es
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

Ir al canal en Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

Mostrar más
1 102
Suscriptores
-124 horas
+127 días
+4130 días
Archivo de publicaciones
#ሰኞ_02_07_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።” — 1ኛ ዮሐንስ 1፥9 “If we confess our sins, he is faithful and righteous to forgive us the sins, and to cleanse us from all unrighteousness.” — 1Jn 1፥9

Repost from EECMYMC-YM
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ንስሃ ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ ⏰ 10፡3ዐ 🗓 መጋቢት 1 2016 Join us👇 Y.b - https://youtube.c
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ንስሃ  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ  ⏰  10፡3ዐ 🗓   መጋቢት 1 2016 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

photo content
+1

#ቅዳሜ_30_06_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በምትሄድበት ሁሉ አምላክህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነውና ጽና፥ አይዞህ አትፍራ፥ አትደንግጥ ብዬ አላዘዝሁህምን?” — ኢያሱ 1፥9 “Haven't I commanded you? Be strong and of good courage. Do not be afraid, neither be dismayed: for the Lord your God is with you wherever you go.” — Josh 1፥9

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ንስሃ ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ ⏰ 10፡3ዐ 🗓 መጋቢት 1 2016 Join us👇 Y.b - https://youtube.c
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ንስሃ  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ  ⏰  10፡3ዐ 🗓   መጋቢት 1 2016 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#አርብ_29_06_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ሀያ አራቱ ሽማግሌዎች በዙፋን ላይ በተቀመጠው ፊት ወድቀው፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም በሕይወት ለሚኖረው እየሰገዱ፦ ጌታችንና አምላካችን ሆይ፥ አንተ ሁሉን ፈጥረሃልና ስለ ፈቃድህም ሆነዋልና ተፈጥረውማልና ክብር ውዳሴ ኃይልም ልትቀበል ይገባሃል እያሉ በዙፋኑ ፊት አክሊላቸውን ያኖራሉ።” — ራእይ 4፥10-11 Rev 4 ¹⁰ the twenty-four elders fall down before him who sits on the throne, and worship him who lives forever and ever, and throw their crowns before the throne, saying, ¹¹ "Worthy are you, our Lord and God, to receive the glory, the honor, and the power, for you created all things, and because of your desire they existed, and were created!"

“ ነገረ ፍፃሜ” ! ክፍል 4 ዛሬ የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ እንጋብ
“ ነገረ ፍፃሜ” ! ክፍል 4 ዛሬ የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች  ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ እንጋብዛለን:: ፕሮግራሙ ከምሽቱ 1፡30 ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል። Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ንስሃ ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ ⏰ 10፡3ዐ 🗓 መጋቢት 1 2016 Join us👇 Y.b - https://youtube.c
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ንስሃ  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ  ⏰  10፡3ዐ 🗓   መጋቢት 1 2016 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#ሐሙስ_28_06_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በጎ ስጦታ ሁሉ ፍጹምም በረከት ሁሉ ከላይ ናቸው፥ መለወጥም በእርሱ ዘንድ ከሌለ በመዞርም የተደረገ ጥላ በእርሱ ዘንድ ከሌለ ከብርሃናት አባት ይወርዳሉ።” — ያዕቆብ 1፥17 “Every good gift and every perfect gift is from above, coming down from the Father of lights, with whom can be no variation, nor turning shadow.” — Jam 1፥17

#ረቡዕ_27_06_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ኤፌሶን 4 ³² እርስ በርሳችሁም ቸሮችና ርኅሩኆች ሁኑ፥ እግዚአብሔርም ደግሞ በክርስቶስ ይቅር እንዳላችሁ ይቅር ተባባሉ። “And be kind to one another, tenderhearted, forgiving each other, just as God also in Christ forgave you.” — Eph 4፥32

+7

photo content
+7

#ማክሰኞ_26_06_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም 1ኛ ዮሐንስ 1 ⁸ ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን እናስታለን፥ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም። ⁹ በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው። ¹⁰ ኃጢአትን አላደረግንም ብንል ሐሰተኛ እናደርገዋለን ቃሉም በእኛ ውስጥ የለም። 1Jn 1 ⁸ If we say that we have no sin, we deceive ourselves, and the truth is not in us. ⁹ If we confess our sins, he is faithful and righteous to forgive us the sins, and to cleanse us from all unrighteousness. ¹⁰ If we say that we have not sinned, we make him a liar, and his word is not in us.

Voice 001.m4a45.61 MB

#ሰኞ_25_06_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።” — ዕብራውያን 12፥1-2 Heb 12 ¹ Therefore let us also, seeing we are surrounded by so great a cloud of witnesses, lay aside every weight and the sin which so easily entangles us, and let us run with patience the race that is set before us, ² looking to Jesus, the author and perfecter of faith, who for the joy that was set before him endured the cross, disregarding its shame, and has sat down at the right hand of the throne of God.

Repost from EECMYMC-YM
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ ⏰ 10፡ 3ዐ 🗓 የካቲት 24 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ  ⏰  10፡ 3ዐ 🗓   የካቲት 24 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#ቅዳሜ_23_06_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም መዝሙር 139 ²³ አቤቱ፥ መርምረኝ ልቤንም እወቅ፤ ፍተነኝ መንገዴንም እወቅ፤ ²⁴ በደልንም በእኔ ውስጥ ብታገኝ እይ፤ የዘላለምንም መንገድ ምራኝ። Ps 139 ²³ Search me, God, and know my heart.Try me, and know my thoughts. ²⁴ See if there is any wicked way in me,and lead me in the everlasting way.

Repost from EECMYMC-YM
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ ⏰ 10፡ 3ዐ 🗓 የካቲት 24 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ  ⏰  10፡ 3ዐ 🗓   የካቲት 24 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#አርብ_22_06_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ይሁዳ 1 ²⁰ እናንተ ግን፥ ወዳጆች ሆይ፥ ከሁሉ ይልቅ በተቀደሰ ሃይማኖታችሁ ራሳችሁን ለማነጽ እየተጋችሁ በመንፈስ ቅዱስም እየጸለያችሁ፥ ²¹ ወደ ዘላለም ሕይወት የሚወስደውን የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ምሕረት ስትጠባበቁ በእግዚአብሔር ፍቅር ራሳችሁን ጠብቁ። Jud 1 ²⁰ But you, beloved, keep building up yourselves on your most holy faith, praying in the Holy Spirit. ²¹ Keep yourselves in the love of God, looking for the mercy of our Lord Jesus Christ to eternal life.

EECMYMC-YM - Estadísticas y analítica del canal de Telegram @eecmymc_ym