cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የፍቅር ťěxŧ

L fkrgnah mne malte teflgalh/teflgiyalsh😍😍 Fkrhns lgltslate tflgalh/tflgiylsh😍😙 Ye fkr teykas lmtyk techgrhal/techgrshal💑 L ledts hbd ltlate felghal/flgshal.🎂 Nfkothns legltslat flghal/felgshal.👫 Ykrta lmtyks. L hulum @lovertextbot @Umiiihaytiii

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
455
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
🔥 ተወዳጁ FIAS777 ከ 1,000 ብር ቦነስ ስጦታ ጋር በቴሌግራም መቷል አሁኑኑ ይቀላቀሉን 🤑 🔴 ስልኮን ብቻ በመጠቀም በወር እስከ 30,000 ብር ተከፋይ ይሆናሉ 😱 ✅ የFIAS777 ቦትን ተጠቅመው ሲመዘገቡ የ 1,000 ብር ስጦታ በተጨማሪም 1 ሰዉ ወደ ቦቱ ሲጋብዙ በየቀኑ የ 100 ብር ቋሚ ክፍያ ✅ ዛሬውኑ ይጀምሩ ስኬትን ከ Fias777 ጋር ያጣጥሙ 🔥 🔥 ከስር ባለው ሊንክ ቦቱን ያስጀምሩ👇👇 https://t.me/Fias777_bot?start=r0386145554 https://t.me/Fias777_bot?start=r0386145554
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
🙎🙇👪💑💏👰
Mostrar todo...
በርግጥም ፍቅር ከሚባለው ቃል በላይ አፈቅርሻለሁ ለዛ ነው ማበዴ ፍቅሬም የማይገባሽ ሁሉ ቦታ አንቺ አለሽ የትም ቦታ ከጎኔ ነሽ በሃሳብ አለም ውስጥ ያለሽውን ሰኩን አፍቅሬ እብድ እብድ ያጬጫውተኛል ከሰው መኖር አስጠላኝ ብቻዬን ሆኜ የፍቅር ዘፈን ጮክ ብዬ መዝፈን ሰሌም ይሰጣኛል ለሰው የማይታዩ ለኔ ይታየኛል ላንቺ ውሎዬን በዲያሪ ኬልፃፍኩኝ እንቅልፍ አይመጣልኝም ባንቺ ናፍቆት የተነሳ እራሴን እረሳሁ ስላንቺ ስናገር የሰሙኝ አንቺን ማየት ተመኙ አስተዋውቀኝም ብለውኝ ነበር እኔ ይህን አልኳቸው እሷ እሩቅ ነች ላትመለስ ሄዳለች...ይቀጥላል!
Mostrar todo...
sending-love.mp41.10 KB
እነዛን ተርበዉ የሚያድሩትን አስባችኋቸዉ ታዉቃላችሁ ❓ እነዛን የቲሞች አስባችኋቸዋል❓ እነዛን አዛዉንቶችንሽ ❓ እነዛን የገንዘብ ድሆችንስ የእለት ጉርሳቸዉን መሸፈን የማይችሉትን ❓ ዛሬ አንድ ብር ዋጋ አላት ነገ ሚዛን ላይ ትልቅ ደረጃ አላት ምን አለ ሰድቄ በመጣሁ እንላለን መልካም ስራችን ሲያንስ ኑ ተባብረን የቲሞችንና የተቸገሩ ሙስሊም ወገኖቻችንን እንርዳ ➡️በልብስ ➡️በገዘብ ➡️በአስዜዛ ➡️በተለያዩ በቤት ቁሳቁሶች መርዳት ትችላላቹ ንያችሁን በዉስጥ መስመር ወይም በዚህ አስቀምጡልን በአባልነትም ለመስራትየምትፈልጉ እና መርዳት የምትፈልጉ👎👎👎👎👎 0904595518 @Jafu412 @Umiiihaytiii
Mostrar todo...
ሼር ሼር
Mostrar todo...
''አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ'' ይህ ላታህዘን የመረዳጃ ተቋም ሲሆን ብዙ የተቸገሩ ሰዎች የኛን የእርዳታ እጅ እየጠበቁ ነውና እኝም በአላህ ፍቃድ የቻልነውን እያረግ ነው #string art# ሰርተን በመሸት ላይ ነን እና ይህ ከላይ እንደምታዩት የተለያዩ የቁርዐን አያዎችን በተለያዩ ዲዛይን ሰርተን እናቀርባለን ይህ ገቢ ሙሉ ለሙሉ ለመረዳጃ ተቋም ነው ሚገባዉ #እድሉ ሳያመልተዎት ጀመዐውን በተለያዩ ነገሮች እንርዳ ነገ ይሆን አለም ጥለን ስንሄድ እዛ አረፍ ምንልበት አሪፍ ነገር መስራት አለብንና ‼ String art የሚገዛ ካለ inbox ወይም በነዚ ስልኳች ያገኙናል 0965187213 0911470850 0904595518 0904595518 0938619117 ደውሎ ማዘዝ ይቻላል ያሉበትቧታ እናደርሳለን ይዘዙን በፈለጋችሁት አይነት እዘዙን እንሰራለን ላታህዘን የመረዳጃ ተቋም '' መልካም ተግባራት ምንንም አሳንሰህ አተመልከት ወንድምህን በብሩ ፈገግታ መገናኘት አንኳ '' ነቢዩ (ሶ,ዐ,ወ) ይሄን ጀመዐ በተለያየ ነገር መርዳት ወይም እንደ አባል ሆኖ መስራት የሚፈልግ ከስር በሚገኘዉ ስልክ ቁጥር ያናግሩን 👇👇👇 0965187213 0904595518 https://t.me/resulinn
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.