cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

Publicaciones publicitarias
516
Suscriptores
Sin datos24 horas
-87 días
-2330 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

00:07
Video unavailableShow in Telegram
የገና ልዩ ስጦታዎች በምትወዱት ሰው ፎቶ የሚሰራ በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘዙን @lidiya1613 0993811077
Mostrar todo...
1.78 MB
ልዩ የገና ፓኬጅ  በተመጣጣኝ ዋጋ ከእጅ ስራ ውጤቶች ጋርም አዘጋጅተናል እንደምርጫዎ በትዕዛዞ መሰረት እናዘጋጃለን       📞 09 93 81 10 77              👉@lidiya1613
Mostrar todo...
አዳማ እናደርሳለን
Mostrar todo...
💔የኔ ውድ 💔         አንቺ ማለት ለኔ    በአይኔ ተለኩሰሽ    በልቤ የበራሽ    መቼም የማትጠፊ    የልቤ ሻማ ነሽ       💔 የኔ ጣፋጭ💔                           አንቺ ማለት ለኔ                       ከማለዳው ፀሀይ                       ብርሀን ፍንጣቂው                        ከውቧ ጨረቃ                        ምሽቱን አድማቂ                        ከሚያምሩት ኮከቦች                        ነሽ የምትልቂ          💔የኔ ህይወት💔             አንቺ ማለት ለኔ           ከልቤ ላይ ውለሽ          በልቤ የምታድሪ     የውስጤ ንጉስ ነሽ        ሁሌም የምትኖሪ።😘 🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋       ‌‌‌‌‌‌‌  ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! ➢ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን 🙏 Join us 👇👇👇 @bellaliye
Mostrar todo...
👍 5
ለ ወንዶች ሚሰጡ ስጦታዎች Inbox me @merii19 Adis abebà wust lalachu bicha
Mostrar todo...
ለ ወንዶች ሚሰጡ ስጦታዎች Inbox me @merii19 Adis abebà wust lalachu bicha
Mostrar todo...
ሰው መክሮሽ 😒❤️ 🌷@fkrn_be_kalat🌷
Mostrar todo...
ሰው መክሮሽ .mp34.65 MB
👍 2
00:21
Video unavailableShow in Telegram
እንደዚህ ዉብ ስጦታዎች 👉ለ ጉአደኛ 👉ለ ፍቅረኛ 👉ለ ወንድም 👉ለ እህት መስጠት ከፈለጉ ለአንቨርሰሪ ለበዓል ለልደት እንዲሁም ለተለያዩ ዝግጅቶች የተለያዩ ስጦታዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ  እንሰራለን🙏 Telegram @merii19 @merii19 inbox awarug
Mostrar todo...
2.26 MB
አንዳንድ ህመም አለ! ላውራው እንኳ ብንል ለሰሚ ማይገባ፤ እንዳንፅፈው ወዲህ ከቃል ያልተግባባ፤ ወጌሻ እንዳያሸው አይለይ ስብራቱ፤ ሀኪም አያክመው ያለ መድሀኒቱ፤ እንዲሁ ምንገፋው እያልን ደህና ነን አንዳንድ ህመም አለ ስንሞት የሚሻለን 🥺🥺🥺🥺🥺
Mostrar todo...
አጥብቄ እይዛለሁ ቀሚስሽን ጠፍሬ እናቴ ባንቺ ነው የቆምኩኝ ጠንክሬ አንቺን ሲነኩብኝ አምርሬ እቆጣለሁ በእንባ በለቅሶዬ አትንኳት እላለሁ ብርታት የማገኘው በጠረንሽ ናርዶስ በክፉ የሚያይሽ ሁለት ዓይኑ ይፍሰስ
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.