576
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
Repost from መሪጌታ አስቻለው
💞ሀያል ፍቅር💞
ያሉትን ይበሉ ተዋቸው ይናገሩ
ሲያወሩ ውለው ሲያወሩ ይደሩ
ወረኛው ቢበዛ ስራ ፈት አሳባቂ
አምላክ አለን ለኛ የፍቅራችን ጠባቂ
"እንዲ ሆነ" ቢሉ ቢመሰክሩ በየተራ
ፍቅራችን ላይቆም ምንም ቢወራ
መሰረታችን ፍቅር ነው መቼም ማይለካ
ህይወት ነው እስትንፋስ በምንም የማይተካ
😉 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 በ ፍቅር 🙏
Like ና #አደራ_ሼር_አድርጉ
SHARE @New_Ethiopia_Music2
SHARE @New_Ethiopia_Music2
♥️😁ላንቺ ስል•••
<<እንጀራ እወዳለሁ >> ፥ ስትዪኝ ሰምቼ
አንቺን ደስ እንዲልሽ ፥ አብሲቱን ጠጥቼ
ሞቼልሽ ነበረ ፥ ኩፍታ አብዝቼ😂
ደግሞ እንደገና…
<<ማፍቀር መታደል ነው>> ፥ ስትይ ሰማሁና
አንቺን እረስቼ ፤ ሌላ አፈቀርኩልሽ
ምን ማልሆነው አለ ፥ አንቺን ደስ እንዲልሽ?!😂
✨Join & Share✨
❣❣@yabutiiiiiiiiiiiii❣❣
❣❣@yabutiiiiiiiiiiiii❣❣
🤌#ፈጥረኸኝ_እያለህ 🚺
☀️ፈጥረኸኝ እያለ አሟልተህ በጤና
ማመስገን የማልችል ደካማ ነኝና
ለስጋዬ ማሰብ አድርጎኛል መና
ቪላ አልሰጠህኝ እንዲሁም መኪና
አልማዝ ወርቅም የለኝ እያለኝ ግን ጤና
እያልኩኝ ሳማርር አልገባኝምና
ለዚህ ለብልጭልጭ ለብስባሽ ገላ
ዛሬን አምሮ ታይቶ ነገን ለሚገማ
ሁሉስ መች አወቀው ነገ እንደሚቀማ
አምላክ ግን ሲጠራን ወርቄን ማቄን የለ
አልማዙም መኪናው ሁሉም የኛ አይደለ
ባንዲት አቡጀዲ ከነ ሀጢያታችን ከጉድጓድ አይደለ ??
ታድያ ምን አለበት ተመስገን እያልን
ከተሰጠን በልተን ካለንም ተቃምሰን
ይችን ብርቅርቅ አለም ወደ ኃላ ትተን
የሰይጣንን ሥራ ለሰይጣኑ ሰጥተን
የኛ የሆነውን አመስግነን ይዘን
ተመስገን ተመስገን በቃሉም ተገዝተን
እንኑር በፍቅር ባንድነት ተስማምተን
✨Join & Share✨
❣❣@yabutiiiiiiiiiiiii❣❣
❣❣@yabutiiiiiiiiiiiii❣❣
Ufffffff ይሄ ዘፈን ፍቅር ሊያሲዘኝ ነዉ😔😔😘😘
❤️🖤❤️🖤❤️
😍😍😍😍😍💝
🌹🥀🌹🥀🌹
🌹🌹🌹የኔ ፍቅር🌹🌹🌹
5.03 KB
የቀለማ ጉዞ
ገና ትንሽ ሳለሁ አስኳላ ገብቼ ፤
በሆሄያት ሃገር ዘመቻ ዘምቼ ።
ተራራ ሸለቆው ድንጋይ ገራገሩ ፤
ሁሉም ሲፈትኑኝ ዳገት ሸንተረሩ ።
ሁሉንም አየሁኝ መነሳት መውደቅን ፤
ዝቅብሎ ለማለፍ ተላብሶ ትህትናን ።
እንዲህ አልመሰለኝም የቀለማት መንደር ፤
ጅማሪው ጣፍጦ መጨረሻው ሚመር ።
ወደፊት ስጋፈጥ ፈተናን ታግዬ ፤
አንድ ቀን ታላቅ ሰው እሆናለሁ ብዬ ።
Share
https://t.me/joinchat/McsQe-iQF9o4ZDc0
"
ቶኔቶር
ፍቅር ነው ዜማችን ስለፍቅር የተገጠሙ ግጥሞች የተለያዩ ወጎች የታላላቅ ሰዎች ምክር Adadis music/cover ተከታታይ ልቦለዶች የሚያገኙበት ብቸኛ Channel @Maneget @zinashio
የዚህ ዘመን ትውልድ
በነጠላ ዘፈን ያበድን
በሚዘጋ መንገድ የተናደድን
በኩላሊት ህመም የተሰቃየን
በፖለቲካ አዋቂዎች
በአድማ በታኞች
የሆንን ሳንድዊች
ፍቅረኛችንን ቤተሰብ ሳያውቃት
በአደባባይ ታገቢኛለሽ ወይ ያልናት
ሲጋራና ሀሽሽ
የሆነልን በሽበሽ
በማሳጅ ሰውነታችን
በሺሻ ጉንጫችን
እንደስፖንጅ የላላን
ብዙ ደስታ ሸምተን
ደስታችን የራቀን
የሰው ተመኝተን
ያለንን የጣልን
ብዙ ብዙ አግኝተን
ብዙ ብዙ ያጣን
ምንጭ፡ seifu on ebs (ተሻሽሎ
https://t.me/joinchat/McsQe-iQF9o4ZDc0
ቶኔቶር
ፍቅር ነው ዜማችን ስለፍቅር የተገጠሙ ግጥሞች የተለያዩ ወጎች የታላላቅ ሰዎች ምክር Adadis music/cover ተከታታይ ልቦለዶች የሚያገኙበት ብቸኛ Channel @Maneget @zinashio
Elige un Plan Diferente
Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.