EECMYMC-YM
Ir al canal en Telegram
በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot
Mostrar más1 099
Suscriptores
+324 horas
+157 días
+4630 días
Archivo de publicaciones
1 099
#ማክሰኞ_27_12_2017
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ነፍሴ ሆይ፥ ለምን ታዝኛለሽ? ለምንስ ታውኪኛለሽ? የፊቴን መድኃኒት አምላኬን አመሰግነው ዘንድ በእግዚአብሔር ታመኚ።”
— መዝሙር 42፥5
“Why art thou cast down, O my soul? and why art thou disquieted in me? hope thou in God: for I shall yet praise him for the help of his countenance.”
— Psalms 42፥5
1 099
⚠️ማስታውቅያ⚠️
🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁
🌼🌼🌼አዲስ አመት 🌼🌼🌼
ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ
⏰ 10፡30
🗓 ጷግሜ 02 2017
እንዴት ናችሁ። የመካኒሳ መካነ ኢየሱስ ወጣቶች በሙሉ ። የአዲስ አመት ልዩ ፕሮግራማችን ደረሰ። ጷጉሜ 2/2017 የመጨረሻ የ2017 እሁድ በመካኒሳ መካነ ኢየሱስ እንደ እግዚአብሄር ያለ የለም በሚል ርዕስ እግዚአብሄርን ልናመልክ የቀጠርናት ቀን ደረሰ። ሁላችሁም ተጋብዛኋል ።
“፥ አቤቱ አምላኬ ሆይ፥ እንደ አንተ ያለ የለምና፥
— 2ኛ ሳሙኤል 7፥22
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇
https://t.me/EECMYMC_YM_bot
#MekanisaYouth
#sundayservicen
1 099
⚠️ማስታውቅያ⚠️
🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁
🌼🌼🌼አዲስ አመት 🌼🌼🌼
ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ
⏰ 10፡30
🗓 ጷግሜ 02 2017
እንዴት ናችሁ። የመካኒሳ መካነ ኢየሱስ ወጣቶች በሙሉ ። የአዲስ አመት ልዩ ፕሮግራማችን ደረሰ። ጷጉሜ 2/2017 የመጨረሻ የ2017 እሁድ በመካኒሳ መካነ ኢየሱስ እንደ እግዚአብሄር ያለ የለም በሚል ርዕስ እግዚአብሄርን ልናመልክ የቀጠርናት ቀን ደረሰ። ሁላችሁም ተጋብዛኋል ።
“፥ አቤቱ አምላኬ ሆይ፥ እንደ አንተ ያለ የለምና፥
— 2ኛ ሳሙኤል 7፥22
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇
https://t.me/EECMYMC_YM_bot
#MekanisaYouth
#sundayservicen
1 099
#ሰኞ_26_12_2017
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ወንድሞች ሆይ፥ እኔን የምትመስሉ ሁኑ፥ እኛም እንደ ምሳሌ እንደምንሆንላችሁ፥ እንዲሁ የሚመላለሱትን ተመልከቱ።”
— ፊልጵስዩስ 3፥17
“Brethren, be followers together of me, and mark them which walk so as ye have us for an ensample.”
— Philippians 3፥17
1 099
Repost from EECMYMC-YM
❤️❤️⚠️ማስታውቅያ⚠️❤️❤️
#ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ
# መፅሃፍ ቅዱሳዊ ግንኙነት
#ፍቅር
#እጮኝነት
#singlelife
#part_3
ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ
⏰ 10፡30
🗓 ነሃሴ 25 2017
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇
https://t.me/EECMYMC_YM_bot
#MekanisaYouth
#sundayservice
1 099
#ቅዳሜ_24_12_2017
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
— ሮሜ 11፥36
“For of him, and through him, and to him, are all things: to whom be glory for ever. Amen.”
— Romans 11፥36
1 099
❤️❤️⚠️ማስታውቅያ⚠️❤️❤️
#ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ
# መፅሃፍ ቅዱሳዊ ግንኙነት
#ፍቅር
#እጮኝነት
#singlelife
#part_3
ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ
⏰ 10፡30
🗓 ነሃሴ 25 2017
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇
https://t.me/EECMYMC_YM_bot
#MekanisaYouth
#sundayservice
1 099
#አርብ_22_12_2017
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“የተቀደሰውንም ስሜን አታርክሱ፤ እኔ ግን በእስራኤል ልጆች መካከል እቀደሳለሁ፤”
— ዘሌዋውያን 22፥32
“Neither shall ye profane my holy name; but I will be hallowed among the children of Israel: I am the LORD which hallow you,”
— Leviticus 22፥32
1 099
#ሀሙስ_22_12_2017
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“እናንተ ትሹኛላችሁ፥ በፍጹም ልባችሁም ከሻችሁኝ ታገኙኛላችሁ።”
— ኤርምያስ 29፥13
“And ye shall seek me, and find me, when ye shall search for me with all your heart.”
— Jeremiah 29፥13
1 099
#ረቡዕ_21_12_2017
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ስለዚህም፥ አቤቱ አምላኬ ሆይ፥ እንደ አንተ ያለ የለምና፥ በጆሮአችንም እንደ ሰማን ሁሉ ከአንተ በቀር አምላክ የለምና አንተ ታላቅ ነህ።”
— 2ኛ ሳሙኤል 7፥22
“Wherefore thou art great, O LORD God: for there is none like thee, neither is there any God beside thee, according to all that we have heard with our ears.”
— 2 Samuel 7፥22
1 099
#ማክሰኞ_20_12_2017
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“በዚያን ሰዓት ኢየሱስ በመንፈስ ቅዱስ ሐሤት አደረገና፦ የሰማይና የምድር ጌታ አባት ሆይ፥ ይህን ከጥበበኞችና ከአስተዋዮች ሰውረህ ለሕፃናት ስለ ገለጥህላቸው አመሰግናለሁ፤ አዎን አባት ሆይ፥ ፈቃድህ በፊትህ እንዲህ ሆኖአልና።”
— ሉቃስ 10፥21
“In that hour Jesus rejoiced in spirit, and said, I thank thee, O Father, Lord of heaven and earth, that thou hast hid these things from the wise and prudent, and hast revealed them unto babes: even so, Father; for so it seemed good in thy sight.”
— Luke 10፥21
1 099
Repost from MMY-Teenagers
2017 summer cump
Final day
#The 3 parables
#ሶስቱ ምሳሌዎች
#13-19 ዕድሜ ሁሉችሁም ተጋብዛችኋል ።
#summer cump
#meknisa mekane eysus teenage program
Join us👇👇
IG- https://ig.me/mmyteenagers
TM- https://t.me/mmyteen
#MekanisaTeenagers
#SundayService
#TeenProgram
1 099
#ሰኞ_19_12_2017
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“እውነት እላችኋለሁ፥ የእግዚአብሔርን መንግሥት እንደ ሕፃን የማይቀበላት ሁሉ ከቶ አይገባባትም አለ።”
— ሉቃስ 18፥17
“Verily I say unto you, Whosoever shall not receive the kingdom of God as a little child shall in no wise enter therein.”
— Luke 18፥17
1 099
Repost from EECMYMC-YM
https://app.sli.do/event/oeGx7Mu5QLhozesHU9Z19Z
ሰላም የተወደዳችሁ ፣ ይህንን የጥያቄ ድህረገፅ ያዘጋጀነው የሁለት ሳምንት ፕሮግራሙን (ጋብቻ እና የፍቅር ግንኙነት) አስመልክቶ ጥያቄዎቻችሁን እንድትጠይቁ ነው።
ጥያቄውን ስትጠይቁ ማንነታችሁን የማያሳይ በመሆኑ፣ ጥያቄዎቻችሁን በነጻነት መጠየቅ ትችላላችሁ።
ጥያቄ ከሌላችሁም የተጠየቁትን ጥያቄዎች በማየት እንዲነሳ ምትፈልገጀትን vote ማረግ ትችላላችሁ። ተባረኩ!!
1 099
#ቅዳሜ_17_12_2017
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ባሎች ሆይ፥ ክርስቶስ ደግሞ ቤተ ክርስቲያንን እንደ ወደዳት ሚስቶቻችሁን ውደዱ፤ በውኃ መታጠብና ከቃሉ ጋር አንጽቶ እንዲቀድሳት ስለ እርስዋ ራሱን አሳልፎ ሰጠ፤”
— ኤፌሶን 5፥25-26
Ephesians 5
²⁵ Husbands, love your wives, even as Christ also loved the church, and gave himself for it;
²⁶ That he might sanctify and cleanse it with the washing of water by the word,
1 099
ሰላም ለሁላችሁም ይሁን። ነገ በ 10፡30 ላለን የወንጌል ሥርጭት ዛሬ በጸሎት ሰዓት ተገናኝተን ሁላችንም እንጸልይ። 12፡00 ሰዓት እንጀምራለን።
ተባረኩ።
1 099
#አርብ_16_12_2017
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ሆኖም ከእናንተ ደግሞ እያንዳንዱ የገዛ ሚስቱን እንዲህ እንደ ራሱ አድርጎ ይውደዳት፥ ሚስቱም ባልዋን ትፍራ።”
— ኤፌሶን 5፥33
“Nevertheless let every one of you in particular so love his wife even as himself; and the wife see that she reverence her husband.”
— Ephesians 5፥33
1 099
Repost from EECMYMC-YM
https://app.sli.do/event/oeGx7Mu5QLhozesHU9Z19Z
ሰላም የተወደዳችሁ ፣ ይህንን የጥያቄ ድህረገፅ ያዘጋጀነው የሁለት ሳምንት ፕሮግራሙን (ጋብቻ እና የፍቅር ግንኙነት) አስመልክቶ ጥያቄዎቻችሁን እንድትጠይቁ ነው።
ጥያቄውን ስትጠይቁ ማንነታችሁን የማያሳይ በመሆኑ፣ ጥያቄዎቻችሁን በነጻነት መጠየቅ ትችላላችሁ።
ጥያቄ ከሌላችሁም የተጠየቁትን ጥያቄዎች በማየት እንዲነሳ ምትፈልገጀትን vote ማረግ ትችላላችሁ። ተባረኩ!!
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
