه وسلم🌸 እናቴም አባቴም መስዋት ይሁንሏቸው ያረቢ አግዘኝ ልቅሰም በተቸሩት እውቀታቸው ፀንቶ ሚያፅናናም አርገኝ በዲናቸው ጌታዬ!እድሉንም ስጠኝ ልሁን ወዳጃቸው🍁” @asunaweljemaa

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
403
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Mostrar todo...
#ያላንቱ//አዲስ ነሺዳ// YALANTU// New Neshida 2023@ALBurhanTube

Like እና Share በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ የYouTube ቻናላችንን subscribe በማድረግ በየጊዜዉ የሚለቀቁ vedioዎችን ይመልከቱ Facebook page የፌስቡክ ገፅ:- 👇👇

https://www.facebook.com/AlBurhanTube

የYouTube ቻናል፦ 👇👇

https://youtube.com/@al-burhantube3577

Photo unavailableShow in Telegram
እስኪ እናየዋለን ካስኬደ መንገዱ አሉ⁉️ የኮንቦልቻ ከተማ ከንቲባ በኻሊድ መስጅድ ዙሪያ ኮሚቴዎችን ከቢሮው ድረስ አስጠርቶ ሲያቅራራና ሲፎክር ውሏል  መሻይኾችን አባሮ መጤዎችን እንደሚያስገባ ዝቷል ለህዝብ ያለውን ገድለኝነት በይፋ በማውጣት የምንም አታመጡም አይነት ቀረርቶውን አሰምቷል በመሻይኾች ላይ ዝቷል ከዛሬ ጀምሮ ለመስጅድ ኢማሞች ሙአዚኖች እና ሰራተኞች ደምወዝ መክፈል ታቆማላችሁ የሚል ትአዛዝ ሰጥቷል !! ሰቃዩም ገዳዩም ሿሚውም እኔ ነኝ ብሏል የት ይደርሳል ያሉት ጥጃ ዛሬ ማደሩን እንጃ‼️ ፈርኦንን እንዳልነበረ ያደረገ ጌታ ያንተን መሰሎችን ስንቱን ሙተጀቢር ከምድረ ገፅ ያጠፋቸው ጌታ አሏህ መኖሩን ረስተህ ነውን ይህ ሁሉ ፉከራ!! ሸር ሸር ሸር ያጀመዐ #ዙመር_ኢስላሚክ_ሚዲያ
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
#ረመዷንን_እንዳረስበት_እንበራታ በሚል ርእስ ከገፍላ ማንቂ የሆነ ፕሮግራም ማዘጋጀታችንን ስናበስራችሁ በደስታ ነው🙏 ጁመዐ ምሽት ከ4:30 ጀምሮ ከዶ/ር ሸይኽ ሙሀመድ ረመዷን ጋ ልዩ ረመዷናዊ ደውራ ይኖረናል እንዳትቀሩ እንዳያልፋችሁ ፕሮግራሙ በሉባብ ሚዲያ የቴሌግራም ግሩፕ ላይ በላይቭ ስርጭት የሚካሄድ ይሆናል። ሸር እናድርገው ባረከሏሁ ፊኩም🙏 https://t.me/Lubab_media
Mostrar todo...
Mostrar todo...
#አልፊ_ሰላት || አዲስ መንዙማ በሪያድ አሚር || New Menzuma Riyad Amir / 2023 @ALBurhanTube

Like እና Share በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ የYouTube ቻናላችንን subscribe በማድረግ በየጊዜዉ የሚለቀቁ vedioዎችን ይመልከቱ Facebook page የፌስቡክ ገፅ:- 👇👇

https://www.facebook.com/AlBurhanTube

የYouTube ቻናል፦ 👇👇

https://youtube.com/@al-burhantube3577

Mostrar todo...
#ጀማሊል_ጀማል || አዲስ መንዙማ || JEMALIL JEMAL || NEW MENZUMA @ALBurhanTube

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ ውድ የ AL Burhan Tube ቤተሰቦቻችን እንኳን ለተከበረው የረመዷን ወር በሰላም አደረሳችሁ መልካም የኢባዳ ጊዜ ይሁንላችሁ እያልን ለረመዷን ስጦታ ሊሆን ዘንድ ጀማሊል_ጀማል የተሰኘውን አዲስ የመንዙማ ክሊፕ ይዘን መጥተናል መልካም የረመዷን ወር ለሁላችንም ይሁንልን ************** Like እና share በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ የYouTube ቻናላችንን subscribe በማድረግ በየጊዜው የሚለቀቁ vedioዎችን ይመልከቱ || የYouTube ቻናል፦ 👇👇

https://youtube.com/@al-burhantube357

የፌስቡክ ገፅ:- 👇👇

https://www.facebook.com/AlBurhanTube

Mostrar todo...
#ጀማሊል_ጀማል የመንዙማ ክሊፕ በቅርብ ቀን ይጠብቁን @ALBurhanTube

ልዩ የረምዷን ስጦታ *********** ጀማሊል_ጀማል || Gemalil_Gemal || ኣዲስ መንዙማ || New Menzuma ************** Don’t forget to subscribe and Like and share the vedio Like እና share በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ የYouTube ቻናላችንን subscribe በማድረግ በየጊዜው የሚለቀቁ vedioዎችን ይመልከቱ @al-burhantube3577 የፌስቡክ ገፅ ||

https://www.facebook.com/AlBurhanTube

የYouTube ቻናል ||

https://youtube.com/@al-burhantube3577

Photo unavailableShow in Telegram
አሰላሙ ዓለይኩም ወረሕመቱሏሂ ወበረካቱሁ ዉድ የ#አል-ቡርሃን-ቲዩብ ተከታታዮቻችን፥ ኣዳዲስ እና የድሮ የሀረሪ ነሺዳዎችን እና መንዙማዎችን ኣልበሞችን ጥራቱን በጠበቀ መልኩ በመስራት የሚታወቀዉ ቻናላችሁ #አል-ቡርሃን-ቲዩብ  ኣሁን ደግሞ ለመጀመሪያ ጊዜ በአማርኛ የተሰራ ሞቅ ደመቅ ያለ ተደምጦ የማይጠገብ #ጀማሊል-ጀማል የሚለዉን ምርጥ ኣዲስ መንዙማ ለረመዷን ይዞላችሁ ብቅ ብሏል ***************************** Like እና Share በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ የYouTube ቻናላችንን subscribe በማድረግ በየጊዜዉ የሚለቀቁ vedioዎችን ይመልከቱ   Facebook page የፌስቡክ ገፅ:- 👇👇 https://www.facebook.com/AlBurhanTube የYouTube ቻናል፦ 👇👇 https://youtube.com/@al-burhantube3577
Mostrar todo...
🕋 አሰላሙዐለይኩም ወረሕመቱሏሂ ወበረካቱህ🕌 ለአና ሙስሊሙን ግሩፕ አባላት እንዲሁም ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ እንኳን ለኢስራእና ሚዕራጅ መታወሻ ሌሊት በሰላም አደረሳቹህ እያልን ለዚህ ተዐምሯዊ ጉዞ የግንዛቤ ማስጨበጫ የሚሆን ልዩ የቪዲዮ ደርስ ዝግጅት ስናበስራቹህ በታላቅ ደስታ ነው # በዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ረመዷን ከምሽቱ 3:00 እንገናኝ....... አድድድድድድድድ እንዲሁም ሼርርርርርርርርርር በማድረግ እናዳርስ https://t.me/anallmuslim https://t.me/anemuslimun
Mostrar todo...
Repost from N/a
🌴رياض الجنة የጀነት ጨፌ🌴 ክፍል_22_የሐዲስ ቁጥር_16_ማብራሪያ #ውድና የተከበራችሁ የአነል ሙስሊም ግሩፕ ሙስሊም አባላቶች #የአርበዑን አንነወዊያህ ልዩና ማራኪ ደርስ* #ክፍል_22 በሚከተለው መልኩ ተዘጋጅቷል። 🎙ዶክተር ሸይኽ ሙሐመድ ረመዷን ሐፊዞሁሏህ በንቃት እንከታተል ለሌሎችም ሼር እናድርግ። 👇 ▼▼▼▼▼▼▼ 👇 https://t.me/anamuslimune
Mostrar todo...
New Recording 94 2.m4a6.83 MB
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
🌴رياض الجنة የጀነት ጨፌ🌴 ክፍል_22_የሐዲስ ቁጥር_16_ማብራሪያ #ውድና የተከበራችሁ የአነል ሙስሊም ግሩፕ ሙስሊም አባላቶች #የአርበዑን አንነወዊያህ ልዩና ማራኪ ደርስ* #ክፍል_22 በሚከተለው መልኩ ተዘጋጅቷል። 🎙ዶክተር ሸይኽ ሙሐመድ ረመዷን ሐፊዞሁሏህ በንቃት እንከታተል ለሌሎችም ሼር እናድርግ። 👇 ▼▼▼▼▼▼▼ 👇 https://t.me/anamuslimune
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.