cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Abdurrehim Kemal

ከመህድ እስከ ለህድ!!

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
913
Suscriptores
Sin datos24 horas
-57 días
-3230 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Mostrar todo...
ሒዳያ Hidaya || አዲስ የህብረት ነሺዳ || new Ethiopian nesheed || #ወደ_እስልምና || #ሒዳያ_መድረክ || minber tv የኔ መንገድ

Mostrar todo...
ሒዳያ Hidaya || አዲስ የህብረት ነሺዳ || new Ethiopian nesheed || #ወደ_እስልምና || #ሒዳያ_መድረክ || minber tv የኔ መንገድ

ኢስላም-ጠልነት እና አክራሪነት መገለጫ ነው)። ሙስሊሙ የመንግሥት ለውጥ አይደለም የጠየቀው። የፖለቲካ አጀንዳ ያለው ጥያቄ አይደለም ያቀረበው። የሰብዓዊ መብት እና የእምነት ነፃነት ጥያቄ ነው ያቀረበው። "የእምነታችን መተገበሪያ፣ የህዝባችን መገናኛ፣ የዕውቀት መማማሪያ፣ የሚስኪኖች ማስፈጠሪያ የሆኑት መስጂዶቼ አይፈረሱብኝ" ነው ያለው። ይህ ህገ-መንግሥታዊ መብት ከመሆኑ በላይ የተፈጥሮ መብት ጭምር ነው። ------ ዛሬም እንላለን!! ይህ መስጂድ የማፍረስ ዘመቻ የሁሉንም ሕዝበ ሙስሊም ልብ ያቆሰለ ከመሆኑ ባሻገር የሀገርን ገጽታም የሚጎዳ ነው። በመንግሥትም ላይ ሌላ ዕዳ እና ችግር ሊቆልል የሚችል ነው። ስለሆነም የኢፌዴሪ መንግሥት ከሕዝቡ ጋር በመነጋገር ችግሩን ከመሠረቱ እንዲፈታው በድጋሚ እንጠይቃለን። በተጨማሪም ዛሬ እና ባለፈው ዐርብ የተወሰዱትን ህገ ወጥ የጭካኔ እርምጃዎች ያዘዙትንና ያስፈጸሙትን አካላት በህግ ተጠያቂ እንዲያርግ፣ ለሞቱት እና ለቆስሉት ወገኖቻችን ተገቢውን ካሳ እንዲከፍላቸው፣ መንግሥትም ሕዝበ ሙስሊሙን በይፋ ይቅርታ እንዲጠይቅ ለማስታወስ እንሻለን። ------ ድል ለሰፊው ሕዝብ © አፈንዲ ሙተቂ/Afendi Muteki- Ethnographer
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ሙስሊም ነኝ! ስለእምነቴ እናገራለሁ! ------ ዛሬ በአንገብጋቢ ምክንያት የተነሳ ወደ ፌስቡክ አልገባሁም (ልንገራችሁ! ባለፈው ሰኞ በእግሬ ላይ ከባድ የውልቃት አደጋ ደርሷል። እንግዲህ ጨርሱት)። በአዲስ አበባ መስጂዶች የተፈጠረውን አሳዛኝ ትራጄዲ አሁን ገና እያነበብኩ ነው። እኔ ሙስሊም መሆኔን በጣም ነው የምወደው። በእምነቴ እና በሙስሊሞች ላይ በደል ሲደርስ በዝምታ የማለፍ ልምድ የለኝም። ትናንት ዝም አላልኩም። ለወደፊቱም ዝም አልልም። በመጀመሪያ ይህንን ያዙልኝ። ------- ወደ ዛሬው ጉዳይ እንለፍ! ሙስሊሙ ሕዝብ በዛሬው ቀን የተቃውሞ ሰልፍ አልጠራም። በሙስሊሙ ደምና እንባ ድራማ መሥራት የሚፈልጉ ወገኖች ናቸው provocative ሆነው ቴአትር የሰሩት። ሁለተኛው ወገን ደግሞ "ሙስሊሞች ሰልፍ ሊወጡ ነው" ብሎ የታጠቀ ጦር ወደ መስጂድ በመላክ በሕዝቡ ላይ የጭካኔ እርምጃ ወስዷል። የሀገሪቱ ግማሽ አካል ለሆነ ሰፊ ሕዝብ የሚገባው ይህ ነው? ይህ እርምጃስ መፍትሔ ሊያመጣ ይችላል? ባልታጠቀ ሕዝብ ላይ እንዲህ ዓይነት እርምጃ የሚወሰድ ከሆነ ለውጡ የታለ? ------ የኢትዮጵያ መንግሥት የአሁኑን ችግር በቀላሉ መወጣት ይችል ነበር። የሕዝቡ ጥያቄ "መስጂዶች በጅምላ እየፈረሱ ነው። መንግሥት ይህንን ህገ-ወጥ ዘመቻ ያስቁምልን። የፈረሱት መስጂዶችም ተመልሰው ይሰሩልን" የሚል ነው። በዚህ ዘመቻ እየፈረሱ ያሉት መስጂዶች ብቻ ናቸው። ሌሎች ቤተ እምነቶች አልተነኩም (ሌሎቹም ይፍረሱ እያልን አይደለም። የትኛውም ቤተ እምነት መነካት የለበትም። መስጂዶችን ነጥሎ ማፍረስ ግን በእስራኤል እና በህንድ እንጂ በሌላ ሀገር ታይቶ የማይታወቅ እጅግ የመረረ
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
🌅ይነጋል🌅 ፅልመቱ ፈርጥሞ ቢታይ ቢመስል የማይረታ ጋሻ አጃግሬውን ቢያሰልፍ ቢቀርብ ወኔ ሊያስፈታ ለይሉ አለቅጥ ቢለጠጥ አቅም ጉልበትም ቢከዳ ይነጋል ጨልሞ አይቀርም ባለኑር ፈጅር ብቅ ይላል የጭጋግ ቁልል ሊያፀዳ!! **** አዎ ሁሉን ቻይ የሆነን አምላክ ተገኑ ያረገ ባሪያ በተቅዋ ነፍሱ እያበበች ዱዐን ያረገ መሳሪያ አያፍርም ድል ይቀዳጃል ቃሉ ነው ሰፍሯል በአያ!! አዎ! ይነጋልን የያዝኩ ለታ ጀሊሉ ሁኖኝ መከታ ዞላሙ በኖ ይጠፋል አውቃለሁ እንዳልረታ!! ©✍️ዐብዱረሒም ከማል ✍️ ተፃፈ ዕለተ እሁድ ግንቦት 13/9/2015 ከቀኑ 7:23 https://youtube.com/@BisharaEntertainment-nk6yu @Bishara_multimedia @Abdurrehim_kemal
Mostrar todo...
ሶላቱላህ ሰላሙላህ ዐለል ሀዲ ረሡለላህ 💚💚 ረአይቱናሰ አፍዋጃ ወበህሩልሁቢ አምዋጃ ወደምዑ ሸውቂ ሰጃጃ ሊሁቢን ፊ ረሱሊላህ 💚💚 ፈዙርና ጧሂረል ቀልቢ ዐዚመል ጃሂ ወልቁርቢ ወመን ዋፋሁ በልሁቢ ተመላ ሚን ረሡሊላህ 💚💚....... ሩሕን በሸውቅ አለም የሚያበር የሸይኽ ኑረይን የመድህ ቀሲዳ ነው !! ማለፊያ ግጥም ከውብ ጉሮሮ ጋር ሲገጥም ይህን ነሺዳ ይመስላል !!❤️ ሸይኽ ኑረይን ረሒመሁሏህ! 💔 ሊንኩን በመጫን ቀሲዳውን እየኮመኮማችሁ አዲሱን ቻናላችንን #ሰብስክራይብ_በማድረግ_ቤተሰ_ይሁኑ!! 👇 https://youtu.be/t-02d0CwjhU
Mostrar todo...
ምርጥ_ሱዳኒ_ነሺዳ_ሸይኽ_ኑረይን Best_Sudan_Neshida_Shaikh_Nurain

Mostrar todo...
#የሸይኽ_ኑረይን_ያልተሰማ_ድንቅ_ነሺዳ قصيدة_شيخ_نورين

ሀቢቡ ነጃር ********* ሁልጊዜም ሱረቱ ያሲንን ባነበብኩ ቁጥር ስሜቴን የሚቆጣጠረው ታሪክ ነው ቂሶቱ #ሀቢቡ_ነጃር !! ታሪኩ እንዲህ ነው #አንፆኪያ ወደ ምትባል ግዛት አሏህ 3መልእክተኞችን ይልካል እነዚህም መልእክተኞች እንደ ሌሎች መልእክተኞች ሁሉ ህዝባቸውን አሏህን በብቸኝነት ወደ ማምለክ እና ጣኦታትን ወደመራቅ ይጣሩ ገቡ ይህ ያልተዋጠላቸው #የአንፆኪያ ነዋሪዎች ግን ከኢማን ይልቅ ክህደትን ከታዛዥነት ይልቅ አመፀኝነትን ከመልካም ቃላት ይልቅ ስድብ አልፎም ተርፎም የግድያ ዛቻ ሆነ ምላሻቸው!! ይህ በእንዲህ እያለ ራቅ ካለ ስርፋ አንድ ሰው እየሮጠ ይመጣል ይህ ሰው #ሀቢቡ_ነጃር ነበር ታሪኩ ቁርአን ላይ እንዲህ ሰፍሯል!! "13" ለእነርሱም የከተማይቱን (የአንጾኪያን) ሰዎች ምሳሌ መልክተኞቹ በመጧት ጊዜ (የኾነውን) ግለጽላቸው፡፡ "14" ወደእነርሱ ሁለትን ሰዎች በላክንና ባስተባበሉዋቸው ጊዜ በሶስተኛም በአበረታንና እኛ ወደ እናንተ መልክተኞች ነን ባሏቸው ጊዜ (የኾነውን ምሳሌ ግለጽላቸው)፡፡ "15" እናንተ መሰላችን ሰዎች እንጂ ሌላ አይደላችሁም፡፡ አልረሕማንም ምንም ነገር አላወረደም፡፡ እናንተ የምትዋሹ እንጂ ሌላ አይደላችሁም አሉዋቸው፡፡ "16" (መልክተኞቹም) አሉ «ጌታችን ያውቃል፡፡ እኛ ወደእናንተ በእርግጥ መልክተኞች ነን፡፡ "17" «በእኛ ላይም ግልጽ የኾነ ማድረስ እንጂ ሌላ የለብንም፡፡» "18" (ሕዝቦቹም) «እኛ በእናንተ ገደ ቢሶች ኾን፡፡ ባትከለከሉ በእርግጥ እንወግራችኋለን፡፡ ከእኛም አሳማሚ ቅጣት በእርግጥ ያገኛችኋል» አሉ፡፡ "19" «ገደ ቢስነታችሁ ከእናንተው ጋር ነው፡፡ ብትገሰጹ (ትዝታላችሁን?) በእውነቱ እናንተ ወሰን አላፊዎች ሕዝቦች ናችሁ» አሏቸው፡፡ "20" ከከተማይቱም ሩቅ ዳርቻ የሚሮጥ ሰው መጣ፡፡ «ወገኖቼ ሆይ! መልክተኞቹን ተከተሉ» አለ፡፡ "21" «እነርሱ ቅኑን መንገድ የተመሩ ሲኾኑ ዋጋን የማየጠይቁዋችሁን ሰዎች ተከተሉ» (አላቸው)፡፡ "22" «ያንንም የፈጠረኝን፤ ወደርሱም የምትመለሱበትን (ጌታ) የማልገዛ ለእኔ ምን አለኝ?» (አለ)፡፡ "23" «ከእርሱ ሌላ አማልክትን እይዛለሁን? አልረህማን በጉዳት ቢሻኝ ምልጃቸው ከእኔ (ለመመለስ) ምንም አትጠቅመኝም፤ አያድኑኝምም፡፡ "24" «እኔ ያን ጊዜ በግልጽ ስህተት ውስጥ ነኝ፡፡ "25" «እኔ በጌታችሁ አመንኩ፤ ስሙኝም፤» (አለ)፡፡ "26" «ገነትን ግባ» ተባለ፡፡ (እርሱም) አለ፡- «ወገኖቼ ቢያውቁ እመኛለሁ፡፡ "27" «ጌታዬ ለእኔ ምሕረት ያደረገልኝና ከተከበሩትም ያደረገኝ መኾኑን፡፡» "28" ከእርሱም በኋላ በሕዝቦቹ ላይ (ልናጠፋቸው) ሰራዊትን ከሰማይ አላወረድንም፡፡ (በማንም ላይ) አወራጆችም አልነበርንም፡፡ "29" (ቅጣታቸው) አንዲት ጩኸት እንጂ ሌላ አልነበረችም፡፡ ወዲያውኑም እነርሱ ጠፊዎች ኾኑ፡፡ " /ሱረቱ ያሲን 36÷ 13-29/ አሏህ እውነት ተናገረ!! ሱብሀነሏህ ቀጥቅጠው ገድለውት ሲያበቁ አሏህ ዘንድ የተሰጠውን ሽልማት ባየ ጊዜ ወገኖቼ ያለሁበትን ኒዕማ ባዩ እና ባመኑልኝ ሲል ተመኘ ምን አይነት አዛኝነት ነው በረቢ !! መልካም የዒባዳ ጊዜ!! ©Abdurrehim kemal @bishara_multimedia
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
የጥያቄ ውድድሩ አሸናፊዎች 🎉🏆👏 1. Abdii 2.©®፯ (ሰዒድ ኸይሩ) 3.*** ***(አቡበክር ፈረህ) ናቸው!! መብሩክ 😊🎉🏆👏👏👏👏👏
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.