es
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

Ir al canal en Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

Mostrar más
1 099
Suscriptores
Sin datos24 horas
-37 días
+3330 días
Archivo de publicaciones
#Sunday_Service Glory be to The almighty God May 8/2022 Join us👇👇👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMC
+9
#Sunday_Service Glory be to The almighty God May 8/2022 Join us👇👇👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

#ማክሰኞ_02_09_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እንግዲህ አትፍሩአቸው፤ የማይገለጥ የተከደነ፥ የማይታወቅም የተሰወረ ምንም የለምና።” — ማቴዎስ 10፥26 “Therefore do not fear them. For there is nothing covered that will not be revealed, and hidden that will not be known.” — Mat 10:26 (NKJV)

#ሰኞ_01_09_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ምድር ሆይ፥ እግዚአብሔር ታላቅ ነገር አድርጎአልና አትፍሪ፥ ደስም ይበልሽ፥ እልልም በዪ።” — ኢዮኤል 2፥21 “Fear not, O land; Be glad and rejoice, For the Lord has done marvelous things!” — Joel 2:21 (NKJV)

#እሁድ_30_08_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በጠራሁህ ቀን ቀርበህ፦ አትፍራ አልህ።” — ሰቆ. 3፥57 “You drew near on the day I called on You, And said, "Do not fear!"” — Lam 3:57 (NKJV)

⭐ Tomorrow⭐ Come join us worship the almighty God with amanuel kaleb. Join us👇👇👇 Telegram https://t.me/EECMYMC_YM Facebook https://fb.me/EECMYMCY Instagram https://ig.me/EECMYMCY Tiktok http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የትምህር_ጊዜ እና የአምልኮ_ጊዜ ተከታታይ ትምህርት ለሁለት ሳምንት "ልጅነት" የፊታችን እሁድ ክፍል 1 ⏰ 10፡30 🗓 ሚያዝያ 30 Join us👇 Tm - https://t.
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የትምህር_ጊዜ እና የአምልኮ_ጊዜ ተከታታይ ትምህርት ለሁለት ሳምንት "ልጅነት" የፊታችን እሁድ ክፍል 1 ⏰ 10፡30 🗓 ሚያዝያ 30 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth #sundayservice

#ቅዳሜ_29_08_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “አሁንም ያዕቆብ ሆይ፥ የፈጠረህ፥ እስራኤልም ሆይ፥ የሠራህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ተቤዥቼሃለሁና አትፍራ፤ በስምህም ጠርቼሃለሁ፥ አንተ የእኔ ነህ።” — ኢሳይያስ 43፥1 “But now, thus says the Lord, who created you, O Jacob, And He who formed you, O Israel: "Fear not, for I have redeemed you; I have called you by your name; You are Mine.” — Isa 43:1 (NKJV)

#አርብ_28_08_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ እኔ አምላክህ ነኝና አትደንግጥ፤ አበረታሃለሁ፥ እረዳህማለሁ፥ በጽድቄም ቀኝ ደግፌ እይዝሃለሁ።” — ኢሳይያስ 41፥10 “Fear not, for I am with you; Be not dismayed, for I am your God. I will strengthen you, Yes, I will help you, I will uphold you with My righteous right hand.'” — Isa 41:10 (NKJV)

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የትምህር_ጊዜ እና የአምልኮ_ጊዜ ተከታታይ ትምህርት ለሁለት ሳምንት "ልጅነት" የፊታችን እሁድ ክፍል 1 ⏰ 10፡30 🗓 ሚያዝያ 30 Join us👇 Tm - https://t.
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የትምህር_ጊዜ እና የአምልኮ_ጊዜ ተከታታይ ትምህርት ለሁለት ሳምንት "ልጅነት" የፊታችን እሁድ ክፍል 1 ⏰ 10፡30 🗓 ሚያዝያ 30 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth #sundayservice

#ሐሙስ_27_08_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እርሱንና የትንሣኤውን ኃይል እንዳውቅ፥ በመከራውም እንድካፈል፥ ወደ ሙታንም ትንሣኤ ልደርስ ቢሆንልኝ፥ በሞቱ እንድመስለው እመኛለሁ።” — ፊልጵስዩስ 3፥10-11 Phil 3 (NKJV) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁰ that I may know Him and the power of His resurrection, and the fellowship of His sufferings, being conformed to His death, ¹¹ if, by any means, I may attain to the resurrection from the dead.

. Join us👇👇👇 Telegram https://t.me/EECMYMC_YM Facebook https://fb.me/EECMYMCY Instagram https://ig.me/EECMYMCY Tiktok http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ረቡዕ_26_08_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ሞት በሰው በኩል ስለ መጣ ትንሣኤ ሙታን በሰው በኩል ሆኖአልና።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥21 “For since by man came death, by Man also came the resurrection of the dead.” — 1Cor 15:21 (NKJV)

photo content
+7

#Sunday_Service # special Easter worship and literature night Glory be to The almighty God May 1/2022 Join us👇👇👇 Tm - http
+9
#Sunday_Service # special Easter worship and literature night Glory be to The almighty God May 1/2022 Join us👇👇👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

#ማክሰኞ_25_08_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ኢየሱስ እንደ ሞተና እንደ ተነሣ ካመንን፥ እንዲሁም በኢየሱስ ያንቀላፉቱን እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ያመጣቸዋልና።” — 1ኛ ተሰሎንቄ 4፥14 “For if we believe that Jesus died and rose again, even so God will bring with Him those who sleep in Jesus.” — 1Ths 4:14 (NKJV)

#ሰኞ_24_08_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ዮሐንስ 11 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁵ ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤ ²⁶ ሕያው የሆነም የሚያምንብኝም ሁሉ ለዘላለም አይሞትም፤ ይህን ታምኚያለሽን? አላት። John 11 (NKJV) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁵ Jesus said to her, "I am the resurrection and the life. He who believes in Me, though he may die, he shall live. ²⁶ And whoever lives and believes in Me shall never die. Do you believe this?"

#እሁድ_23_08_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ምሳሌ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ፤ ⁶ በመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ፥ እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል። Prov 3 (NKJV) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ Trust in the Lord with all your heart, And lean not on your own understanding; ⁶ In all your ways acknowledge Him, And He shall direct your paths.

⚠️ማስታወቅያ⚠️ የፊታችን እሁድ ልዩ የፋሲካ የአምልኮ እና ስነ ፁህፍ ምሽት ከቤተ ክርስቲያኒቱ ስነ ፁህፍ ቡድን ። ሁላችሁም በሰዓቱ እንድትገኙ በትህትና እንጠይቃለን። ⏰ 10፡30 🗓 ሚያዝያ 23
⚠️ማስታወቅያ⚠️ የፊታችን እሁድ ልዩ የፋሲካ የአምልኮ እና ስነ ፁህፍ ምሽት ከቤተ ክርስቲያኒቱ ስነ ፁህፍ ቡድን ። ሁላችሁም በሰዓቱ እንድትገኙ በትህትና እንጠይቃለን። ⏰ 10፡30 🗓 ሚያዝያ 23 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #Sunday_service #MekanisaYouth