cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Shme Geniouse Hair Stylist

የወንድ ጸጉር-30-ፌድ-40 ጺም+ጸጉር-50 ጺም-25 እጥበት -25 ስክራፕ-30 ቀለም -60 አገልግሎቶቻችን በተቀላጠፈ ሁኔታ እናስተናግዶታለን።መተው ይጎብኙ ስልክ ቁጥር+251912769228/+251900609526

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
179
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

00:20
Video unavailableShow in Telegram
00:20
Video unavailableShow in Telegram
Repost from Enem lewegene
በአፍሪካ ሀሩራማ ክልል ተስፋፍቶ የሚበቅለው ቁጥቋጦ መሰል ግራዋ ቁመቱ እስከ 5 ሜትር ያድጋል፡፡ በብዙ የአፍሪካ አገራት በተለያየ መጠሪያ ይታወቃል፡፡ግራዋ ሳይንሳዊ ስሙ ቨርኖኒያ አሚግዳኒና (Vernonia amygdalina) ይባላል፡፡ ለጽዳት፣ ለምግብነት፣ ለአጥር፣ ለእንስሳት መኖ፣ ለሰው እና ለእንስሳት መድኃኒት እና ለሌሎችም ብዙ ነገሮች ይጠቅማል፡፡ አገራችንን ጨምሮ በብዙ የአፍሪካ አገራት በተለያየ መጠሪያ ይታወቃል፡፡ የግራዋ ጥቅሞች - ግራዋ በኢትዮጵያ ውስጥ ባህላዊ መጠጦችን ከማዘጋጀታቸው በፊት ለዕቃ ማጠቢያነት ያገለግላል። ለምሳሌ ጠላ፣ጠጅ ከማዘጋጀታቸው በፊት እቃወቹ በግራዋ ቅጠል ይታጠባሉ። - በእንስሳት አካል ላይ ለሚራቡ ጥገኞች በእንስሳት አካል ላይ መዥገር፣ ቅማንዥር እና ቅጫም የተራባ እንደሆን፣ የግራዋን ቅጠል ጨፍጭፎ፣ በጨው ዘፍዝፎ የእንስሳን አካል በደንብ ማጠብ ነው፡፡ - የዚህ ተክል ቅጠል ግርዛት በሚፈፀምበት ጊዜ ጥቅም ላይ ይውላል። የደም መፍሰስን ለማቆምና ደም እንዲረጋ ለማድረግ ገራዦች ይጠቀሙበታል። ጥቂት ቅጠሎችን በመዳፎች በማሻሸት ፈሳሽ መውጣት ሲጀምር ቁስሉ ላይ እንዲንጠባጠብ ይደረጋል። ከዚያም ሌላ ቅጠል ደግሞ ቁስሉ ላይ ይደረጋል። - በምዕራቡ የምድር ወገብ አካባቢ ያሉ የአፍሪካ አገራት ቀንበጡን ግራዋ ለሾርባ ወይም ለወጥ ይጠቀሙታል፡፡በአገራችን በጣም ውስን በሆነ ደረጃ የሳማ ቅጠል እና ግራዋ በአንድነት አረንጓዴ ወጥ ይሰራል፡፡ ምንም እንኳን ግራዋ መራር ቢሆን፣ የሳማ ጣዕም ጥሩ ወጥ እንዲሆን ይረዳዋል፡፡ ግራዋ ፀረ ፈንገስ፣ ፀረ ተውሳክ የሆነ፣ ሲጠጣ ለሰው ጤና በብዙ ፍቱን የሆነ ተክል ነው፡፡ በቀላሉ ከቆላ እስከ ደጋ ቢተክሉት ይበቅላል፡፡ ለምግብም፣ ለመድኃኒትም ይሆናል፡፡ ግራዋን አልሙ፣ ጤናችሁን ተንከባከቡ፡፡ አፍሪ ኸርባል ወደ ተፈጥሮ እንመለስ
Mostrar todo...
00:20
Video unavailableShow in Telegram
00:35
Video unavailableShow in Telegram