cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

قناة أبي عبيدة محمد

"يا ايها السلفي لاتخف في لله لومة لائم وبين الحق للناس ورد على آهل الباطل والبدع والخرافات...... باطلهم وبدعهم رضي من رضي وغضب من غضب"

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
256
Suscriptores
Sin datos24 horas
-37 días
-1030 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ወዳጄ►► ትልቁ ነገር እራስህን ማረም ፣እራስህን ማስተካከል፣ እራስህን መገምገም፣ ያለህበትን  ማወቅ፣ ካለህበት ደረጃ ከፍ  ለማለት መበርታት፣ እራስህን ማሻሻል ላይ መበርታት ነው። እስቲ እንበርታ ! ✍
Mostrar todo...
የማህበራዊ ገፅ ትስስሮች (ሶሻል ሚዲያ) በርከት ያለ አጅር ለማግኝት ትልቅ አጋጣሚ ነው እኛ ባሰራጨነው አንድ ኸይር በቀሩትና ባዩት ሰዎች ልክ አጅር አለን ደግሞም ጠቃሚው የአንባቢዎች ወይም የተመልካች መብዛት አይደለም እንደውም ብዙ ሰዎች አንብበውት ከማይጠቀሙበት አንድ ሰው ብቻ አይቶት ከተጠቀመበት ለኛ የተሻለና መልካም ነው 👉እናማ ንያችንና ፍላጎታችን እናድስ      በምናሰራጨው ነገር ሁሉ የአላህን      ፊት እንፈልግ። ✍
Mostrar todo...
አስደንጋጭ ገለፃ : በእኛ ምክር በዙርያችን ያሉት ድነው እኛ ከመጥፋት እንፍራ።‼ ✍
Mostrar todo...
◼️ የአሹራእን ቀን ፆም በተመለከተ ➖¯¯¯¯¯➖¯¯¯¯¯➖¯¯¯¯¯ 💦 አቡ ቀታዳ አል አንሷርይ አላህ መልካም ስራው ይውደድለትና እንዲህ አለ፦ ✅ የአላህ መልእክተኛ ﷺ ስለ አሹራ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህም አሉ፦ 【ያለፈውን አንድ አመት ወንጀል ያብሳል】ብለዋል። 📚 (ሙስሊም ዘግቦታል።) ◼️#መቼ_ነው_የሚጀመረው⁉️ 〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ↪️ የአሹራ ቀን ፆም የሚጀመረው፦ አሁን ያለንበት የሙሀረ ወር አስረኛው ቀን ላይ ነው። ይህም ማለት የፊታችን ጁምዓ ሀምሌ 21/2015 E.C ይሆናል ማለት ነው። ◼️#እንዴት_ነው_የሚፆመው⁉️ 〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ↪️ የሚፆመው 10ኛው ቀን ሲሆን ነገር ግን አህለል ኪታቦችን ለመሀለፍ ዘጠነኛውን ቀን መፆም የፈለገ ❴በላጩም ይህ ነውና❵ የፊታችን ሀሙስ ሀምሌ 20/2015 E.C ላይ ይጀምርና ሀሙስ እና ጁምዓ በተከታታይ ይፆማል ማለት ነው። ↪️ ዘጠነኛው ቀን መጨመር ያልተመቸው ደግሞ አስረኛውና አስራ አንደኛው ቀን ማለትም ጁምዓን እና ቅዳሜን መፆም ይችላል። ↪️ አስረኛው (የአሹራውን ቀን) ብቻ እንጂ ከፊትም ሆነ ከኋላ ማስከተል ያልቻለ ችግር የለውም አስረኛውን ቀን ብቻውን መፆም ይችላል። አንዳንድ ኡለማዎች አስረኛው ቀን ብቻውን ከፊት ወይም ከኋላ ሳያስከትሉ መፆም የተጠላ ነው ቢሉም ትክክለኛው ግን ያለምንም መጠላት መፆም ይችላል የሚለው ነው። ↪️ አቅም አግኝቶ የመፆም ፍላጎት ካለው ግን ሶስቱንም ቀናቶች 9ኛውን, 10ኛውን እና, 11ኛውን ማለትም (ሀሙስ፣ ጁምዓ እና  ቅዳሜን) መፆም እንደሚችል ኡለማዎች ገልፀዋል። 📖 አላህ በሰላም ያድርሰን ፆመውም ከሚቀበላቸው ያድርገን🤲    ሼር @DinisNesiha
Mostrar todo...
ሰለ ሸኻችን መሀመድ ገዛል 👆👆👂👂 ሁሉም ሊያዳምጠው ሚገባ https://t.me/+ckvxfOy-mXZkNWI8
Mostrar todo...
9.94 KB
ሙስጠፋ አብደላህ ማን ነው?? እውነት እሱ ተከታዮች እንደሚሰቅሉት የእውቀት ባለ ቤት ነው?? ================ ሙስጠፋ አብደላህ ማለት አዋቂዎችን በመተቸት ተዋቂ ለመሆን የሚጥር ጎብዝ ሰው ነው!! https://t.me/zulfa_nasir ⬅️ ግቡ ለሹብሃቹ ማስወገጃ ስለሐጁሪዮች ድንግርግር ያላቹ ነገር መልስ እንድታገኙ በአዲስ መልክ ስለ እነሱ ብቻ መልቀቅ ጀምሬለሁ ከእናንተ ሚጠበቀው በእርጋታ መከታተል ብቻ ሚፈለገው ብዙዎቻቹ አልገባን በሚል ጥያቄዎቻቹ መሰረት ነው ዳግም ለመክፈት የተነሳሁት
Mostrar todo...
ረድ ሙስጠፋ ላይ.amr2.40 MB
ዐቅላችንን እንዳንሰረቅ አደራ ~ አልሐሰን ብኑ ሰህል እንዲህ ይላሉ፦ "ውሸታም ሰው ሌባ ነው። ሌባ ገንዘብህን ይሰርቃል። ውሸታም ደግሞ ዐቅልህን ይሰርቃል። ስለ ሌሎች ዋሽቶ ያወራህን በራስህም ላይ አትመነው። ሌሎችን አንተ ዘንድ የሚያማንም እንዲሁ ሌሎች ዘንድ አንተን ሊያማህ ስለሚችል አትመነው።" [ዘህሩል ኣዳብ፡ 1/386] #ከደጋጎቹ_ቀዬ Ibnu Munewor = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
Mostrar todo...
◼️የአሹራ ፃም ደረጃዎች ◼️ይበልጥ የተወደደው የአሹራ አፃፃም ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 💦ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል። ♨️ የአሹራ ፃም አራት ደረጃዎች አሉት።የመጀመርያውና ዋናው ደረጃ 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ↪️ ይህም የሚሆነው ዘጠነኛው፣ አስረኛውና አስራ አንደኛው ቀን መፃም ነው። 👉እነዚህ ሶስት ቀናቶች በተከታታይ መፃም ከሁሉም የተሻለና ትልቁ ደረጃም ነው። በዚህ ላይ የሚጠቁም መረጃ መቷል። ኢማሙ አህመድ ሙስነዳቸው ላይ እንዳሰፈረቱ የአላህ መልእክተኛ (ከአሹራ በፊትና በኋላ በመፃም አይሁዶችን ተቃረኗቸው) ብለዋል። 💦አንድ ሰው እነዚህን ቀናቶች ከፃመ በየወሩ ሶስት ቀን መፃም የሚያስገኘውን ትልቅ ትሩፋትንም ያገኛል። ✅ ሁለተኛው ደረጃ 〰〰〰〰〰〰 ↪️ ይህም ዘጠነኛውና አስረኛውን ቀን መፃም ነው። 💦የአላህ መልእክተኛም ይህን አስመልክቶ አይሁዶች አስረኛውን ቀን ብቻ ነው የሚፃሙት ሲባሉ፦ አይሁዶችን መፃረር ይወዱ ነበርና {ቀጣይ አመት አላህ ካኖረን ዘጠነኛውንም ጨምረን እንፃማለን ብለው ነበርና}። ይህ ማድረግ ደሞ ሁሉንም ካፊሮች መፃረርም ጭምር ነው። ✅ ሶስተኛው ጀረጃ 〰〰〰〰〰〰 ↪️ አስረኛውና አስራ አንደኛው ቀን መፃም ነው።አራተኛውና የመጨረሻው ደረጃ 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ↪️ ይህም አስረኛውን ቀን ብቻ መፃም ነው። 💦አስረኛውን ቀን ብቻ ነጥሎ መፃም በተመለከተ ከፊል ኡለማዎች የተፈቀደ ነው ሲሉ ከፊሎቹ ደሞ የተጠላ ነው ብለዋል። 👉ከመረጃ አንፃር ይጠላል የሚለው ጠንካራ ስለሆነ ከዚህ ጭቅጭቅ ለመውጣት ሲባል ከአሹራው ቀን በፊት አንድ ቀን ማስቀደም ወይም ከአሹራ ቀን በኋላ አንድ ቀን ማስከተል ያስፈልጋል። 📚[سلسلة لقاء الباب المفتوح (٩٥)] ማሳሰቢያ‼️ 〰〰〰〰〰 🔹አንዳንድ ኡለማዎች አስረኛውን ቀን ብቻውን መፃም ይጠላል ማለታቸው፦ ፃሙ ተቀባይነት የለውም ወይም ውድቅ ነው ማለት እንዳልሆነ መረዳት ያስፈልጋል። http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Mostrar todo...
- قناة القرآن الكريم. • @Quran_IV . - «مَنْ دَعَا إلَى هُدًى كَانَ لَهُ مِنَ الأجْرِ مِثْلُ أُجُورِ مَنْ تَبِعَهُ ، لَا يَنْقُصُ ذَلِكَ مِنْ أُجُورِهِمْ شَيْئًا».
Mostrar todo...
ኡስታዝ  ሳዳት  ከማል አላህ ሀራም ያደረገዉን ሀላል ሀላል ያደረገዉን ሀራም የሚያደርጉ ሰዎችን መታዘዝ    t.me/NABAWITUBE
Mostrar todo...
በመታዘዝ የሚመጣ ሽርክ.mp32.16 MB
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.