cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ⓨøŕđĭ £ĸŕ😍

#Fun😂 #Ye fkr zefen😘 #Yenafkot zefen😕 #Gerami le pp yemihonu pic👯 #ግጥሞች https://vm.tiktok.com/ZM88QL7Rs/ @Yoordani5 Join👆👆 Cross👇👇 @Yoordani

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
208
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

🎙 JOIN US @Yoordani5
Mostrar todo...
Dawit Mengistu X Gildo Kassa ንገሪኝ.mp32.98 MB
ልቤን አስጨንቆት አደገኛው ፍቅር❤️
Mostrar todo...
7.38 KB
አው አውቃለው ልቤ ጠቁሯል ግን አንተም ላይ እንዲሆን አልፈልግም ነበር ምንም ብታደርገኝ፤ ልረሳህ እሞክራለው ግን ደሞ መርሳት ስጀምር ለምን እያልኩ እራሴን ወቅሳለው፤ቢመለስ እያልኩ እመኛለው ብትመለስ እንደማልቀበልህ እያወኩ ብቻ እንዲ ሆኛለው ሞቻለው ግን እየኖርኩ ነው ለምን እንደምኖር ሳላውቅ
Mostrar todo...
𝐓𝐡𝐞 𝐝𝐚𝐲 𝐨𝐟 𝐟𝐫𝐢𝐞𝐧𝐝𝐬 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ በህይወትህ ውስጥ የማትረሳቸው (19) ጓደኞችህ እነማን ናቸው?? ለነዚህ (19) ብቻ ይሄንን መልዕክት ላክ እኔ እንዳደረኩት ስንት ሰው መልሶ እንደሚልክልህ እናያለን!!!! በታማኝነት መላክ ጀምር ለ(19) ብቻ !! ምክንያቱም ዛሬ የአለም የጓደኛሞች ቀን ነው ። ጀምር እኔም ከእነሱ መካከል ከሆንኩ ላክልኝ ከ1 ሰው 6መልዕክት በተደጋጋሚ ከደረሰህ/ሽ የምር አንተ በዛ ሰው ተወደሃል ማለት ነው አትጠራጠር
Mostrar todo...
10.02 KB
ናፍቄህ አላውቅም💔🙍‍♀ ~~ መደወል አቁሜ ቴክስቱንም ትቼው፤ ፍቅረኛ እንዳለኝም ፈፅሞ ረስቼው..፤ እኔን አስበልጠህ እንዳልሆንክ እንደዛ የሳቅህን ውበት የወሬህን ለዛ.......😊 ያን ሁሉ ትዝታ ዘንግቼ እንደዋዛ...... ትናንትናችን መሀል ሺ ደስታ ቢፈልቅም፤ እመነኝ የኔ ውድ ናፍቄህ አላውቅም። 😟😟 አይኔ ሳያባራ ዝም ብሎ ቢያለቅስም፣ ህሊናዬ ራሴን አጥብቆ ቢወቅስም፣ ጉንጬ በንባዎቼ ደጋግሞ ቢርስም፤ ያለተቀናቃኝ በልቤ ብትነግስም። 😕😕 ደግነትህ በዝቶ ቢነሳኝም አቅም፤ እመነኝ የኔ አለም ናፍቄህ አላቅም። 🤕🤕 አንተን ካጣሁ ወዲህ ደስታ ቢርቀኝም🤦‍♀ በሄድኩበት ሁሉ ገፅህ ባይለቀኝም ከህልሜ ስጠፋ ሀሴት ባላገኝም ልቤን ቆልፈኸው ሌላ ባልመኝም🥺 ቅንነትህ በዝቶ.. ቢነሳኝም አቅም፤ ምንም ሆነ ምንግን ናፍቄህ አላቅም 😥😥 . ብደሰት😂 ብከፋ ባለቅስ😪 ብስቅም ባሳብ ከኔ ጋ ነህ ናፍቄህ አላቅም.....💔 ✨Join & Share✨
Mostrar todo...
Selam selam aeteseboche xeftenal awo enawkalen awen bdegami temelsenal endemtaytu meberochem qensewbegnal betechalachu qem sher eyadergachu tebaberugn meberochen asadegulegn ena enem demo feta nw madergachu ❤❤❤
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
Image
ፈታ
Funny video
Yordi
❤️❤️❤️JOIN ❤️❤️❤️
Watch "February 20, 2022" on YouTube https://youtu.be/o2XWAwHie6Y
Mostrar todo...
February 20, 2022

1.23 KB
ሰርኘራይዝ ላደርጋት ብየ በጓደኛየ ስልክ "እራት ሰርተሽ ጠብቂኝ " ብየ "text"ልኬላት "... እሽ ፍቅር" ብላ መለሰችልኝ አይ የፍቅር እረቃቅነቱ የእጅ ፅሁፉን ሁሉ ትለየው አለች እኮ...😜😁 @yoordani5
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.