es
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

Ir al canal en Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

Mostrar más
1 099
Suscriptores
-624 horas
-57 días
+3430 días
Archivo de publicaciones
ይሰማኛል በማትለወጠው ላይ በማትቀየረው ላይ በማትለወጠው ላይ በማትቀየረው ላይ አይኔ አይኔ አይኔ አንተ ላይ ነው ጌታዬ አይኔ አንተ ላይ ነው ጌታዬ አይኔ አንተ ላይ ነው ጌታዬ አይኔ አንተ ላይ ነው ጌታዬ ለምኜ ይሰጠኛል ፈልጌ አገኛለሁ ሳንኳኳ ይከፍጽልኛል አምላኬ ፀሎቴን ይሰማኛል ይሰማኛል ይሰማኛል አምላኬ ፀሎቴን ይሰማኛል አምላኬ ፀሎቴን ይሰማኛል እንደ ባለጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያስፈልገኝን ሁሉ ስለሚሰጠኝ ለምን ብዬ ልለማመጥ የሰው ፊትን የሕይወቴን ጉድለት ሁሉ የማይሞላዉን ይልቅ እጠጋለሁ ከማይደርቀው ምንጭ ሁሉን ውብ አድርጎ ሰርቶ ከሚያበጅ ይሰማኛል ይሰማኛል አምላኬ ፀሎቴን ይሰማኛል አምላኬ ፀሎቴን ይሰማኛል እንደ ባለጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያስፈልገኝን ሁሉ ስለሚሰጠኝ ለምን ብዬ ልለማመጥ የሰው ፊትን የሕይወቴን ጉድለት ሁሉ የማይሞላዉን ይልቅ እጠጋለሁ ከማይደርቀው ምንጭ ሁሉን ውብ አድርጎ ሰርቶ ከሚያበጅ ይሰማኛል ይሰማኛል አምላኬ ፀሎቴን ይሰማኛል አምላኬ ፀሎቴን ይሰማኛል አባትነት ሁሉ ከሚሰየምበት ከአብ ፊት ስንበረከክ ከአፌ ቃል ማውጣቱ ያቅተኝና በአይኔ አወራለሁ በእንባዬ ቋንቋ ስንበረከክ ሌላ ስነሳ ሌላ በፍቅር እጆቹ ዳስሶኛልና ሲያየኝ የማውቀው ሲሰማኝ የማውቀው ዛሬም እንደ ጥንቱ የኔ አምላክ ሕያው ነው ሲያየኝ የማውቀው ሲሰማኝ የማውቀው ዛሬም እንደ ጥንቱ የኔ አምላክ ሕያው ነው አባትነት ሁሉ ከሚሰየምበት ከአብ ፊት ስንበረከክ ከአፌ ቃል ማውጣቱ ያቅተኝና በአይኔ አወራለሁ በእንባዬ ቋንቋ ስንበረከክ ሌላ ስነሳ ሌላ በፍቅር እጆቹ ዳስሶኛልና ሲያየኝ የማውቀው ሲሰማኝ የማውቀው ዛሬም እንደ ጥንቱ የኔ አምላክ ሕያው ነው ሲያየኝ የማውቀው ሲሰማኝ የማውቀው ዛሬም እንደ ጥንቱ የኔ አምላክ ሕያው ነው #MekanisaYouth

🎶 Here I am to worship 🎶 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

#ሐሙስ_13_04_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የነገሩን ሁሉ ፍጻሜ እንስማ፤ ይህ የሰው ሁለንተናው ነውና፤ እግዚአብሔርን ፍራ፥ ትእዛዙንም ጠብቅ።” — መክብብ 12፥13 “Let us hear the conclusion of the whole matter. Fear God, and keep His commandments. For this [is] the whole [duty] of man.” — Eccl 12፥13 (MKJV)

ዬናስ በላይ 9/4/2015 የወጣቶች ፕሮግራም Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

About Sundays Teenage service Join us👇👇 IG- https://ig.me/mmyteenagers TM- https://t.me/mmyteen #MekanisaTeenagers #SundayS
+8
About Sundays Teenage service Join us👇👇 IG- https://ig.me/mmyteenagers TM- https://t.me/mmyteen #MekanisaTeenagers #SundayService #TeenProgram

#ረቡዕ_12_04_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ፈቃድህ ሁሉ በምድር ባሉት ቅዱሳንና ክቡራን ላይ ነው።” — መዝሙር 16፥3 “As to the saints in the earth, they [are] the excellent, in whom [is] all my delight.” — Ps 16፥3 (MKJV)

About Sundays youth service Glory be to The almighty God December 18/2022 #God_is_Good Join us👇👇👇 Y.b - https://youtube.co
+9
About Sundays youth service Glory be to The almighty God December 18/2022 #God_is_Good Join us👇👇👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

#ማክሰኞ_11_04_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እምነታችሁም በእግዚአብሔር ኃይል እንጂ በሰው ጥበብ እንዳይሆን፥ ቃሌም ስብከቴም መንፈስንና ኃይልን በመግለጥ ነበረ እንጂ፥ በሚያባብል በጥበብ ቃል አልነበረም።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 2፥4-5 And my speech and my preaching [was] not with enticing words of man's wisdom, but in demonstration of the] Spirit and of power,so that your faith should not stand in [the] wisdom of men, but in [the] power of God. 1Cor 2 4-5(MKJV)

የእግዚአብሄር_ፍቅር 02/04/15 የወጣቶች ፕሮግራም Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ሰኞ_10_04_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ እግዚአብሔር በተስፋ ለሚጠብቁት ለምትሻውም ነፍስ መልካም ነው።” — ሰቆ. 3፥25 “The LORD [is] good to those who wait for Him, to the soul who seeks Him.” — Lam 3፥25 (MKJV)

#እሁድ_09_04_2015 #ማክሰኞ_04_04_2015 “ሁልጊዜ ስለ ሁሉ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አምላካችንንና አባታችንን ስለ ሁሉ አመስግኑ።” — ኤፌሶን 5፥20 “always giving thanks for all things to God [the] Father in the name of our Lord Jesus Christ,” — Eph 5፥20 (MKJV)

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የወጣቶች_ኘሮግራም ከአዲስ አበባ መካነ እየሱስ የወጣት አገልግሎት ቡድን ጋር በመተባበር “ የእግዚአብሔር ፍቅር” የፊታችን እሁድ ⏰ 10፡30 🗓 ታህሳስ 9 Join us👇
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የወጣቶች_ኘሮግራም ከአዲስ አበባ መካነ እየሱስ የወጣት አገልግሎት ቡድን ጋር በመተባበር “ የእግዚአብሔር ፍቅር” የፊታችን እሁድ ⏰ 10፡30 🗓 ታህሳስ 9 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym #MekanisaYouth #sundayservice

#ቅዳሜ_08_04_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ባንዝልም በጊዜው እናጭዳለንና መልካም ሥራን ለመሥራት አንታክት።” — ገላትያ 6፥9 “But we should not lose heart in well-doing, for in due season we shall reap, if [we] do not faint.” — Gal 6፥9 (MKJV)

🎤 #ሙሉ_ቤት 🎤 🎙 #ዘማሪ_ጎስቃላው_ሰወ🎙 🕑Duration 7.27 Min🕑 💿Size 6.9 Mb💿 🦅 @EECMYMC_YM 🦅 Join Us👇👇👇 Mekanisa youth program Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

#አርብ_07_04_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ከክፉ የጎልማሳነት ምኞት ግን ሽሽ፥ በንጹሕም ልብ ጌታን ከሚጠሩ ጋር ጽድቅን እምነትን ፍቅርን ሰላምን አጥብቀህ ተከተል።” — 2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥22 “But flee youthful lusts, and follow righteousness, faith, love, peace, with those who call on the Lord out of a pure heart.” — 2Tim 2፥22 (MKJV)

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የወጣቶች_ኘሮግራም ከአዲስ አበባ መካነ እየሱስ የወጣት አገልግሎት ቡድን ጋር በመተባበር “ የእግዚአብሔር ፍቅር” የፊታችን እሁድ ⏰ 10፡30 🗓 ታህሳስ 2 Join us👇
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የወጣቶች_ኘሮግራም ከአዲስ አበባ መካነ እየሱስ የወጣት አገልግሎት ቡድን ጋር በመተባበር “ የእግዚአብሔር ፍቅር” የፊታችን እሁድ ⏰ 10፡30 🗓 ታህሳስ 2 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym #MekanisaYouth #sundayservice

#ሐሙስ_06_04_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ወደ ፊት የጽድቅ አክሊል ተዘጋጅቶልኛል፥ ይህንም ጻድቅ ፈራጅ የሆነው ጌታ ያን ቀን ለእኔ ያስረክባል፥ ደግሞም መገለጡን ለሚወዱት ሁሉ እንጂ ለእኔ ብቻ አይደለም።” — 2ኛ ጢሞቴዎስ 4፥8 “Now there is laid up for me the crown of righteousness, which the Lord, the righteous Judge, shall give me at that Day; and not to me only, but also to all those who love His appearing.” — 2Tim 4፥8 (MKJV)

🎶 There is nothing you cannot do 🎶 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

የማለዋውጠው እውነት ነው በሁኔታዎች የማላጥፈው የሚመሰክረው ህይወቴ መልካምነትህን ነው አባቴ የሚዘምረው አንደበቴ መልካምነትህን ነው አባቴ ኢየሱስ መልካም ልበልህ (መልካም ነህ) እንዲህ ነው እኔ የማውቅህ (መልካም ነህ) መመስከር ነው የኔ ስራ (መልካም ነህ) መንገድን እንደምትመራ (መልካም ነህ) መልካም ነህ (*4) ከራስህ ከማንነትህ (መልካም ነህ) በጎ ነው ሁሌም አላማህ (መልካም ነህ) ፈተናዬን ታግዛለህ (መልካም ነህ) በዛም ውስጥ ድል ትሰጣለህ (መልካም ነህ) መልካም ነህ (*4) ላይገባኝ ይችላል እጅግ ብዙ ነገር እንዲህ እንዲያ ብዬ በእርግጥ ለመናገር ግን አንዱ ሁልጊዜም ለማለት ምደፍረው ማልሸሸው እውነትህ መልካምነትህ ነው (ማልክደው እውነትህ መልካምነትህ ነው) (ማወራው እውነትህ መልካምነትህ ነው) መልካም ነህ (*4) #MekanisaYouth

የማለዋውጠው እውነት ነው በሁኔታዎች የማላጥፈው የሚመሰክረው ህይወቴ መልካምነትህን ነው አባቴ የሚዘምረው አንደበቴ መልካምነትህን ነው አባቴ ኢየሱስ መልካም ልበልህ (መልካም ነህ) እንዲህ ነው እኔ የማውቅህ (መልካም ነህ) መመስከር ነው የኔ ስራ (መልካም ነህ) መንገድን እንደምትመራ (መልካም ነህ) መልካም ነህ (*4) ከራስህ ከማንነትህ (መልካም ነህ) በጎ ነው ሁሌም አላማህ (መልካም ነህ) ፈተናዬን ታግዛለህ (መልካም ነህ) በዛም ውስጥ ድል ትሰጣለህ (መልካም ነህ) መልካም ነህ (*4) ላይገባኝ ይችላል እጅግ ብዙ ነገር እንዲህ እንዲያ ብዬ በእርግጥ ለመናገር ግን አንዱ ሁልጊዜም ለማለት ምደፍረው ማልሸሸው እውነትህ መልካምነትህ ነው (ማልክደው እውነትህ መልካምነትህ ነው) (ማወራው እውነትህ መልካምነትህ ነው) መልካም ነህ (*4)