Nigus tekle haymanot 2 school MEME
196
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
እረ የተክላይማኖት ተማሪዎች እረ ምን እየተካሄደ ነው ጓደኞቻችንን አሳጡን ፈረቃ በመቀየር እናም ትምህርት ይበቃናል😭
ውድ የ NTH ተማሪዎች በአሉ የሰላም የፍቅር የሀጎስ የጫላ የደመላሽ የሙስጠፋ እና የአበበ ይሁንዘልን😘
ያው ቂም መያዝ ለማንም አይጠቅምምና ያስቀየምኳቹ ሰዎች ካላቹ.....
በአዲሱ አመት... እንዳላስቀይማቹ ፀባያቹን አስተካክሉ።
በጣም ደስተኛ ነኝ ሁላችንንም በሰላም ጠብቆ በጤና ያገናኘን🙏 ሀገራችንና ህዝባችንን ሰላም ያርግልን። ሰላም የሁሉም መሰረት ነው።
በሰላም.... ባልትና በርበሬ የተሰራ ወጥ ካላቹ መጥቼ በመብላት እተባበራቹዋለው ልል ነበር ግንፈ ዛሬ ዶሮ ነው የምበላው😍
ሁላቹንም ወዳቹዋለው መልካም በዓል 💚💛❤️