cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

EthioExplorer

Ethiopia - Latest Ethiopian news, analysis and opinions !! Website - https://ethioexplorer.com Email Us : [email protected] , Join Us : @ethioexplorer & for Comment :@EthioExplorerbot

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
1 273
Suscriptores
Sin datos24 horas
-97 días
-3130 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
Ethiopia’s Medina Claims her First-ever Diamond League Win in Marrakech Teenager Medina Eisa took her first-ever Diamond League victory in the women’s 5000m in Morocco’s Marrakech city on Sunday. Ethiopians featured heavily in the event as Medina, Melknat Wudu and Fotyen Tesfaye took on Kenya’s Edinah Jebitok on the blustery night. The 19-year-old Medina put in a standout performance to win the race in 14:34.16, edging her compatriot Fotyen in 14:34.21. Kenya’s Jebitok ran her personal best 14:35.64 to take the third spot ahead of Melknat (14:39.79). Medina was… Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/ethiopias-medina-claims-her-first-ever-diamond-league-win-in-marrakech/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
30Loading...
02
የአማራ ህዝብ ጥያቄ ! Demands of Amhara People ! Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/የአማራ-ህዝብ-ጥያቄ-demands-of-amhara-people/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
70Loading...
03
የኢራኑ ፕሬዚዳንት የሄሊኮፕተር አደጋ ደርሶባቸው ያሉበት ሁኔታ አይታወቅም ተባለፕሬዝዳንት ኢብራሂም ራይሲን ጨምሮ ከፍተኛ የኢራን ባለስልጣናትን ያሳፈረች ሄሊኮፕተር አደጋ ማስተናገዷን ተከት… የኢራኑ ፕሬዚዳንት የሄሊኮፕተር አደጋ ደርሶባቸው ያሉበት ሁኔታ አይታወቅም ተባለ ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ራይሲን ጨምሮ ከፍተኛ የኢራን ባለስልጣናትን ያሳፈረች ሄሊኮፕተር አደጋ ማስተናገዷን ተከትሎ ፕሬዚዳንቱ አደጋ ውስጥ ናቸው ተብሏል። በሰሜናዊ ምዕራብ የሀገሪቱ ክፍል በደረሰው አደጋ ፕሬዚደንቱ የተሳፈሩባት ሄሊኮፕተር ለማፈላለግ ጥረት እየተደረገ ነው ። ፕሬዝዳንቱንና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩን ያሳፈረችው ሄሊኮፕተር ተራራ ጋር መጋጨቷም ተገልጿል። ሁሉም ኢራናዊ ለፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲ ፀሎት እንዲያደርግ ጥሪ መተላለፉንም ፕሬስ ቴሌቪዥን ዘግቧል። በአባቱ መረቀ Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/የኢራኑ-ፕሬዚዳንት-የሄሊኮፕተር-አደጋ-ደ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
70Loading...
04
የኢራኑ ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ራኢሲ ሲጓዙበት የነበረው ሄሊኮፕተር አደጋ እንደረሰበት ተዘገበ – BBC News አማርኛ የኢራኑ ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ራኢሲ ሲጓዙበት የነበረ ሄሊኮፕተር አደጋ እንዳጋጠመው የአገሪቱ መንግሥት የመገናኛ ብዙኃን ዘገበ። ዘገባው እንዳለው ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ራኢሲ ተሳፍረውበት የነበረው ሄሊኮፕተር ዛሬ እሁድ በአደገኛ ሁኔታ መሬት ላይ ማራፉን አመልክቷል። Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/የኢራኑ-ፕሬዝዳንት-ኢብራሂም-ራኢሲ-ሲጓዙ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
160Loading...
05
ማንቸስተር ሲቲ ለአራተኛ ተከታታይ ጊዜ የፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ ሆነ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቸስተር ሲቲ ሻምፒዮን መሆኑን አረጋግጧል። በሜዳው ዌስትሃምን ያስተናገደው ሲቲ ጨዋታውን 3 ለ… ማንቸስተር ሲቲ ለአራተኛ ተከታታይ ጊዜ የፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ ሆነ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቸስተር ሲቲ ሻምፒዮን መሆኑን አረጋግጧል። በሜዳው ዌስትሃምን ያስተናገደው ሲቲ ጨዋታውን 3 ለ 1 በማሸነፍ ሊጉን ለአራተኛ ተከታታይ ጊዜ በማንሳት አዲስ ክብረወሰን አስመዝግቧል። የድል ጎሎቹን ፊል ፎደን (ሁለት) እንዲሁም ሮድሪ አስቆጥረዋል። ውጤቱን ተከትሎ ሲቲ በ91 ነጥቦች የሊጉ ሻምፒዮን ሲሆን አርሰናል በ89 ነጥብ ሁለተኛ ሆኖ አጠናቋል። ለዋንጫው እስከ መጨረሻው ሳምንት የተፎካከረው አርሰናል ኤቨርተንን አሸንፏል። ሊቨርፑል እና አስቶንቪላ የቻምፒየንስ ሊግ ተሳትፎን ሲያሳኩ ሉተን ታዎን ሼፊልድን እና በርንሌይን ተከትሎ ሦስተኛው ወራጅ… Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/ማንቸስተር-ሲቲ-ለአራተኛ-ተከታታይ-ጊዜ-የ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
160Loading...
06
የኢትዮጵያ ድንቅ መስተንግዶ ዳግም የተመሰከረበት የአፍሪካ ኅብረት 37ኛ የመሪዎች ጉብዔ ዛሬ ሰኞ ተጠናቀቀ።ኢትዮጵያን የሚመጥነው የኢትዮጵያ መስተንግዶ በቪድዮ። በእዚህ ሊንክ ስር ፡ መሪዎቹ የተወያዩባቸው አራቱ አጀንዳዎች ምን ነበሩ? (አጀንዳዎቹ በአጭሩ ተዘርዝረዋል)እድሳቱ በቅርቡ የተጠናቀቀው ብሔራዊ ቤተመንግስት የተደረገው የራት ግብዣ የእንግዶች አቀባባል (ቪድዮ ይመልከቱ)የአዲስ አበባ ከተማ ቸርችል ጎዳና የሰሞኑ የምሽት ገጽታ እንደወረደ (ቪድዮ ይመልከቱ)=============የአፍሪካ ኅብረት 37ኛ የመሪዎች ጉባዔ አራቱ አጀንዳዎች፡ 1. የትምህርት ተደራሽነትና ጥራት የዘንድሮ የፈረንጆች ዓመት የትምህርት ዘመን ተብሎ መሰየሙን ተከትሎ የኅብረቱ ጉባኤ በአህጉሪቱ የትምህርት ተደራሽነትና ጥራት ለማረጋገጥ ሊሰሩ በሚገባቸው ጉዳዮች ላይ መክሯል። የመንግሥታቱ Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/የኢትዮጵያ-ድንቅ-መስተንግዶ-ዳግም-የተመ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
160Loading...
07
Getachew Alemayehu compressive specialized hospital is seeking international competitive bids for the partnership. Bid closing date June 16, 2024, 2:00 pm local time Bid opening date May 16, 2024, 2:30local time Published On;-Capital Bid document price -500 Ethiopian birr with dashen bank account number:-0068649585001 account name:-Getachew Alemayehu Bid bond Region; – Addis Ababa Contact person:-Ermias Teshome phone number:-+251935273027 Getachew Alemayehu phone number:-+251911203044 Tender no.GACSH/ICB/PARTNER/01/2024 Subject; international competitive bid for partnership Dear sir/madam… Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/getachew-alemayehu-compressive-specialized-hospital-is-seeking-international-competitive-bids-for-the-partnership/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
110Loading...
08
UNITED NATIONS DEVELOPMET PROGRAMME (UNDP) – JOBS and Consultancies in UNITED NATIONS DEVELOPMET PROGRAMME (UNDP) Re-advertisement No. | Post | CONTRACT TYPE | PROCUREMENT REF. NO. | Brief Job/Consultancy Description & Web-link for detailed advert | Submission deadline ------------------------------ 1 | Recruitment of National Consultant to provide technical support to Ethiopian Disaster Risk Management Commission on disaster loss and damage and the updating of the DesInventar Database. | IC | UNDP-ETH-00245-2 | https://procurement-notices.undp.org/view_negotiation.cfm?nego_id=19829 |… Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/united-nations-developmet-programme-undp-jobs-and-consultancies-in/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
90Loading...
09
U N I T E D N A T I O N S N A T I O N S U N I E S Terms of reference Job Opening number: 24-Economic Commission for Africa-234479-Individual Contractor Job Title: Shipping Unit Assistant General Expertise : Logistics And Supply Chain Category : Customer Support Department/ Office : Economic Commission for Africa Organizational Unit: ECA ODESPS DA SCMS SU Purpose Duties and Responsibilities The Logistic Unit is an integral part of Supply Chain Management Section and is responsible… Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/u-n-i-t-e-d-n-a-t-i-o-n-s-n-a-t-i-o-n-s-u-n-i-e-s/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
80Loading...
10
የቢ.ጂ.አይ. ኢትዮጵያ ምርቶችን ለማከፋፈል የወጣ ማስታወቂያ 1. መግቢያ ቢ.ጂ.አይ-ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ የአልኮል እና ከአልኮል ነፃ የሆኑ መጠጥ አምራቾች ውስጥ ግንባር ቀደም እና በ53 የዓለማችን ሐገራት ውስጥ በምርቶቹ የሚታወቀው የካስቴል ግሩፕ አካል ነው። ቢ.ጂ.አይ. ኢትዮጵያ ከፍተኛ ጥራትና ተወዳጅነት ያላቸውን ምርቶቹን ማለትም ቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራ ፣ ካስቴል ቢራ ፣ ሜታ ቢራ እና ስንቅ ማልትን በማምረት እና ለገበያ በማቀረብ ይታወቃል። ቢ.ጂ.አይ. ኢትዮጵያ እያደገ የመጣውን የደንበኞቹን ፍላጎት ለማርካትና የበለጠ ተደራሽ ለመሆን የሚያስችሉትን ስራዎች እያከናወነ ይገኛል። በዚሁ መሰረት ቢ.ጂ.አይ. ኢትዮጵያ ምርቶቹን ለማከፋፈል ፍላጎት ያላቸውን ግለሰብ እና ድርጅቶች ከዚህ በታች… Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/የቢ-ጂ-አይ-ኢትዮጵያ-ምርቶችን-ለማከፋፈል/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
100Loading...
11

130Loading...
12
Selemon Runs World Lead to Win 5000m in Los Angeles Ethiopia’s Selemon Barega emerged victorious in the 5000m showdown at the USATF Los Angeles Grand Prix on Friday evening. The World Athletics Continental Tour Gold meeting saw 12 men ran under the Olympic 5000m standard of 13:05. Solomon, Tokyo Olympics 10000m gold medallist, powered to a world-leading 12:51.60 to win the competition. He closed the final 400m in 54.15, the fastest lap of anyone in the field, to edge his compatriot Berihu Aregawi, in 12:52.09. Both Ethiopians had already… Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/selemon-runs-world-lead-to-win-5000m-in-los-angeles/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
130Loading...
13
የአፈር አሲዳማነትን ለማከም ትኩረት መደረግ እንዳለበት ተጠቆመ፡፡ ደብረ ብርሃን: ግንቦት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአፈር አሲዳማነትን ለማከም ትኩረት መደረግ እንዳለበት የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ ገልጿል፡፡ በሰሜን ሸዋ ዞን የሚገኙ ከ10 ወረዳዎች የተውጣጡ አመራርና ባለሙያዎች የተሳተፉበት የአሲዳማ አፈር የንቅናቄ መድረክ በደብረብርሀን ከተማ ተካሂዷል፡፡ጤናማ አፈር የሚባለው በቂ የሆነ ውኃ፣ አየርና ረቂቅ ተህዋሲያንን በውስጡ መያዝ ሲችል እንደሆነ የዘርፉ ባለሙያዎች ይገልጻሉ፡፡ ነገር ግን እነዚህ ነገሮች ባለመሟላታቸው […] Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/የአፈር-አሲዳማነትን-ለማከም-ትኩረት-መደ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
100Loading...
14
ፊል ፎደን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የአመቱ ምርጥ ተጨዋቾቸ ተባለ የሊጉ ኮኮብ ግብ አግቢነትን አርሊንግ ሀላንድ እንደሚያሸንፍ ይጠበቃል Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/ፊል-ፎደን-የእንግሊዝ-ፕሪሚየር-ሊግ-የአመ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
120Loading...
15
የዱር እንስሳት አደን ክፍያ ኢትዮጵያ አስፈሪ የሚባለው ነብር 4 ሺህ 600 እንዲሁም ድኩላ ደግሞ 6 ሺህ ዶላር ዋጋ ለአደን ተቀምጦላቸዋል Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/የዱር-እንስሳት-አደን-ክፍያ-ኢትዮጵያ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
90Loading...
16
የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች ኃይለማርያም መኮንን ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። በቅፅል ስማቸው “ሻሾ” በሚል በስፖርት ቤተሰቡ በስፋት የሚታወቁት ኃይለማርያም ከ1940ዎቹ መጨረ… የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች ኃይለማርያም መኮንን ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። በቅፅል ስማቸው “ሻሾ” በሚል በስፖርት ቤተሰቡ በስፋት የሚታወቁት ኃይለማርያም ከ1940ዎቹ መጨረሻ እስከ 60ዎቹ መጀመርያ በነበረው የተጫዋችነት ህይወታቸው ለጥቅምት 23፣ ሸዋ ፖሊስ፣ ዳኘው እና ሸዋ ምርጥ የተጫወቱ ሲሆን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንንም በተለያዩ የእድሜ እርከኖች እና ዋናው ቡድን አገልግለዋል። በ1954 ኢትዮጵያ የሦስተኛው አፍሪካ ዋንጫ ስታሸንፍም የቡድኑ አባል ነበሩ። የቀድሞ ተጫዋች ኃይለማርያም መኮንን ሥርዓተ ቀብር በቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተ-ክርስቲያን ዛሬ 6:00 ላይ ተፈፅሟል። ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 በቀድሞ የብሔራዊ ቡድናችን… Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/የቀድሞ-የኢትዮጵያ-ብሔራዊ-ቡድን-ተጫዋች/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
90Loading...
17
የምርኮኛ መአት ተመልከቱ ! የአብይ አህመድ መንግስት በቅርብ ጊዜ ይወድቃል ! Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/የምርኮኛ-መአት-ተመልከቱ-የአብይ-አህመድ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
160Loading...
18
የነርቭ ህመምን ለማስታገስ በሚል የአገጭ ስፖርት ሲሰራ የነበረው ሰው ህይወቱ አለፈ የነርቭ ሕመም ያለበት የ52 ዓመት ቻይናዊ ይህን የአገጭ ስፖርት እየሰራ እያለ ህይወቱ አልፏል Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/የነርቭ-ህመምን-ለማስታገስ-በሚል-የአገጭ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
130Loading...
19
የዋንጫ መዳረሻ፣ የአውሮፓ ተሳትፎ እና የክሎፕ መሰናበቻ በሊጉ የፍጻሜ ጨዋታ ምን እንጠብቅ? – BBC News አማርኛ ከካይል ዎከር እና ማርቲን ኦዴጋርድ የትኛው ዋንጫውን ከፍ ያደርገዋል? በኢትሃድ እና ኤምሬትስ ስታዲም መካከል ከ300 ኪሎ ሜትር በላይ ርቀት አለ። ስለዚህ ዋንጫው በየትኛው ስታዲየም ይቀመጣል? Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/የዋንጫ-መዳረሻ፣-የአውሮፓ-ተሳትፎ-እና-የ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
150Loading...
20
ድንጋይ ቀብቶ ወርቅ ብሎ የሸጠው ድርጅት እና የኩባንያ ሳይንቲስት ሚስጥራዊ አሟሟት – BBC News አማርኛ ደ ጉዝማን የተወለደው በቫለንታይን ቀን 1956 ዓ.ም. ፊሊፒንስ ውስጥ ነው። በተለያዩ ሀገራት በአንድ ጊዜ ከሶስት በላይ ሚስቶች እንዳሉት ይነገርለት ነበር። ካራኦኬ መጫወት ይወዳል፤ ቢራ ደግሞ ነፍሱ ነው። የራቁት ዳንስ ክለቦችን ያዘወትራል። ታድያ ይህን የሚያደርገው በወርቅ አጊጦ ነው። Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/ድንጋይ-ቀብቶ-ወርቅ-ብሎ-የሸጠው-ድርጅት-እ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
170Loading...
21
“አርሶአደሮች በበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ውጤታማ ሥራን እያከናወኑ ነው” የደሴ ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ ደሴ: ግንቦት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ 26 የቀበሌ አሥተዳደሮች አሉ፡፡ ከነዚህ መካከል 8ቱ ከዚህ ቀደም የገጠር ቀበሌ የነበሩ እና ወደ ከተማ አሥተዳደሩ የተካተቱ ናቸው፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶት እየተተገበረ በሚገኘው የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት አርሶአደሮች በንቃት እየተሳተፉ እና ውጤት እያስመዘገቡ መኾኑን የከተማ አሥተዳደሩ ግብርና መምሪያ አስታውቋል፡፡ ወጣት አርሶአደር አንዋር ሁሴን እና አርሶአደር […] Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/አርሶአደሮች-በበጋ-መስኖ-ስንዴ-ልማት-ው/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
120Loading...
22
👉የፋሽስቱ ግፍ ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የፋሽስት ኢጣሊያ ጦር ሸዋ በሚገኘው በደብረ ሊባኖስ ገዳም መነኮሳት፣ ካሕናት፣ ዲያቆናት እና የአካባቢው ምዕመናን ላይ አሰቃቂ ጭፍጨፋ መፈጸሙን የታሪክ መጻሕፍት ያስታውሱናል፡፡ ይሕ በደብረ ሊባኖስ ገዳም ላይ ፋሽስት ኢጣሊያ የፈጸመው ጭካኔ በዓለም ታሪክ ጥቁር መዝገብ ውስጥ አንዱ ኾኖ ሰፍሯል። ምንም እንኳን ጣሊያን የኢትዮጵያውያንን የጀግንነት መንፈስ ለመስበር “በመጀመሪያ ቤተ ክርስቲያንን ማውደም- ይቅደም […] Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/👉የፋሽስቱ-ግፍ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
150Loading...
23
ከተማሪዋ ያረገዘችው መምህር በፍርድ ቤት ጥፋተኛ ተባለች ከሁለት ታዳጊዎች ጋር ወሲብ ፈጽማለች የተባለችው መምህር ከወራት በፊት ልጅ መውለዷ ተገልጿል Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/ከተማሪዋ-ያረገዘችው-መምህር-በፍርድ-ቤት/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
120Loading...
24
የሩሲያ እርምጃ ያየለበት የዩክሬን-ሩሲያ ጦርንት ምን አዳዲስ ነገሮችን እያስተናገደ ነው? የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ከ120 እስከ 130 የሚደርስ F-16 እና ሌሎችም ዘመናዊ ጦር ጄቶች ያስፈልጉናል ብለዋል Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/የሩሲያ-እርምጃ-ያየለበት-የዩክሬን-ሩሲያ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
120Loading...
25
አምስት የእስራኤል ጦር ወታደሮች በእስራኤል ታንክ ተኩስ መገደላቸው ተገለጸ እስራኤል በጋዛ ውስጥ ዘመቻ ከጀመረች ወዲህ የተገደሉ የእስራኤል ጦር ወታደሮችን ቁጥር 278 ደርሷል Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/አምስት-የእስራኤል-ጦር-ወታደሮች-በእስራ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
160Loading...
26
የስዊድን የናጠጡ ሃብታሞች – BBC News አማርኛ ስዊድን ከፍተኛ ግብር በመጣል ትታወቃለች። በማኅበረሰቡ መካከል እኩልነትን ለማስፈን በሚደረግ ጥረትም ስሟ ይነሳል። አሁን ደግሞ የአውሮፓ የሃብታሞች ሃብታም መዳረሻ ሆናለች። Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/የስዊድን-የናጠጡ-ሃብታሞች-bbc-news-አማርኛ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
140Loading...
27
ጎበዝ ሯጭ ለመሆን በተፈጥሮ መታደል አለብን ወይስ በልምምድ ሊመጣ ይችላል? – BBC News አማርኛ ጫ ለመሮጥ ጂም ተመዝግበው ወረፋ መጠበቅ፤ አሊያም ውድ ቁስ መሸመት አይጠበቅብዎትም። ቦላሌዎን ታጥቀው፤ ስኒከርዎን ተጫምተው መውጣት ይችላሉ። ለመሆኑ ፈጣን ሯጮችን ቀርፋፋ ከሚባሉት የሚለያቸው ምንድነው? አሁን አሁን ብቅ የሚሉ ማስረጃዎች ዘረ-መላችን ትልቅ ሚና እንዳለው ያሳያሉ። Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/ጎበዝ-ሯጭ-ለመሆን-በተፈጥሮ-መታደል-አለብ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
130Loading...
28
ሩሲያ በዩክሬን የምታደርገውን ጥቃት ልታጠናክር እንደምትችል ዜሌንስኪ ተናገሩ – BBC News አማርኛ በአውሮፓውያኑ የካቲት 2022 ሩሲያ ዩክሬንን መወረሯን ተከትሎ በርካታ ዩክሬናዊያን በነቂስ ወጥተው ሀገራቸውን ለመመከት ተመዝግበው ነበር። ይህ ቁጥር አሁን ተመናምኗል። በወቅቱ ጦር ሜዳ ከዘመተት መካከል በርካታ ወታደሮች ሞተዋል፣ ቆስለዋል አሊያም በአዲስ ምልምል ወታደሮች ለመተካት እየተጠባበቁ ይገኛሉ። Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/ሩሲያ-በዩክሬን-የምታደርገውን-ጥቃት-ልታ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
120Loading...
29
ከጦርነቱ መጠናቀቅ በኋላ ለጋዛ የተዘጋጀ ዕቅድ ከሌለ ከኃላፊነት እንደሚለቁ የእስራኤል ጦርነት ካቢኔ ሚኒስትር ገለጹ – BBC News አማርኛ ጋንትዝ ቅዳሜ ዕለት በቴሌቭዥን ቀርበው ባደረጉት ንግግር “የእስራኤል ህዝብ እርስዎን እየተከታተሉ ነው” ሲሉ መልእክታቸውን ለኔታንያሁ አስተላልፈዋል። Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/ከጦርነቱ-መጠናቀቅ-በኋላ-ለጋዛ-የተዘጋጀ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
100Loading...
30
የጆርጂያ ፕሬዝደንት ተቃውሞ ያሰነሳውን “አዋጅ” የሩሲያ መንፈስ ያለበት ነው ሲሉ ውድቅ አደረጉት – BBC News አማርኛ ፕሬዝደንት ሳሎሜ የጠቅላይ ሚኒስትር ኢራክሊ ኮባኺድዜ ተቃዋሚ ሲሆኑ ሕጉን ውድቅ እንደሚያደርጉት ይጠበቅ ነበር። ጠቅላይ ሚኒስትር ኢራክሊ በበኩላቸው ወጣቶቹ ተቃዋሚዎች 10 ተወካዮች መርጠው ስለአወዛጋቢው ሕግ የሚደረግ ውይይት ላይ እንዲሳተፉ ጥሪ አቅርበዋል። Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/የጆርጂያ-ፕሬዝደንት-ተቃውሞ-ያሰነሳውን/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
110Loading...
31
አሜሪካ ከኢራን ጋር በሶስተኛ ወገን በኩል እየተወያየች መሆኗ ተገለጸ ሀገራቱ በሶስተኛ ወገን በኩል ካሳለፍነው ጥር ጀምሮ በመወያየት ላይ እንደሆኑ ተገልጿል Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/አሜሪካ-ከኢራን-ጋር-በሶስተኛ-ወገን-በኩል/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
80Loading...
32
በአገራዊ ምክክሩ ህዝበ ሙስሊሙ በቁጥሩ ልክ ተሳታፊ እንዲሆን ተጠየቀ በአገራዊ ምክክሩ የሚሳተፈው የሙስሊሙ ቁጥር አናሳ መሆኑን የገለፀው የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የተሳታፊዎች ልየታ በድጋሚ እንዲካሄድ ጥሪ አቅርቧል። በሙስሊሙ በኩል የቀረቡ አጀንዳዎች በምክክሩ ውስጥ እንዲካተቱም ጠይቋል። “የሙስሊሞች ተሳትፎ በሕዝባችን ቁጥር ልክ መሆን አለበት” ያለው ም/ቤቱ”፤ የተሳታፊዎችና የአወያዮች ቁጥር በኮሚሽኑ የአካታችነት መርህ አማካይነት አንዲታይ አመልክቷል። ጠቅላይ ምክር ቤቱ ለአገራዊ ምክክር ኮሚሽን የበላይ ጠባቂ፣ ለፕሮፌሰር መስፍን አርአያ በፃፈው ደብዳቤ፤ የሕዝበ ሙስሊሙን የምክክር እጀንዳዎች ለጉባኤው ለማሰማትና ለማብራራት የሚችሉ ተገቢ ቁጥር ያላቸው ሙስሊም ተወካዮች እንዲካተቱ የሚጠይቅ ሃሳብ ከህዝቡ መምጣቱን ገልጿል። በዚህም… Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/በአገራዊ-ምክክሩ-ህዝበ-ሙስሊሙ-በቁጥሩ-ል/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
60Loading...
33
በስልጤ ዞን የበልግ ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ ከ130 በላይ አባወራዎች ተፈናቀሉ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፣ ስልጤ ዞን፣ ስልጢ ወረዳ የበልግ ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ ከ130 በላይ አባወራዎች ከመኖሪያ ቤታቸው መፈናቀላቸው ተነግሯል። ለበልግና ለመኸር የተዘጋጀ የእርሻ መሬት በጎርፍ እንደተያዘም ተገልጿል። የዞኑ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ጽሕፈት ቤት ሃላፊ ወይዘሮ ወሲላ አሰፋ ለአዲስ አድማስ እንደተናገሩት፣ ከመደበኛው መጠን በላይ እየጣለ በሚገኘው የበልግ ዝናብ ሳቢያ ጎፍለላ ቀበሌ ነዋሪ የሆኑ 132 አባወራዎች ከመኖሪያ ቤታቸው ተፈናቅለዋል። 150 ቤቶች እና 235 ሄክታር የእርሻ መሬት በጎርፍ እንደተያዙም የጠቆሙት ሃላፊዋ፤ አደጋው በሰዎች ሕይወትና ንብረት ላይ የከፋ ጉዳት እንዳያደርስ ጥረት መደረጉን አመልክተዋል።… Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/በስልጤ-ዞን-የበልግ-ዝናብ-ባስከተለው-ጎር/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
150Loading...
34
በምስራቅ ሐረርጌ በጫት ላይ የተጣለው ከፍተኛ ቀረጥ ነጋዴውን እየተፈታተነ ነው በምስራቅ ሐረርጌ ዞን “ጫት አምራች” የተባሉ አካባቢዎች ላይ ከፍተኛ ቀረጥ በመወሰኑ ሳቢያ፣ ጫት አምራች ገበሬዎችና ነጋዴዎች ለስደት መዳረጋቸው ተሰምቷል፡፡ በጫት ምርት ላይ የተጣለው ከፍተኛ ቀረጥ በጫት ንግድ ቤተሰቦቻቸውን የሚያስተዳድሩ ዜጎች የዕለት ጉርሳቸውን እንኳን ለማግኘት ተፈታትኗቸዋል ነው የተባለው፡፡ ከሁለት ዓመታት ወዲህ ተወስኗል የተባለው ከፍተኛ የጫት ቀረጥ ባስከተለው ጫና፣ ገበሬዎች ለነጋዴዎች ጫት የሚያስረክቡበትን ዋጋ እንዲያረክሱ እንዳስገደዳቸው የዞኑ ነዋሪዎች ለአዲስ አድማስ ተናግረዋል። በአንድ ኪሎ ግራም ጫት ከፍ ያለ ቀረጥ መጣሉን የጠቆሙት ነዋሪዎቹ፤ ይህም ከፍተኛ ቀረጥ ጫናውን አምራች ገበሬዎች ላይ ማሳረፉን አስረድተዋል። “ቀረጡ… Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/በምስራቅ-ሐረርጌ-በጫት-ላይ-የተጣለው-ከፍ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
70Loading...
35
Ethiopia, WTO Discuss Preparation To Restart Accession Negotiations ADDIS ABABA – Ethiopia and the World Trade Organization (WTO) took stock of works in preparation for resumption of WTO accession negotiations. The East African nation is expected to restart its WTO membership talks in the coming months after three years of pause. Director of the WTO Accession Division, Maika Oshikawa visited Addis Ababa this week in a bid to advance the accession process. Mesganu Arga, State Minister of Foreign Affairs and Deputy Chief Negotiator for WTO Accession, was… Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/ethiopia-wto-discuss-preparation-to-restart-accession-negotiations/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
60Loading...
36
Ethiopian Invests $50mln to Upgrade Addis Ababa Domestic Terminal ADDIS ABABA – Ethiopian Airlines, Africa’s leading airline, has inaugurated its newly upgraded Domestic Terminal Addis Ababa Bole International Airport. The 50 million US dollar expansion and renovation project has significantly upgraded the terminal, doubling its capacity. The terminal’s total built-up area has expanded by more than twofold to 25,750 m2 while its handling capacity has doubled following the latest investment. This “is a significant addition to our initiative of modernizing and renovating airports and aviation facilities in the… Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/ethiopian-invests-50mln-to-upgrade-addis-ababa-domestic-terminal/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
20Loading...
37
የመንግስት ባለስልጣናት በውጭ ሀገራት የሚያደርጉት ህክምና ከአሁን በኋላ “እንደማይፈቀድ” ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ተናገሩ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ለህክምና ወደ ውጭ ሀገራት የሚያደርጉት ጉዞ ከአሁን በኋላ “እንደማይፈቀድ” ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ተናገሩ። የስራ ኃላፊዎቹ በውጭ ሀገራት ያሏቸውን የህክምና ቀጠሮዎች ከዛሬ ጀምሮ በመከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል እንዲያካሄዱ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አዝዘዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ያስታወቁት፤ በቢሾፍቱ ከተማ የተገነባውን የመከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል ዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 10፤ 2016 በመረቁበት ወቅት ባሰሙት ንግግር ነው። መሰረተ ድንጋይ ከተቀመጠለተ ከ35 ዓመት በኋላ መመረቁ የተነገረለት ይህ ሆስፒታል፤ የኩላሊት እጥበት፣ የነርቭ፣ የሳምባ እና መተንፈሻ አካላትን ጨምሮ ሌሎችንም የህክምና አገልግሎቶችን የሚሰጥ ነው። ዘመናዊ… Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/የመንግስት-ባለስልጣናት-በውጭ-ሀገራት-የ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
170Loading...
38
ኢራን ሁለት ሴቶችን ጨምሮ ሰባት ሰዎችን በስቅላት ቀጣች Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/ኢራን-ሁለት-ሴቶችን-ጨምሮ-ሰባት-ሰዎችን-በ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
170Loading...
39
የየመን ሁቲ አማፅያን የአሜሪካ ድሮን ጣልን አሉ Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/የየመን-ሁቲ-አማፅያን-የአሜሪካ-ድሮን-ጣል/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
150Loading...
40
በአሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ የሚመራዉባየር ሊቨርኩሰን ወርቃማ ታሪክ ፃፈ !!!!!!የጀርመን ቡንደስሊጋ ዋንጫን ቀደም ብሎ ማሸነፉን ያረጋገጠው ባየር ሊቨርኩሰን ከኦግስበርግ ጋር ያደረገውን የመጨረ… በአሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ የሚመራዉባየር ሊቨርኩሰን ወርቃማ ታሪክ ፃፈ !!!!!! የጀርመን ቡንደስሊጋ ዋንጫን ቀደም ብሎ ማሸነፉን ያረጋገጠው ባየር ሊቨርኩሰን ከኦግስበርግ ጋር ያደረገውን የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። የባየር ሊቨርኩሰንን የማሸነፊያ ግቦች ቪክቶር ቦኒፌስ እና ሮበርት አንድሪክ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል። በአሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ የሚመራው ባየር ሊቨርኩሰን በዘንድሮው የውድድር አመት ምንም ጨዋታ ሳይሸነፍ ዋንጫውን በማሳካት አዲስ ወርቃማ ታሪክ መፃፍ ችለዋል። ባየር ሊቨርኩሰን በዚህ አመት በቡንደስሊጋው ሰላሳ አራት ጨዋታዎች ሲያደርግ ሀያ ስምንቱን አሸንፎ በስድስቱ አቻ ተለያይቷል ። በጋዲሳ መገርሳ Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/በአሰልጣኝ-ዣቢ-አሎንሶ-የሚመራዉባየር-ሊ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
100Loading...
Ethiopia’s Medina Claims her First-ever Diamond League Win in Marrakech Teenager Medina Eisa took her first-ever Diamond League victory in the women’s 5000m in Morocco’s Marrakech city on Sunday. Ethiopians featured heavily in the event as Medina, Melknat Wudu and Fotyen Tesfaye took on Kenya’s Edinah Jebitok on the blustery night. The 19-year-old Medina put in a standout performance to win the race in 14:34.16, edging her compatriot Fotyen in 14:34.21. Kenya’s Jebitok ran her personal best 14:35.64 to take the third spot ahead of Melknat (14:39.79). Medina was… Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/ethiopias-medina-claims-her-first-ever-diamond-league-win-in-marrakech/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
Mostrar todo...

የአማራ ህዝብ ጥያቄ ! Demands of Amhara People ! Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/የአማራ-ህዝብ-ጥያቄ-demands-of-amhara-people/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
Mostrar todo...

የኢራኑ ፕሬዚዳንት የሄሊኮፕተር አደጋ ደርሶባቸው ያሉበት ሁኔታ አይታወቅም ተባለፕሬዝዳንት ኢብራሂም ራይሲን ጨምሮ ከፍተኛ የኢራን ባለስልጣናትን ያሳፈረች ሄሊኮፕተር አደጋ ማስተናገዷን ተከት… የኢራኑ ፕሬዚዳንት የሄሊኮፕተር አደጋ ደርሶባቸው ያሉበት ሁኔታ አይታወቅም ተባለ ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ራይሲን ጨምሮ ከፍተኛ የኢራን ባለስልጣናትን ያሳፈረች ሄሊኮፕተር አደጋ ማስተናገዷን ተከትሎ ፕሬዚዳንቱ አደጋ ውስጥ ናቸው ተብሏል። በሰሜናዊ ምዕራብ የሀገሪቱ ክፍል በደረሰው አደጋ ፕሬዚደንቱ የተሳፈሩባት ሄሊኮፕተር ለማፈላለግ ጥረት እየተደረገ ነው ። ፕሬዝዳንቱንና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩን ያሳፈረችው ሄሊኮፕተር ተራራ ጋር መጋጨቷም ተገልጿል። ሁሉም ኢራናዊ ለፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲ ፀሎት እንዲያደርግ ጥሪ መተላለፉንም ፕሬስ ቴሌቪዥን ዘግቧል። በአባቱ መረቀ Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/የኢራኑ-ፕሬዚዳንት-የሄሊኮፕተር-አደጋ-ደ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
Mostrar todo...

Photo unavailableShow in Telegram