es
Feedback
ለስኬት Trade📈TTM

ለስኬት Trade📈TTM

Ir al canal en Telegram

ክሪፕቶን ለስኬት✊Trade for life🤑 For ወደ-ገደለው ትሬደሮች Send Your Interest DM @TTMFDFutures። ግሩፓችን ተቀላቀሉ https://t.me/TTMCryptoChat🍻 Crypto Educator |Web3 Researcher | Helping beginners understand Gold Index CFD Trading, Crypto blockchain, Tokenomics.🍻🚀🚀

Mostrar más
1 542
Suscriptores
+124 horas
-67 días
-2730 días
Archivo de publicaciones
TTM Traders, መልካም የእረፍት ቀናት ይሁንላችሁ ትሬደሮች! እስከዚያው እረፍታችሁን በሰላም አድርጉ አእምሯችሁን አድሱ። ከWG Launch በኋላ በአዲስ ኃይል እና በተሻለ ዝግጅት እንገናኛለን🍻🚀📈 TTM ET Futures🇪🇹

በዚህ ሳምንት ሰኞለት ሌሊት ላይ በኤዥያ ለመያዝ ከሞከርኩትና ከወሰድኩት ትሬድ ውጭ ብዙ አክቲቭ አልነበርኩም ካለሁበት ውጥረት አንፃር። ቢትኮይንም የተወሰነ ልጠቁማችሁ ሞክሬያለሁ። ጎልድም እንዲ እን
+1
በዚህ ሳምንት ሰኞለት ሌሊት ላይ በኤዥያ ለመያዝ ከሞከርኩትና ከወሰድኩት ትሬድ ውጭ ብዙ አክቲቭ አልነበርኩም ካለሁበት ውጥረት አንፃር። ቢትኮይንም የተወሰነ ልጠቁማችሁ ሞክሬያለሁ። ጎልድም እንዲ እንዳ እያለና ቀስ እያለ አላማውን በታቀደው መሰረት አሳክቷል።

only dumping📉

Looking for buy on gold scalping ከጥቁሩ መስመር ከፍ ብሎ የሚገኘው ቀይ ላይን ላይ የሽያጭ ወይም ቀይ ካንድል ካልተዘጋ የጎልድ ፕራይስ ወደ 4717 ወይም ከ1500 ፒፖች በላይ ሊ
Looking for buy on gold scalping ከጥቁሩ መስመር ከፍ ብሎ የሚገኘው ቀይ ላይን ላይ የሽያጭ ወይም ቀይ ካንድል ካልተዘጋ የጎልድ ፕራይስ ወደ 4717 ወይም ከ1500 ፒፖች በላይ ሊጨምር ነው መያዝ አለብን🤝 Needed confirmation⌛

If you set a NASDAQ buy swing limit order, delete it.
If you set a NASDAQ buy swing limit order, delete it.

The gold market is progressing in accordance with my established plan. Well done, Gold📊
+1
The gold market is progressing in accordance with my established plan. Well done, Gold📊

We have two targets Price 4666 and 4717🎯

Looking for buy on Gold Scalping...

ትሬደሮች በመስከረም ወይም September የFed ስብሰባ ላይ የወለድ ጭማሪ የመኖር እድሉን ወደ 50% አካባቢ እየገመቱ ነው። ይህ የመጣው የዋጋ ግሽበት አሁንም ከFed 2% Target በላይ ስለሆነ እና Fed አቋሙን ጠንካራ ስላደረገ ነው። Market Impact የFed ጭማሪ ዕድል የዶላር ጥንካሬ ሊጨምር ይችላል GOLD Higher rates + Strong USD በአጭር ጊዜ የወርቅ ላይ ጫና ሊፈጥር ይችላል🤝 BITCOIN Liquidity ከተጨነቀ Crypto ገበያ ላይ volatility ሊጨምር ይችላል📊📈📉 📈NASDAQ Higher interest rate expectation Tech stocks ላይ valuation pressure ሊያመጣ ይችላል🤝

የማታዋን anticipation ተጠቅሞ ገብቶ 600 pips ቃርሞ በጊዜ የተሸበለለ ካለ😁 🍻

የፌድ ሊቀመንበር ዋርሽ INFLATION 2% ላይ በፍጥነት ካልተመለሰ አሁንም ስራ አለብን በማለት ኢንቨስተሮች ላይ ተፅኖ እየፈጠረ ነው ዛሬ በንግግሩ ለዛ ነው የጎልድ ፕራይስ እየወረደ ያለው አሁን📉📊 የFed ሊቀመንበር Kevin Warsh የዋጋ ግሽበት ወደ 2% Target በበቂ ፍጥነት እየወረደ ካልሆነ የገንዘብ ፖሊሲ ጥብቅ እንዲሆን ተጨማሪ ስራ እንዳለ አየለፈለፈ ነው። ጥንቃቄ አርጉ🤝

የማክሮ መረጃ ወቷል የሚቺጋን ዩኒቨርሲቲ የሸማቾች ስሜት 📊የተገኘው (Actual): 51.7 📈የተጠበቀው (Forecast): 51.0 📌ቀዳሚው (Previous): 51.0 ውጤቱ ከተጠበቀው በላይ መቷል። ይሄም የአሜሪካ ሸማቾች እምነት በትንሹ መሻሻሉን ያሳያል። 💵 የገበያ ተፅእኖ ከተጠበቀው የተሻለ መረጃ ዶላርን ሊያጠናክር ይችላል። የኢኮኖሚ ድክመት ስጋትን በትንሹ ሊቀንስ ይችላል። ገበያው አሁንም የዋጋ ግሽበት (Inflation) እና የፌዴራል ሪዘርቭ (Fed) የወለድ ተመን ውሳኔዎችን ይከታተላል ለGold (XAU/USD): የተሻለ የሸማቾች መረጃ ዶላር ካጠናከረ በአጭር ጊዜ በወርቅ ላይ ጫና ሊፈጥር ይችላል📉📴 ነገር ግን የወርቅ አቅጣጫ አሁንም Fed, Inflation, Bond Yield እና Liquidity Flow ላይ ይመሰረታል🤝

That's good, nice gold📈 Expected.

The candle has closed above 4613 with its body, confirming our Buy Scalp setup. Now, I’m waiting for a small pullback toward 4580. If price reacts from the 4580–4569 zone, we’ll look for our Buy entry.

3 minutes remains

For the Buy entry, we need the 30-minute candle to close above 4613 with its body. 10 minutes remain until the candle closes.⏳

Looking for a buy on gold for a scalping opportunity... 📈 Our main sell zone remains intact and fully respected, as expected.

This BTC Buy/Long trade, which can potentially deliver a 25X return with just one risk, is currently running at a 4.3X profit.🚀📈 ይሄ አንድ ሪስክ አድርጋችሁ 25 እጥፍ የሚያስገኘው ይሄ የቢትኮይን Buy/Long ትሬድ እስካሁን በ4.3 እጥፍ ትርፍ እየተጓዘ ነው።📈 If you entered you can go risk free or BE at 77,777🤝 Live price 80,500