cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የተመረጡ 🖤

የረበና ሰላም በናንተ ላይ ይሁን ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ይህ ቻናል የተከፈተው እናንተን ይጠቅማሉ እውቀት ያስጨብጣሉ ያልናቸውን ጠቃሚ መልዕክቶች ወደእናንተ የምናደርስበት ምርጥ ቻናል ነው መልካም የንባብ ሠዐት ተመኘው

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
210
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ብቻህን አይደለህም!
Mostrar todo...
2.35 KB
የመውሊድ አክባሪዎች ለዛ ማጣት ማይቻልበት ዋነኛ ምክንያት
Mostrar todo...
4.31 MB
ወዳጄ አሁን ያለህበት ሁኔታ ነገ የምትደስበትን አያሳይም፤ ስለዚህ ከጓደኞቼ አነስኩ ብለህ አትሸማቀቅ። እነሱ በአለባበስና በሁኔታህ ሊያሸማቅቁህ ቢሞክሩ የዛሬ 10 ዓመት ያገናኘን በላቸው። ቃልህን ለመጠበቅ ግን እያንዳንዱን ቀን ተዘጋጅ፣ ስራው ትንሽ ነው ብለህ ሳትንቅ ስራ፣ ተማር ራስህን አሳድግ እውነተኛ ለውጥ ጊዜ ይጠይቃል ከፍ ማለት ስትጀምር ግን ማንም አይመልስህም ምክንያቱም አቋራጭ ተጠቅመህ እዛ አልደረስክማ! ቶሎ ለውጥ የምትፈልግ ከሆነ ግን ልትሳሳት ነው ይሄን አስታውስ! ውብ ምሽት ተመኘንላችሁ🙏 @lnspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Mostrar todo...
በዚህ አለም ትልቁ እርካታ ምንድነው? ሁላችንም መንፈሳዊ እርካታ የሚሰጠን ፈጣሪን ማምለክና ማመስገን እንደሆነ እናውቃለን፤ አለማዊ እርካታ ለማግኘት ግን በሙሉ አቅም መስራትና መደሰት ግዴታ ነው። (Doing our best) ስራህን ስትሰራ ጥግ ድረስ መስራት፣ ስትደሰት ጥግ ድረስ መደሰት፣ ፍቅር ስትሰጥ ጥግ ድረስ መስጠት፣ ጊዜህን ጥግ ድረስ መጠቀም...ወዳጄ ሁላችንም ከዚህ አለም ስንሰናበት ምንም ነገር ይዘን አንሄድም፤ አየህ በህይወትህ የምትረካው ፈጣሪ የሰጠህን ሁሉ አሟጠህ ስትጠቀም ብቻ ነው! የሚያረካ ህይወት ተመኘንላችሁ🙏 @lnspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Mostrar todo...
ዋጋ የምትከፍለው መጀመሪያ ላይ ነው፤ ጠዋት መነሳቱ፣ ስፖርት መስራቱ፣ ማንበቡ ማጥናቱ፣ ገንዘብ ማስቀመጡ ሌላውም ነገር የሚያስቸግርህ ስትጀምረው ነው። አንተ ጀምረው አዲሱ ማንነትህ ሲለምደው አቁም ብትባል እንኳን አታቆምም። ወዳጄ ጣዕሙን የምታውቀው ስትቀምሰው ብቻ ነው፤ ስለዚህ ለውጡን ቶሎ ጀምረው! ድንቅ አርብ (ጁምአ) ተመኘንላችሁ🙏 @YETEMRETU @YETEMRETU የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Mostrar todo...
ዋጋ የምትከፍለው መጀመሪያ ላይ ነው፤ ጠዋት መነሳቱ፣ ስፖርት መስራቱ፣ ማንበቡ ማጥናቱ፣ ገንዘብ ማስቀመጡ ሌላውም ነገር የሚያስቸግርህ ስትጀምረው ነው። አንተ ጀምረው አዲሱ ማንነትህ ሲለምደው አቁም ብትባል እንኳን አታቆምም። ወዳጄ ጣዕሙን የምታውቀው ስትቀምሰው ብቻ ነው፤ ስለዚህ ለውጡን ቶሎ ጀምረው! ድንቅ አርብ (ጁምአ) ተመኘንላችሁ🙏 @lnspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Mostrar todo...
ዋጋ የምትከፍለው መጀመሪያ ላይ ነው፤ ጠዋት መነሳቱ፣ ስፖርት መስራቱ፣ ማንበቡ ማጥናቱ፣ ገንዘብ ማስቀመጡ ሌላውም ነገር የሚያስቸግርህ ስትጀምረው ነው። አንተ ጀምረው አዲሱ ማንነትህ ሲለምደው አቁም ብትባል እንኳን አታቆምም። ወዳጄ ጣዕሙን የምታውቀው ስትቀምሰው ብቻ ነው፤ ስለዚህ ለውጡን ቶሎ ጀምረው! ድንቅ አርብ (ጁምአ) ተመኘንላችሁ🙏 @lnspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Mostrar todo...
የትኛውን መውሊድ? እንደሚታወቀው በኢስላም የታዘዙት ሁለት አመታዊ በኣላት፣ ኢድ አል-ፊጥር እና ኢድ አል-አድሃ ናቸው፡፡ ኢድ አል-ፊጥር አንድ ቀን ብቻ ሲሆን፣ ኢድ አል አድሃ ደግሞ 4 የበኣል ቀናቶች ናቸው፡፡ ታድያ በሀገራችን ተጨባጭ አላህ 4 ቀን እንዲከበር ያዘዘውን አንድ ቀን ብቻ እያከበርን ያልታዘዝነውን መውሊድ ግን ከአንድ ቀን በላይ በተለያዩ ሰዎች ስም ሲከበር ይታያል፡፡ ለምሳሌ ሀገራችን ላይ በተለያየ ቀናት ከሚከበሩ የመውሊድ አይነቶች ውስጥ 1) የነብዩ መውሊድ፣ 2) የአሊ ጎንደር መውሊድ፣ 3) የአባድር መውሊድ፣ 4) የዳንግላው መውሊድ፣ 5) የአብሬት መውሊድ፣ 6) የቃጥባሬ መውሊድ፣ 7) የአልከሶ መውሊድ፣ 8) እና ስፍር ቁጥር የሌላቸው መውሊዶች…… ለምን ይሆን በኢስላም የታዘዝነውን ትተን ያልታዘዝነውን የምንሰራው? እውነት ይህ ነው የነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ውዴታ? በፍፁም፡፡ ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) “አደራችሁን አዳዲስ ነገሮችን (በዲን ላይ ከመጨመር) ተጠንቀቁ፡፡ ሁሉም አዲስ ነገር ጥመት ነው፡፡” ብለው ሲያበቁ አሁንም ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) “የእኛ ትእዛዝ የሌለበትን ስራ የሰራ ሰው ስራው ተመላሽ ነው (ተቀባይነት አያገኝም፣ ውድቅ ነው)” ብለው ሳለ ዛሬ እሳቸው ያዘዙትን ትተው ያላዘዙትን የሳቸውንም ይሁን ሌሎች ጥሩ ሰዎች ናቸው ብለው የሚገምቷቸውን የአሊ ጎንደር መውሊድ፣ የአባድር መውሊድ፣ የዳንግላው መውሊድ፣ የአብሬት መውሊድ፣ የቃጥባሬ መውሊድ፣ የአልከሶ መውሊድ እና የመሳሰሉትን እያሉ በውዱ ሃይማኖታችን ላይ ቅጥፈትን ይቀጥፋሉ፣ የክህደት ንግግሮችን መውሊዶች ላይ ይናገራሉ፣ ይጨፍራሉ፣ ይህን አደንዛዥ ቅጠል ያላምጣሉ፡፡ ሱብሃነላህ ይህ በፍፁም ነብዩን መውደድ አይሆንም፡፡ ነብዩን ከማንም በላይ የሚወዱት ሰሃባዎች የነብዩን ፈለግ ህይወታቸው ላይ ተላበሱ እንጂ እንዲህ ልደት እናክብር አላሉም፡፡ ለሙስሊሙ ከታሰብ መውሊድ ብሎ በሺርክ፣ በቢድኣ፣ በጭፈራ እና አደንዛዥ ቅጠል ጫትን መቃም እና ማስቃም ሳይሆን፣ መስጂዶችን ማስፋፋት፣ መድረሳዎች መገንባት፣ እውነተኛውን የነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) አስተምህሮት ማሰራጨት፣ ከሱስ የፀዳ ሃይማኖቱን እና ሀገሩን የሚጠቅም ትውልድ ማነፅ ይጠበቅብናል፡፡ ይሄ እውነተኛ የነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ውዴታ የሚገለፀበት ተግባር ነው፡፡ አላህ ሱናቸውን ከሚከተሉት ከቢድኣ ከሚርቁት ትውልዶች ያድርገን፡፡ https://t.me/islamisyourchoice
Mostrar todo...
Islam is your choice

https://t.me/islamisyourchoice

የሆነ ሰው እያለቀሰ ነበር እና አንድ ሰው መጥቶ ለምን እንደሚያለቅስ ይጠይቀዋል። ከዛም (እሚያለቅሰው ) ሰውየ እንዲህ አለው " አንድ ልጅ ብቻ ነው ያለኝ፡ እና እሱን ለማስተማር እና ትልቅ ሰው ለማረግ እኔ የምችለውን ሁሉ አደረግኩ ፡ እናም በአላህ ፍቃድም እሱ ሁሉንም ሰርተፍኬት ሊያገኝ ችሏል ከነሱ ውስጥም፡ ፡🌺 GCSE 🌺 A'levels 🌺 Bachelor's 🌺 MSc 🌺 Phd ግን እንዳለመታደል ሁኖ ህመም ላይ ወደቀ እና ዶክተሮቹ እሱን ማዳን እደማይችሉ እና ምንም ማድረግ እንደማይችሉ ነገሩኝ እናም ብቸኛ ምርጫው በ 30 ደቂቃ ውስጥ እሚሞት መሆኑ ነው ከዛም ልጄ ሁሉንም ሰርተፍኬት እንዳመጣለት ጠየቀኝ እኔም ይዣቸው መጣሁ ከዛም ልጄ ሊለኝ የቻለ የነበረው " አባየ እነዚህ የኔ ዲግሪወች ናቸው ግን አንተ አንዴም ቢሆን ቁርአኔን እንድማር አልነገርከኝም። ለአላህ ምን ብየ እንደምነግረው አላውቅም።" ማንኛችንም ይህን መልእክት ማዳረስ ፍቃደኛ አደለንም ምክኒያቱም ይህ ታሪክ እሚመስጥ ቀልድ ስላልሆነ ነው ። ግን ይህን መልእክት ለማስተላለፍ ችሎታው ካለህ እባክህ አስተላልፈው 👇 አዳዲስ መንዙማዎችን ልክ እንደተለቀቁ ለማግኘት ይህን ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇 @ethio_menzumaa @ethio_menzumaa
Mostrar todo...
《የጁሙአ ቀን ሱናወች》 》ገላን መታጠብ 》ሽቶ መቀባት ለወንዶች 》 ጥሩ ልብስ መልበስ 》 ሲዋክ መጠቀም 》 በግዜ ወደ መስጅድ መሄድ 》 ሱረቱል ከህፍን መቅራት ዱአ ማብዛት 》 በረሱል ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድ اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ‌ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد. اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ https://t.me/joinchat/AAAAAFJn_jGCdKL_9kxH9g
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.