cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ማዕደ ህይወት:ግቢ ጉባዬ

ይህ ቻናል ሥርዓተ ቤተ-ክርስቲያን የጠበቁ ስብከቶች:መዝሙራት:የሥነ ጥበብ ውጤቶች እና ሌሎችም መርሐ ግብራት እየተዘጋጁ የሚቀርቡበት ነው። ለበለጠ መረጃ @Hailegeb

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
303
Suscriptores
Sin datos24 horas
-37 días
-1130 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

††† ወደ ገነት ተነጠቀ ††† --------------- ☞ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ደጋግ ቅዱሳን በምድር ሳሉ እግዚአብሔር ባወቀ ወደ ሰማይ ተነጥቀው የቅዱሳን መላእክትን ምስጋና እንደሚሰሙና በዚያም ምስጋና እንደሚያመሰግኑ ሲናገር "ሰውን በክርስቶስ ዐውቃለሁ፥ በሥጋ እንደ ሆነ ዐላውቅም ወይም ከሥጋ ውጭ እንደ ሆነ አላውቅም፥ እግዚአብሔር ያውቃል፤ እንዲህ ያለው ሰው ከአሥራ አራት ዓመት በፊት እስከ ሦስተኛው ሰማይ ድረስ ተነጠቀ። እንዲህ ያለውንም ሰው ዐውቃለሁ፥ በሥጋ እንደ ሆነ ወይም ያለ ሥጋ እንደ ሆነ አላውቅም፥ እግዚአብሔር ያውቃል፤ ወደ ገነት ተነጠቀ፥ ሰውም ሊናገር የማይገባውን የማይነገረውን ቃል ሰማ።" (2ቆሮ 12:1-4) በማለት ይናገራል። ሐዋርያው ስለራሱ ወደ ሰማይ መነጠቅ አርቆ ተናገረ። ☞ በቅዱስ ጳውሎስ የወንጌል ጎዳና የተጓዙ ጻድቁም እንደ ሐዋርያው ወደ ሰማይ ተነጥቀው ከቅዱሳን መላእክት ጋር መንበረ ሥላሴን በተቀደሰው ዕጣን አጥነዋል። ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ በራዕዩ “መጽሐፉንም በወሰደ ጊዜ አራቱ እንስሶችና ሃያ አራቱ ካህናት በበጉ ፊት ወደቁ፥ እያንዳንዳቸውም በገናንና የቅዱሳን ጸሎት የሆነ ዕጣን የሞላበትን የወርቅ ዕቃ ያዙ።” (ራእይ 5፥8) ብሎ እንደተናገረ ኪሩቤል በሰማይ መንበሩን ያጥናሉ ለእግዚአብሔርም የአምልኮት ስግደት ይሰግዳሉ። የሥላሴን ዙፋን ሱራፌልና ኪሩቤል በዕጣን እያጠኑ ለእግዚአብሔር ቅዳሴን እንደሚያቀርቡ ነቢዩ ኢሳይያስም "ሱራፌልም ከእርሱ በላይ ቆመው ነበር፥ ለእያንዳንዱም ስድስት ክንፍ ነበረው፤ በሁለት ክንፍ ፊቱን ይሸፍን ነበር፥ በሁለቱም ክንፍ እግሮቹን ይሸፍን ነበር፥ በሁለቱም ክንፍ ይበር ነበር። አንዱም ለአንዱ፦ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤ ምድር ሁሉ ከክብሩ ተሞልታለች እያለ ይጮኽ ነበር። የመድረኩም መሠረት ከጭዋኺው ድምፅ የተነሣ ተናወጠ፥ ቤቱንም ጢስ ሞላበት። (ኢሳ 6:2-4) በማለት ምስል ከሳች በሆነ አጻጻፍ ገልጦልናል። ☞ አንተ ወደ እግዚአብሔር እጅግ ቀርበህ፣ ኃጢአትና የሥጋ ፈቃድን አሸንፈህ፣ በእምነት በምግባርና በትሩፋት አጊጠህ፣ በጽድቅ ተሸልመህ ወደ ሰማይ መውጣት ባይቻልህ የወጡትን በማሰብ በረከታቸውን ለመቀበል አይቸግርህ። (ምሳ 10:7; መዝ 111:6) ሐዋርያው “የክርስቶስ ኢየሱስም የሆኑቱ ሥጋን ከክፉ መሻቱና ከምኞቱ ጋር ሰቀሉ።” ብሎ ከመሠከረላቸውና በዚህ ምድርም እንደ ከዋክብት ከደመቁ ወዳጆቹ በረከት ያሳትፈን። (ገላ 5፥24) ቢትወደድ ወርቁ ኅዳር 23 ቀን 2016 ዓ ም
Mostrar todo...
#ነገ_በ23_እሁድ_አይቀርም እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። እሁድ #ህዳር #23 የ2016 ዓ.ም 3ኛ  ዙር የቅዱስ ገብርኤል #የፀሎት እና #የዝክር መርሐግብር ስላለ ሁላችቹም እንድትገኙ በፍቅር ጠርተኖታል። ቦታ:መስቀል አደባባይ እስጢፋኖስ ቤ/ክ የጀርባ መጠሊያ ሰዓት:ከ5:30-7:00 #ልዩ_መርሐግብራት_ተዘጋጅተዋል "ወንድሞች ነጠላ ለብሰን መምጣት እንዳንረሳ" ለሌሎች ወንድም እህቶች #Share እያደረግን። አዘጋጅ:የቀድሞ የጅማ ቴክኖ ግቢ ጉባኤ ተማሪዎች ስብስብ
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
#ፅዮን_ሆይ_እናትችን_ቅድስት_ማርያም ታቦተ ፂዮን ሕዳር_፳፩ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ ከሁላችንም ጋር ይሁን! - ታቦተ ፂዮን ህዳር ፳፩ ኢትዮጵያ ገባች ጣና ገዳማት (ለ፮፻ ዓመታት ) - መርጦ ለማርያም - ተድባበ ማርያም - አክሱም " እግዚአብሔር ጽዮንን መርጦአታልና፥ ማደሪያውም ትሆነው ዘንድ ወድዶአታልና፥ እንዲህ ብሎ። ይህች ለዘላለም ማረፊያዬ ናት፤ መርጫታለሁና በዚህች አድራለሁ።" (መዝ ፻፴፪:፲፫) እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በዓል(ህዳር ፂዮን) በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን!! #ፅዮን #ማርያም #እማምላክ #አክሱም #ተዋህዶ ህዳር 21/2016 ዓ.ም
Mostrar todo...
#የፊታችን_በ23_እሁድ_አይቀርም እሁድ #ጥቅምት #23 የ2016 ዓ.ም 2ኛ  ዙር የቅዱስ ገብርኤል #የፀሎት እና #የዝክር መርሐግብር ስላለ ሁላችቹም እንድትገኙ በፍቅር ጠርተኖታል። ቦታ:መስቀል አደባባይ እስጢፋኖስ ቤ/ክ የጀርባ መጠሊያ ሰዓት:ከ5:30-7:00 #ልዩ_መርሐግብራት_ተዘጋጅተዋል "ወንድሞች ነጠላ ለብሰን መምጣት እንዳንረሳ" ለሌሎች ወንድም እህቶች #Share እያደረግን። አዘጋጅ:የቀድሞ የጅማ ቴክኖ ግቢ ጉባኤ ተማሪዎች ስብስብ
Mostrar todo...
#አስቸኳይ_የስራ_ማስታወቂያ 24_ማተሚያ_ድርጅት 1. የስራ መደብ - ዲዛይነር # የት/ም ዝግጅት - 12ኛ እና በላይ # የስራ ልምድ - ፎቶ ሾፕ/ግራፊክስ ዲዛይን  የምትችል/ሚችል # ደመወዝ - በስምምነት #አድራሻ:ጀሞ 1 ኮንዶሚኒየም ታክሲ ተራ መስፈርቱን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች በሚከተሉት ስልኮች ደውሉልን 0912-775081 ወይንም በቴሌግራም👇 @printing2424
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
Endet walachu yehen masetawekia be telegram ena facebook lay share yaderegu
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
"ኦ ሚካኤል፣ ኦ ሚካኤል፣ ኦ መተንብል፣ ካህነ አርያም ትሰመይ ቢጸ ሱራፌል፣ ዘእምርዑሳን ርዑስ ወዘእምልዑላን ልዑል፣ ጊዜ ጸዋዕኩከ ቅረበኒ በምሕረት ወሣህል፡፡" እንኳን ለሊቀ መልአኩ ቅ/ሚካኤል በዓል አደረሰዎ!
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ ++++++++++++++++++++++++ እንኳን ደስ አላችሁ ዋን ራይድ ስራ ጀመረ!!! 🚗🚗🚗 በአንድ ይጓዙ|Ride in one 📞 9744 ⬇️የዋን መተግበሪያ ያውርዱ⬇️ 𝐃𝐫𝐢𝐯𝐞𝐫 𝐀𝐩𝐩:  https://shorturl.at/ouRU3 𝐏𝐚𝐬𝐬𝐞𝐧𝐠𝐞𝐫 𝐀𝐩𝐩 https://shorturl.at/druM8 👉👉👉ማኅበራዊ ትስስር ድረ ገጾቻችንን Facebook |Instagram | Telegram Group
Mostrar todo...
ነገ አይቀርም 🌿ልዩ የስልጠና መረሃግብር 🌿 ዉድ  2015ዓ.ም የJIT ግቢ ጉባኤ  ምሩቃን የነበራቸው  በአይነቱ ልዩ  የሆነ የስልጠና መርሃግብር  በቀድሞ የግቢ ጉባኤያችን ተመራቂዎች ስብስብ( በማህበረ ዝክረ  ቅዱስ ገብርኤል ) ስለተዘጋጀ የስልጠናው ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ ተጋብዘዋል!።  ➡️ቀን:- ህዳር 9/2016ዓ.ም ➡️ ሰዓት፦6:00 ጀምሮ ➡️ቦታ:- አዲስ አበባ 5ኪሎ  ማህበረ ቅዱሳን ዋናው ማዕከል 🌄በዚህ ወርቃማ  ዕድል ይጠቀሙ🌄 ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ:- @sam_adane /0929117589/ @yonebirhanu /0938298362/ 💒ረድኤተ  እግዚአብሔር አይለየን💒 🌿🌿🌿Sagantaa leenjii addaa🌿🌿🌿 Jaalatamtoota ebbiffamtoota miseensota  yaa'ii mooraa JIT  bara 2015B.A  kan turtan Sagantaan Leenjii addaa   gamtaa eebbiffamtoota  yaa'ii mooraa keenyaan duraaniin( Waldaa Xoofoo Qulqulluu  Gabri'eelitiin) waan qophaa'eef  hirmaattota sagantichaa akka taatan afferamtaniittu.  ➡️  Guyyaa:- sadaasa 9/2016B.A  ➡️ Yeroo:- sa'aatii 6:00  irraa eegalee  ➡️ Finfinnee kiiloo shan wiirtuu walii galaa waldaa Qulqullootaa 🌄Carraa addaa kanatti fayyadamaa🌄 Galmaa'uu fi oddeeffannoo dabalataaf:- @sam_adane /0929117589 @yonebirhanu /0938298362/ 💒Gargaarsi Waaqayyo nurra adda hin bahin💒
Mostrar todo...