es
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

Ir al canal en Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

Mostrar más
1 099
Suscriptores
Sin datos24 horas
-37 días
+3330 días
Archivo de publicaciones
#ማክሰኞ_19_11_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ምሕረትህ እስከ ሰማይ ድረስ ከፍ ብላለችና፥ እውነትህም እስከ ደመናት ድረስ።” — መዝሙር 57፥10 “For Your mercy reaches unto the heavens, And Your truth unto the clouds.” — Ps 57:10 (NKJV)

ለ 15 ሳምንት የሚቆይ የክረምት የስነመለኮት ትምህርት በ ITC Seminary. ልዩ ቅናሽ የተደረገበት እንዲሁም የሰርተፍኬት እውቅና ያለው።
ለ 15 ሳምንት የሚቆይ የክረምት የስነመለኮት ትምህርት በ ITC Seminary. ልዩ ቅናሽ የተደረገበት እንዲሁም የሰርተፍኬት እውቅና ያለው።

#ሰኞ_18_11_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እውነትን የሚያደርግ ግን ሥራው በእግዚአብሔር ተደርጎ እንደ ሆነ ይገለጥ ዘንድ ወደ ብርሃን ይመጣል።” — ዮሐንስ 3፥21 “But he who does the truth comes to the light, that his deeds may be clearly seen, that they have been done in God."” — John 3:21 (NKJV)

Repost from EECMYMC-YM
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የትምህር_ጊዜ እና የአምልኮ_ጊዜ የፊታችን እሁድ ⏰ 10፡30 🗓 ሐምሌ 17 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EEC
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የትምህር_ጊዜ እና የአምልኮ_ጊዜ የፊታችን እሁድ ⏰ 10፡30 🗓 ሐምሌ 17 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth #sundayservice

⚠️ማስታውቅያ⚠️ Today Special worship and fellowship time በልደታ መ/ኢ #ዛሬ #ዛሬ_ዛሬ_ዛሬ ⏰ 10፡30 🗓 ሐምሌ 16 Join us👇 Tm - https://t.me/EEC
⚠️ማስታውቅያ⚠️ Today Special worship and fellowship time በልደታ መ/ኢ #ዛሬ #ዛሬ_ዛሬ_ዛሬ ⏰ 10፡30 🗓 ሐምሌ 16 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth #sundayservice

Repost from EECMYMC-YM
⚠️ WELCOME HOME ⚠️ #WelcomeHome #WelcomeBack 👉ለካንፓስ/ኮሌጅ ተማሪዎች The coming Saturday Welcome Home Welcome Back ከካንፓስ ቆይታችሁ የተመለ
⚠️ WELCOME HOME ⚠️ #WelcomeHome #WelcomeBack 👉ለካንፓስ/ኮሌጅ ተማሪዎች The coming Saturday Welcome Home Welcome Back ከካንፓስ ቆይታችሁ የተመለሳችሁ እና ኮሌጅ በመማር ላይ ላላችሁ ሁሉ እንኳን ወደ እቤታችሁ መጣችሁ የምንልበት ልዩ ፕሮግራም። በመካኒሳ መ/ኢ ማንም እንዳይቀር አደራ እንላለን። ⏰ 04፡00 ጀምሮ 🗓 ሐምሌ 16 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth #Campus_Student_Ministry

#ቅዳሜ_16_11_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ማቴዎስ 24 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² ከዓመፃም ብዛት የተነሣ የብዙ ሰዎች ፍቅር ትቀዘቅዛለች። ¹³ እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል። Mat 24 (NKJV) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² And because lawlessness will abound, the love of many will grow cold. ¹³ But he who endures to the end shall be saved.

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የትምህር_ጊዜ እና የአምልኮ_ጊዜ የፊታችን እሁድ ⏰ 10፡30 🗓 ሐምሌ 17 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EEC
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የትምህር_ጊዜ እና የአምልኮ_ጊዜ የፊታችን እሁድ ⏰ 10፡30 🗓 ሐምሌ 17 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth #sundayservice

#አርብ_15_11_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የእግዚአብሔርን ፈቃድ አድርጋችሁ የተሰጣችሁን የተስፋ ቃል እንድታገኙ መጽናት ያስፈልጋችኋልና።” — ዕብራውያን 10፥36 “For you have need of steadfast patience and endurance, so that you may perform and fully accomplish the will of God, and thus receive and carry away what is promised.” — Heb 10:36 (AMP)

⚠️ **WELCOME HOME** ⚠️ #WelcomeHome #WelcomeBack 👉ለካንፓስ/ኮሌጅ ተማሪዎች The coming Saturday Welcome Home Welcome Back ከካንፓስ ቆይታችሁ
⚠️ **WELCOME HOME** ⚠️ #WelcomeHome #WelcomeBack 👉ለካንፓስ/ኮሌጅ ተማሪዎች The coming Saturday Welcome Home Welcome Back ከካንፓስ ቆይታችሁ የተመለሳችሁ እና ኮሌጅ በመማር ላይ ላላችሁ ሁሉ እንኳን ወደ እቤታችሁ መጣችሁ የምንልበት ልዩ ፕሮግራም። በመካኒሳ መ/ኢ ማንም እንዳይቀር አደራ እንላለን። ⏰ 04፡00 ጀምሮ 🗓 ሐምሌ 16 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth #Campus_Student_Ministry

#ሐሙስ_14_11_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ባንዝልም በጊዜው እናጭዳለንና መልካም ሥራን ለመሥራት አንታክት።” — ገላትያ 6፥9 “And let us not lose heart and grow weary and faint in acting nobly and doing right, for in due time and at the appointed season we shall reap, if we do not loosen and relax our courage and faint.” — Gal 6:9 (AMP)

The coming Saturday Special worship and fellowship time በልደታ መ/ኢ
The coming Saturday Special worship and fellowship time በልደታ መ/ኢ

#ረቡዕ_13_11_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በፈተና የሚጸና ሰው የተባረከ ነው፤ ከተፈተነ በኋላ ለሚወዱት ተስፋ ስለ እርሱ የሰጣቸውን የሕይወትን አክሊል ይቀበላልና።” — ያዕቆብ 1፥12 “Blessed is the man who endures temptation; for when he has been approved, he will receive the crown of life which the Lord has promised to those who love Him.” — Jam 1:12 (NKJV)

. እፈልግሃለሁ ዘማሪ ዳዊት ጌታቸው ⏱-13:54MIN / 💾 -12.82MB ɴᴇᴡ ʟɪᴠᴇ ᴠɪᴅᴇᴏ ᴄʟɪᴘ

#ማክሰኞ_12_11_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።” — ዕብራውያን 12፥1-2 Heb 12 (NKJV) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ Therefore we also, since we are surrounded by so great a cloud of witnesses, let us lay aside every weight, and the sin which so easily ensnares us, and let us run with endurance the race that is set before us, ² looking unto Jesus, the author and finisher of our faith, who for the joy that was set before Him endured the cross, despising the shame, and has sat down at the right hand of the throne of God.

About Sundays youth service Glory be to The almighty God July 17/2022 #God_is_Good Join us👇👇👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
+9
About Sundays youth service Glory be to The almighty God July 17/2022 #God_is_Good Join us👇👇👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

#ሰኞ_11_11_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ጻድቃን ሆይ፥ በእግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ ሐሤትም አድርጉ፤” — መዝሙር 32፥11 “Be glad in the Lord and rejoice, you righteous; And shout for joy, all you upright in heart!” — Ps 32:11 (NKJV)

#እሁድ_10_11_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የተስፋን ቃል የሰጠው የታመነ ነውና እንዳይነቃነቅ የተስፋችንን ምስክርነት እንጠብቅ፤” — ዕብራውያን 10፥23 “Let us hold fast the confession of our hope without wavering, for He who promised is faithful.” — Heb 10:23 (NKJV)

Repost from EECMYMC-YM
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የትምህር_ጊዜ እና የአምልኮ_ጊዜ ተከታታይ ትምህርት ለሁለት ሳምንት የፊታችን እሁድ ክፍል 1 ⏰ 10፡30 🗓 ሐምሌ 10 & 17 Join us👇 Tm - https://t.me/
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የትምህር_ጊዜ እና የአምልኮ_ጊዜ ተከታታይ ትምህርት ለሁለት ሳምንት የፊታችን እሁድ ክፍል 1 ⏰ 10፡30 🗓 ሐምሌ 10 & 17 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth #sundayservice

#ቅዳሜ_09_11_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ፊልጵስዩስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹³ ወንድሞች ሆይ፥ እኔ ገና እንዳልያዝሁት እቈጥራለሁ፤ ነገር ግን አንድ ነገር አደርጋለሁ፤ በኋላዬ ያለውን እየረሳሁ በፊቴ ያለውን ለመያዝ እዘረጋለሁ፥ ¹⁴ በክርስቶስ ኢየሱስ ከፍ ከፍ ያለውን የእግዚአብሔርን መጥራት ዋጋ እንዳገኝ ምልክትን እፈጥናለሁ። Phil 3 (NKJV) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹³ Brethren, I do not count myself to have apprehended; but one thing I do, forgetting those things which are behind and reaching forward to those things which are ahead, ¹⁴ I press toward the goal for the prize of the upward call of God in Christ Jesus.