cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

hanan tarq

Instagram @official_hanantarq Ethiopian actress

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
5 099
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Repost from Yamlumolla
የጣዲቄ ሙዚቃ ቪዲዮ ተለቋል! ገብተው ይመልከቱ! 👇🏾 ያላችሁን ፍቅርና አክብሮት እንዲህ መጥታችሁ ሙዚቃችንንና ቪዲዮያችንን ስላደመቃችሁልን እዚህ ላይ የተሳተፋችሁትን ኹሉ እጅግ አድርጌ በድጋሚ አመሰግናለሁ! Director - Dess Camera and Editing- Tsegaye Desta Actors - @official_mulugeta_zemichael @mannawerede @amanuel_mussie @luna_tekle @yab.papa @bebealem5 @neba_setotaye @tsinat_terefe በሙዚቃ ጉዞዬ ላይ አብራችሁኝ በመሆን ድጋፋችሁን #Stream #Share #Like #Comment በማድረግ እያበረታታችሁኝ ላላችሁት የሙዚቃ ወዳጆቼ ወይም አድናቂዎቼ ( ሕልመኞቹ ) ላቅ ያለው ምስጋናዬ ለእናንተም ይድረስልኝ! Tadiqe’s music video is #OUT! You can watch it on my YouTube channel ( Link 👇🏾 ) or Stream it on all platforms including on @iaamapk (IAAM app) https://youtu.be/bczxiMqqHGA Thank you all for the support as always 🙏🏾
Mostrar todo...
ጷጉሜ 3/13/13  - ሙዚቃ 3 ተለቋል እንደኹሌው ዛሬም ይሄን ቆንጆ (አማራጭ) ቪዲዮ የሠራውን Tsegaye Desta YouTube Channel እንድታመሰግኑልን እንፈልጋለን። ከትናንት ሌላ አንድ እርምጃ ተራማጅ በመሆኑና ትልቅም ባጀት ይሁን ትንሽ ኹሌም ጥራት ያለውን ሥራ ማቅረብ ባሕሪው ስለሆነ!! ስለ ዮሲ ሙዚቃ ሕይወቱ ከትናንት ስቀጥል፦ በአሜሪካን አገር በነበረት ከተማ እጅግ ከመደመጡና ከመወደዱ የተነሣ ከ Piddy ለመገናኘት በቅቷል። እንዲሁም እነ Migos ያሉበትን Quality Control Record Label ቀልብ በመሣቡ ምክንያት እነርሱ ጋር ቲኬት ቆርጠዉለት ቀጥታ ወደነሱ ሲያቀና.... ይቀጥላል Link here 👇🏽 https://youtu.be/JmH6wKNH5E0
Mostrar todo...
በአዲስ EP ተመልሻለሁ! 🌼 እንደሚታወቀው ጷጉሚያችን እንደአገር ከሌላው ዓለም ለየት አድርጎ የሚያኮራን አንዱ መለዮአችን ነው። ለዚህም ነው ሌላ ለየት ያለ ነገር ይዤ ከመጣው አይቀር ልዩ በሆነው ወር ለማካፈል የፈለኩት። ለአምስት ቀናት አምስት ሙዚቃዎችን ከነቪዲዮቻቸው አዘጋጅቼ ይዤ መጥቻለሁ! በእያንዳንዱም ቀን አንድ ሙዚቃ ይለቀቃል እኔው YouTube Channal ላይ! በቅድሚያ ሙዚቃውን ስሙት፣ ቪዲዮንም ተመልከቱትና ስለድምጻዊውም ሆነ ስለሠራነው ሥራ በቀጣይ ቀናት ውስጥ አብራራለሁ። ሙዚቃ -1 በጷጉሜ -1 ( የወንዜ ልጅ ) እነሆ፦ መልካም አዲስ አመት! Link 👇🏽 https://youtu.be/WMY94yF6d7o
Mostrar todo...
ግጥምና ዜማ ድርሰት ሒደት ውስጥ ያለው የሐሳቦች ፍልሚያና ይኼኛው ቃል አይመጥነኝም ቅብጠት ኹሌም ይደንቀኛል 🙂 ለዛም መሰለኝ ለድርሰት የተወሰነ ብልጫ እንዳደርግ የሚገፋኝ። ሙዚቃዎቼን ገብተው on my YouTube channel ያድምጡ! 🙏🏾 መልካም አርብ ✊🏽 📷 @ethiocreatives 🙏🏾 https://youtube.com/channel/UCs5cIiiUshqfUwmzNLZ12Jw

ሐሙስ ደርሷል ሙዚቃው ሙሉው ተለቋል አዋራው ጭሷል እልፍ 8 ሆኗል! ከአማኑኤል ሙሴ ጋር የሰራነውን ሙዚቃ ሙሉውን ገብተው ያድምጡ! 👇🏽 https://youtu.be/JKyoy80AStw
Mostrar todo...
እልፍ አልበም ቀጥሏል! 7ተኛው ሙዚቃ ( ፅናቴ ) ቅምሻ ተለቋል! የሚገርም ክህሎትና ብዙ አቅም ኖሯቸው ጊዜያቸውን ግን ከሚጠብቁ ውስጥ አንዷ የሆነችው መና ወረደ ጋር የPop ዘውግ ባለው ሙዚቃ እልፍ አልበም ላይ እንዲህ መጥተናል። የሐሙስ ሰው ይበለን 👇🏽 https://youtu.be/9fIlKPMQ69w
Mostrar todo...
ቅምሻ 2! ብዙን ጊዜ እንደዜማና ግጥም ጸሐፊ ወይም አቀናባሪ  ስቱዲዮ ውስጥ የምቸገረው ነገር ቢኖር ለማስደነቅና ለማስጨብጨብ ሳይሆን የሙዚቃውን ስሜትና ሐሳብ በትክክል ለመግለጥ ድምፃውያኖቻችን ማሳመንና ወደዚህ ሙድ ውስጥ መክተት ነው። እንደዚህ ትልቅ ሐሳብ የያዘ ሙዚቃ ደግሞ ሲሆን ብዙ መዋሐድ ይጠይቃል። ይኽ ሒደት ግን ከኪያ Kiya Kassahun ጋር በጣም ቀላል ነበር። እንደነ ጋሽ ጥላሁንና ሌሎች አንጋፋ ድምፃውያን እሷም በሚገርም ብቃት እንደምታብብ አልጠራጠርም! እስከነገ ኹለተኛውን ቅምሻ እነሆ 👇🏽 https://youtu.be/vRQ5SCIHVAQ

Band Audition 🚨 የራሴን ሙዚቃዎች በመድረኮች ለማቅረብ ዝግጅት ላይ ነኝና ሙዚቃ መሣሪያ በጥሩ መጫወት የምትችሉ ኹሉ እየተጫወታችሁ በ Video በመቅዳት Inbox እንድታደርጉልኝ በትህትና እጠይቃለሁ። P.s - በዚህ አሥር ቀናት ውስጥ ብቻ ነው Submit ማድረግ የሚቻለው 🙏🏾
Mostrar todo...