cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ethio job

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
867
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
🚩🚩🚩🚩🚩 🚩🚩🚩 🚩🚩🚩🚩 🥳መልካም አዲስ አመት😘 🚩🚩🚩🚩
Mostrar todo...
#የቻናል_ጥቆማ helpful channel 👌 ▶️የኮንስትራክሽ፣ሲቪል፣ኣርክቴክቸር ተማሪ ኖት? ወይም በ ጠቅላላ የ ኮንስትራክሽን ስራ የተሰማሩ ባለሞያ ከሆኑም በእርግጥም ይህ ቻናል ለናንተ በጣም ይጠቅማል፡፡ https://t.me/ethioengineers1 📚በ አማርኛ እና ኢንግሊዘኛ የ ሌክቸር ትምርቶች፣መፅሃፍቶች፣ቪድዮዎች እንዲሁም ጠቃሚ የ ኮንስትራክሽን እውቀቶች ለማግኝት ከታች ባለው ሊንክ በ መጫን ይቀላቀሉን። ~ ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያዎች፣ የሚወጡ የግንባታ ጨረታዎች እጅግ ጠቃሚ የኮንስትራክሽን መረጃዎች በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ ሌክቸር የምታገኙበት ©️Telegram👇 https://t.me/ethioengineers1
Mostrar todo...
Ethio Construction

#Addis_Ababa_Ethiopia ትውልድ እያስተማርን ሀገር እንገነባለን‼️ 📲ለ ሃሳብ እና ኣስተያየት @Ethiocon143bot ╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼ ▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭ ╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲ ▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔

Photo unavailableShow in Telegram
💵ስልኮን በመጠቀም በወር እስከ 5,000 ብር ተከፋይ ይሁኑ 😱 🔅የ Acorns ቦት ጋር ልክ እንደገቡ የ 100 ብር ስጦታ ያገኛሉ በተጨማሪም 1 ሰዉ ወደ ቦቱ ሲጋብዙ በየቀኑ የ 50 ብር ቋሚ ክፍያ Telegram Bot ሼር በማድረግ ብቻ ተጨማሪ ገቢ የሚያገኙበት task. Steps 1. Click the link 2. Star the bot 3. Copy your referral link 4. Share for other and Earn Money 🔥ይህ የእርሶ የመጋበዣ link ነው ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ 👇👇 https://t.me/FreeEearnMoneyPay_Bot?start=r0813743102
Mostrar todo...
ልክ ነህ! ሁሌም የምትችለውን ሁሉ አድርግ! አሁን የዘራኸውን ነው ነገ የምታጭደው። አሁን ስትለፋ ወይ አላማህን ስታስቀድም እንደ ሞኝ ሊያዩህ ይችላሉ፤ አንተም ለጊዜው የተሸወድክ ይመስልሀል፤ ልክ ነህ አልተሳሳትክም። ሰዎችን በብልጠት ሳይሆን በልፋትህ ብለጣቸው ምክንያቱም በልፋትህ ከፍ ስትል ብልጡን ሰው ቀጥረህ ታሰራዋለህ። ደስ የሚል ቅዳሜ ተመኘንላችሁ🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Mostrar todo...
እንደሌለህ የሚሰማህ ምንድነው? ፨፨፨፨፨፨፨///////////፨፨፨፨፨፨፨፨ ብዙ ጊዜ ብዙ ነገሮች እንደጎደሉን እንዲሰማን የሚያደርጉ የተለያዩ ነገሮች ቢኖሩም ዋናው ነገር ግን የእኛን ህይወት ከሌሎች ህይወት አንፃር መቃኘታችን ነው። ጎረቤታችን ያለውን እኛ ስላጣን ባዶነት የሚሰማን ከሆነ፣ ለጓደኛችን የተሰጠው ለእኛም ካልደረሰ፣ የቅርብ የምንለው ሰው የሚኖረውን የኑሮ ደረጃ እኛም ከልኖርን በማለት ከአምላክ መሟገት እስካላቆምን ድረስ ሁሌም የጎደለን ነገር መኖሩ አይቀርም። ጉድለቱ ግን ተጨባጭ ሳይሆን የእይታ ጉዳይ ነው። ጉድለቱ እውነት ሳይሆን ምናባችን የፈጠረው ነው። አዎ! ጎረቤትህ ያለው እንዲኖርህ አንተ እርሱን መሆን ይኖርብሃል፤ ምክንያቱም ለእርሱ የተሰጠው ስለተገባው ነው፣ ላንተስ ስለምን እንዲሰጥህ ትፈልጋለህ? ጓደኛህ ያለውን ከፈለክ አንተ ጓደኛህን መሆን አለብህ፤ ለእርሱ የተሰጠው ለህይወቱ ዋስትና ስለሆነ ነው፤ ላንተስ ስለምን ይሰጥህ? የተሰጠን ሁሉ የእኛነታችን ማሳያ ምልክት ነው። ጎድሎናል ብለን የምናስበው ነገር ቢኖረን እኛ አኛን አንሆንም ነበር፤ ሌላ እንሆናለን፤ ዳግም ሌላ የሚጎድለንንም እንፈልጋለን። አዎ! ጀግናዬ..! ህይወት ሙሉ እንደሆነች ካላሰብክ በየቦታው ቀዳዳ ማግኘትህ አይቀርም። የጎደለህን እያሰብክ፣ እንኳን ደስታ በቅጡም ህይወትን ማጣጣም ሊከብድህ ይችላል። አዎ! እንደሌለህ የሚሰማህ ምንድነው? እንዲኖርህስ የምትጥረው ምንያክል ነው? ደስተኛ አይደለሁም የምትልበት ምክንያትስ ምንድነው? በእርግጥ እንደሌለህ የምታስበው ነገር የእውነት ስለሌለህ ነውን? ወይስ ሌሎች ኖሯቸው ስላየህ? እንዳልተደረገልህ የምታስበው ነገር የእውነት ስላልተደረገልህ ነው ወይስ ለሌሎች ስለተደረገ? እንዲሰጥህ የምትፈልገው የምር አስፈልጎህ ወይስ ለሌሎች ህይወት አስፈላጊ ሆኖ ስላየሀው? አዎ! ጀግናዬ..! ያለኝ ይበቃኛል እስካላልክ የሚበቃህ ነገር የለም፤ በእጄ ያለው የፈለኩትን ለማድረግ ያበቃኛል፣ ያስችለኛል ካላልክ ሁሌም ለመጀመር እንደተንደረደርክ ትቀራለህ፤ በሌሎች ህይወት እጅግ ወሳኝ የሆነ ነገር አንተ ጋር ሲመጣ ተራ ውዳቂ ሊሆን እንደሚችል አስብ። ሌላው ያለርሱ መኖር የማይችለው ላንተ ቢሰጥህ የህይወትህ መጥፊያ ሊሆን እንደሚችልም አስተውል። አዎ! "ያለንን ብናውቅ የጎደለን የለም" የሚባለውም ለዚህ ነው። የጎደለን ላይ እንደምናተኩረው ያለን ላይ ብናተኩር የት በደረስን፣ ህይወታችንስ ምነኛ በተዋበች፣ ምነኛ በጣፈጠች፣ ደስታችንስ ምንያክል በቀረበን? አዎ! አሁን የሚያስፈልግህና የሚገባህ ነገር ሁሉ አለህና ደስ ይበለህ፤ ባለህ ስንደሰት ሌላው የሚያስፈልግህ፣ የሚጠቅምህ ብቻ እንደሚጨመርልህም እመን።
Mostrar todo...
ከሰዎች ጫና መውጣት! እውነት ነው የንፋሱን አቅጣጫ መቀየር አትችልም፤ መርከቡ ግን የነፋሱን አቅጣጫ ሳይሆን ያንተን መንገድ እንዲይዝ ማድረግ ትችላለህ። አየህ በህይወት ውስጥም የሚገጥሙህን ሁኔታዎች፣ ፈተናዎች የማይጥሙ የሰው ፀባዮችን መቆጣጠር አትችልም፤ ግን ያንተን ህይወት እንዲወስኑት አለመፍቀድ ያንተ ምርጫ ነው ምክንያቱም የመርከብህ ካፒቴን አንተ ብቻ ነህ! ግሩም ጁምአ (አርብ) ተመኘንላችሁ🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Mostrar todo...
ለሚንቁህ ዝቅ አርገው ለሚያዩህ መልስ የምትሰጠው በተግባር ብቻ ነው! እንደዚህ አይነት ሰዎች የሚሰሙት በአይናቸው ነው፤ ለውጥህን በተግባር ካላሰሳየሀቸው የምትናገረው ነገር ብቻውን ዋጋ ቢስ ነው። በጥረትህ አሳይ ማንነትክን! አሪፍ ቅዳሜ ተመኘንላችሁ🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Mostrar todo...
"ዱቤ ነገ እንጂ ዛሬ የለም" የሚል ድንቅ አባባል አለ። ስንፍና ሲሰማህ ዛሬ እንኳን መስራት አለብኝ ብለህ ለነገ አሳድረው፤ በየቀኑ ይሄን ስሜት ደጋግመው። ወዳጄ ስንፍና የማይፈትነው ሰው የለም፤ ልዩነቱ ማን ስንፍናውን ሸውዶም ቢሆን አለፈው ነው! አሪፍ ቅዳሜ ተመኘንላችሁ🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Mostrar todo...
ራስህን ለመለወጥ ብትሞክርም ባትሞክርም ጊዜው እንደሆነ መሄዱ አይቀርም፤ ታዲያ ራስህ ላይ ሰርተህ የዛሬ አመት ቢመጣ አይሻልም? ህይወትን በዘፈቀደ ሳይሆን በእቅድ ለመኖር ምርጫው ያንተ ነው! ልዩ ሰኞ ተመኘንላችሁ🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Mostrar todo...
ህይወትን እንደ ሙከራ አስቦ መኖሩን አቁም! ጊዜ የሚባል የፈጣሪ ታናሽ ወንድም አለ፤ ቆሞ አይጠብቅህም። ዛሬ የመጨረሻ ቀንህ እንደሆነ አስበህ ጥግ ድረስ ተጠቀምበት፤ ወዳጄ ትላንት ላይመለስ አልፏል ነገም ቢሆን አስተማማኝ አይደለም! ድንቅ ጁምአ ተመኘንላችሁ🙏🙏 @Inspire_Ethiopia3 የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Mostrar todo...