EECMYMC-YM
Ir al canal en Telegram
በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot
Mostrar más1 108
Suscriptores
-124 horas
+147 días
+4230 días
Archivo de publicaciones
1 102
#ሐሙስ_03_08_2016
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ሐናም ስትጸልይ እንዲህ አለች፦ ልቤ በእግዚአብሔር ጸና፥ ቀንዴ በእግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ፤ አፌ በጠላቶቼ ላይ ተከፈተ፤ በማዳንህ ደስ ብሎኛል።”
— 1ኛ ሳሙኤል 2፥1
“Hannah prayed, and said:"My heart exults in the Lord!My horn is exalted in the Lord.My mouth is enlarged over my enemies,because I rejoice in your salvation.”
— 1Sam 2፥1
1 102
#ረቡዕ_02_08_2016
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“የአባቶችም አለቆች በዮሴፍ ቀንተው ወደ ግብፅ ሸጡት፤ እግዚአብሔርም ከእርሱ ጋር ነበረ፥”
— ሐዋርያት 7፥9
“"The patriarchs, moved with jealousy against Joseph, sold him into Egypt. God was with him,”
— Acts 7፥9
1 102
#ማክሰኞ_01_08_2016
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“እንግዲህ እኔ ጌታና መምህር ስሆን እግራችሁን ካጠብሁ፥ እናንተ ደግሞ እርስ በርሳችሁ እግራችሁን ትተጣጠቡ ዘንድ ይገባችኋል።”
— ዮሐንስ 13፥14
“If I then, the Lord and the Teacher, have washed your feet, you also ought to wash one another's feet.”
— John 13፥14
1 102
#digital_evangelism
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇
https://t.me/EECMYMC_YM_bot
#MekanisaYouth
#sundayservice
1 102
#ሰኞ_30_07_2016
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ጌታውም፦ መልካም፥ አንተ በጎ ታማኝም ባሪያ፤ በጥቂቱ ታምነሃል፥ በብዙ እሾምሃለሁ፤ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ አለው።”
— ማቴዎስ 25፥21
“"His lord said to him, 'Well done, good and faithful servant. You have been faithful over a few things, I will set you over many things. Enter into the joy of your lord.'”
— Mat 25፥21
1 102
⚠️ማስታውቅያ⚠️
#ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ
#የትምህረት_ጊዜ
#የወጣቶች_ቀን
#youthday
⏰ 10፡30 - 12:40
🗓 መጋቢት 29 2016
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇
https://t.me/EECMYMC_YM_bot
#MekanisaYouth
#sundayservice
1 102
🎉🎉🎉እንኳን አደረሳችሁ!🎉🎉🎉
የተወደዳችሁ የመካኒሳ ወጣቶች እንኳን ለመካነ ኢየሱስ የወጣቶች ቀን ክብረበዓል አደረሳችሁ እያልን ነገ ስትመጡ #ወንዶች ሱፍ አልያም የጨርቅ ሱሪ በሸሚዝ #ሴቶችም በሃበሻ ልብሳችሁ አሸብርቃችሁ እንድትገኙ በአክብሮት ጋብዘናችኋል።
የመካኒሳ ወጣቶች አገልግሎት ክፍል።
1 102
#ቅዳሜ_28_07_2016
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ኢየሱስም ደግሞ በጥበብና በቁመት በሞገስም በእግዚአብሔርና በሰው ፊት ያድግ ነበር።”
— ሉቃስ 2፥52
“And Jesus increased in wisdom and stature, and in favor with God and man.”
— Luk 2፥52
1 102
Hello everyone... i would like to invite you all…Our multimedia team has started a music production project that involves some members of the worship team for YouTube and social media. The first project is currently in progress, and there will be video shoots on Friday starting at 10:00 🕙 local time. Anyone who has time is welcome to join us and be a part of it. The dressing code is attached above.
God bless you all!!
1 102
#አርብ_27_07_2016
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“በመካከልሽም የዋህና ትሑት ሕዝብን አስቀራለሁ፤ በእግዚአብሔርም ስም ይታመናሉ።”
— ሶፎንያስ 3፥12
“But I will leave in the midst of you an afflicted and poor people, and they will take refuge in the name of the Lord.”
— Zeph 3፥12
1 102
“ ነገረ ደነት” !
ክፍል 1
ዛሬ
የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ እንጋብዛለን:: ፕሮግራሙ ከምሽቱ 1፡30 ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል።
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#MekanisaYouth
1 102
⚠️ማስታውቅያ⚠️
#ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ
#የትምህረት_ጊዜ
#ስነ_ፅሁፍ
#የወጣቶች_ቀን
#youthday
#አይቀርም
⏰ 10፡ዐዐ
🗓 መጋቢት 29 2016
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇
https://t.me/EECMYMC_YM_bot
#MekanisaYouth
#sundayservice
1 102
#ሐሙስ_26_07_2016
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“እንግዲህ ወገባችሁን በእውነት ታጥቃችሁ፥ የጽድቅንም ጥሩር ለብሳችሁ፥ በሰላም ወንጌልም በመዘጋጀት እግሮቻችሁ ተጫምተው ቁሙ፤”
ኤፌሶን 6፥14-15
Eph 6
¹⁴ Stand therefore, having the utility belt of truth buckled around your waist, and having put on the breastplate of righteousness,
¹⁵ and having fitted your feet with the preparation of the Good News of peace;
1 102
About Sundays youth service
#ልዩ_አመታዊ_የወጣቶች_ቀን
#ዛሬም_ትውልድ_አለው
#የአምልኮ_ምሽት
Glory be to The almighty God
APRIL 2/2023
#God_is_Good
Join us👇👇👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇
https://t.me/EECMYMC_YM_bot
#christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
