cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ትርጉም ያለው ኑሮ📖

ኢየሱስ ይወዳችኋል ❤️❤️❤️❤️ "፤ እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው።" (የዮሐንስ ወንጌል 6: 47) ወደ ኢየሱስ አንድ እርምጃ እንቅረብ ዛሬ ንስሀ ግቡ በዛፉ ሆኖ ፍሬ ማያፈራ ወደ እሳት ይጣላል....ኢየሱስ እየመጣ ነው ተዘጋጅታችኋል?

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
489
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

እግዚአብሔር ይህን ቀን የሰጠን በልተን ጠጥተን ተኝተን እንዲያልፍ ሳይሆን ወደ አየልን ስፍራ ወደ አቀደው አጀንዳ እንድንደርስ ነው ንቃ ወንድሜ ንቂ እህቴ
Mostrar todo...
ሻሎም✋ #መፀሀፍ_ቅዱስ ብሉይ ኪዳን ና አዲስ ኪዳን በማለት ይከፈላል:: ብሉይ ማለት አሮጌ ስምምነት ማለት ሲሆን ኢየሱስ ወደ ምድር መጥቶ ከመሞቱ በፊት....አዲስ ደግሞ አሁን የምንኖረው ኢየሱስ ወደ ምድር መጥቶ የጥሉን ግድግዳ አፍርሶ እኛን ከአብ ጋር ያስታረቀበት ኪዳን ነው ። 📖📖የሕግ እና የታሪክ መጻሕፍት የሚባሉት📖📖 ኦሪት ዘፍጥረት ኦሪት ዘጸኣት ኦሪት ዘሌዋውያን ኦሪት ዘኍልቑ ኦሪት ዘዳግም 📖🌈የታሪክ መጽሐፍት🌈📖 መጽሃፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ መጽሐፈ መሳፍንት መጽሐፈ ሳሙኤል መጽሐፈ ነገሥት መጽሐፈ ዜና መዋዕል መጽሐፈ ዕዝራ መጽሐፈ ነህምያ መጽሐፈ አስቴርመጽሐፈ ኢዮብ 📖📖የመዝሙራት መጻሕፍት⛅️⛅️ መዝሙረ ዳዊት መፅሐፈ ምሳሌ መፅሐፈ መክብብ መኃለይ መኃልይ ዘሶሎሞን 🗣📖የትንቢት መጻህፍት📖🗣 ትንቢተ ኢሳይያስ ትንቢተ ኤርምያስ ሰቆቃወ ኤርምያስ ትንቢተ ሕዝቅኤል ትንቢተ ዳንኤል ትንቢተ ሆሴዕ ትንቢተ አሞፅ ትንቢተ ሚክያስ ትንቢተ ኢዩኤል ትንቢተ አብድዩ ትንቢተ ዮናስ ትንቢተ ናሆም ትንቢተ ዕንባቆም ትንቢተ ሰፎንያስ ትንቢተ ሐጌ ትንቢተ ዘካርያስ ትንቢተ ሚልክያስ 📢📖 ወንጌላት📖📢 የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ወንጌል ቅዱስ ማቴዎስ ቅዱስ ማርቆስ ቅዱስ ሉቃስ ቅዱስ ዮሐንስ 📖መልዕክታት📬 ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ወደ :- ሮሜ ቆሮንቶስ ገላትያ ኤፌሶን ፊልጵስዩስ ቆላስይስ 😇የእስር ቤቱ መልዕክቶች፦ ተሰሎንቄ ጢሞቴዎስ ቲቶ ፊልሞና ዕብራውያን መልዕክታት✍ የያዕቆን ወንድም የይሁዳ መልዕክት ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ 1ኛ እና 2ኛ ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ 1ኛ 2ኛ 3ኛ እንዲሁም ራዕይ(የአዲስ ኪዳን የትንቢት መጽሐፍ) @lifeinthebible @lifeinthebible @lifeinthebible @lifeinthebible
Mostrar todo...
ሻሎም የተወደዳችሁ 👋 📖መፀሀፍ ቅዱስ📖 #መፀሀፍ_ቅዱስ_ማለት_ምን_ማለት_ነው ? መፀሀፍ ቅዱስ :- ማለት በሰው ፍቃድ ፍላጎት ሳይሆን በእግዚአብሔር የተላኩ ቅዱሳን ሰዎች በመንፈስ ቅዱስ ምሪት የፃፉት የእግዚአብሔር ቃል ነው። "፤ ትንቢት ከቶ በሰው ፈቃድ አልመጣምና፥ ዳሩ ግን በእግዚአብሔር ተልከው ቅዱሳን ሰዎች በመንፈስ ቅዱስ ተነድተው ተናገሩ።" (2ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1: 21) መፀሀፍ ቅዱስ ሰው አስቀድሞ ቅዱስ ሆኖ መፈጠሩንና በኋላ ግን ሀጥያት ስለ ሰራ ሰዎች ሁሉ ሀጥያተኞች መሆናቸውን ይገልጣል ከሀጥያትና ከሞት የሚድኑበትን መንገድም ያሳያል በአጠቃላይ ለሰዎች ድኀነት ጥቅምና በረከት እንዲሆን ከእግዚአብሔር ተሰጥቷል ''ከዚህም በኋላ ኢየሱስ ራሱ ለዘላለም ድኅነት የሆነውን የማይለወጠውን ቅዱስ ወንጌል ከፀሐይ መውጫ እስከ መጥለቂያው ድረስ በእጃቸው ላከው።" (የማርቆስ ወንጌል 16: 8)"፤ በመጽናትና መጻሕፍት በሚሰጡት መጽናናት ተስፋ ይሆንልን ዘንድ አስቀድሞ የተጻፈው ሁሉ ለትምህርታችን ተጽፎአልና።" (ወደ ሮሜ ሰዎች 15: 4)"፤ የእግዚአብሔር ሰው ፍጹምና ለበጎ ሥራ ሁሉ የተዘጋጀ ይሆን ዘንድ፥ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መጽሐፍ ሁሉ ለትምህርትና ለተግሣጽ ልብንም ለማቅናት በጽድቅም ላለው ምክር ደግሞ ይጠቅማል።" (2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 3: 16-17) ስለዚህ ከዚህ ቅዱስ መፀሀፍ በተሠጠን ወንጌል በሚገኙ ቃላት አብረን እንቆያለን ብሩካን 😊🙏 #share ተቀላቀሉ @lifeinthebible @lifeinthebible @lifeinthebible @lifeinthebible
Mostrar todo...
ይህ የህይወት መንገድን የምንማማርበት የምናውቅበት የምንገነዘብበት የምናስተውልበት የመንፈሳዊ channel ነው እዚህ አለም ላይ እንዴት መኖር እንደሚገባን የምንችለውን ሁሉ አብረን እናደርጋለን በመንፈሳዊ ህይወት ለደከማቹ አልቻልኩም የፈጠረኝን ማስደሰት ላላቹ ህይወቱን አሳልፎ ለሰጠኝ ለእሱ መኖርን መሞከር ለምትሹ በመልካም ወጣት ትምህርት የተደገፈ channel ይቀላቀሉ በዚህ አመት መጀመሪያ ህይወታችሁን ቀይሩ...ለአለም ሁኔታ join ያለ ለዚህ....የተባረካቹ ናቹ ኢየሱስ ይመጣል...adisun channel tekelakelu beflagot ጌታን አንድ እርምጃ መቅረብ የሚፈልግ ብቻ 👇👇👇👇👇👇ተቀላቀሉ👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAFUNw8dvqNmUKgxHpA
Mostrar todo...
ትርጉም ያለው ኑሮ📖

ኢየሱስ ይወዳችኋል ❤️❤️❤️❤️ "፤ እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው።" (የዮሐንስ ወንጌል 6: 47) ወደ ኢየሱስ አንድ እርምጃ እንቅረብ ዛሬ ንስሀ ግቡ በዛፉ ሆኖ ፍሬ ማያፈራ ወደ እሳት ይጣላል....ኢየሱስ እየመጣ ነው ተዘጋጅታችኋል?

የ2013 በነዚህ ሲያበቃ 2014'ትን እንድትሉ ነቃ ገና ሳይከፈት ጆሮአችሁን ሚጣራ ይዤ እመጣለሁ የኔን መጥጡን ስራ ፡ ጠብቁኝ! @NATXOFFICIAL
Mostrar todo...
Yene konjo 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 Yene eht ♥️🎈🎉 Happy birthday 🎉🎂🎈 enate🎉🎉♥️♥️♥️♥️♥️♥️ 🎉🎉🎉 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 @saryeeeee 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂 @maryamenateee
Mostrar todo...
Blacky ft. NAT X @NATXOFFICIAL
Mostrar todo...
blacky ft. NAT X .m4a1.55 MB
#Artist Blacky ft. NAT X #Gener RnB, hip-hop, freestyle #year Sep:4:2021 @channel TG @NATXOFFICIAL
Mostrar todo...
@sary17 ♥️♥️♥️🥰♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰♥️ @sary17 Join @sariyeeeee
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.