es
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

Ir al canal en Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

Mostrar más
1 099
Suscriptores
Sin datos24 horas
-37 días
+3330 días
Archivo de publicaciones
#ቅዳሜ_04_10_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የመጀመሪያ እምነታችንን እስከ መጨረሻው አጽንተን ብንጠብቅ፥ የክርስቶስ ተካፋዮች ሆነናልና፤” — ዕብራውያን 3፥14 “For we have become partakers of Christ if we hold the beginning of our confidence steadfast to the end,” — Heb 3:14 (NKJV)

#አርብ_03_10_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የእግዚአብሔር ጸጋ ለማንም እንዳይጎድለው፥ ብዙዎቹም የሚረክሱበት አንድ መራራ ሥር ወደ ላይ በቅሎ እንዳያስጨንቅ፥ ሴሰኛም የሚሆን እንዳይገኝ፥” — ዕብራውያን 12፥15 “looking carefully lest anyone fall short of the grace of God; lest any root of bitterness springing up cause trouble, and by this many become defiled;” — Heb 12:15 (NKJV)

“ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ መጻሕፍትንና የእግዚአብሔርን _____ አታውቁምና ስለዚህ የምትስቱ አይደለምን?”
Anonymous voting

“ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ መጻሕፍትንና የእግዚአብሔርን _____አታውቁምና ስለዚህ የምትስቱ አይደለምን?” — ማርቆስ 12፥24
Anonymous voting

#ሐሙስ_02_10_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ተርቤ አብልታችሁኛልና፥ ተጠምቼ አጠጥታችሁኛልና፥ እንግዳ ሆኜ ተቀብላችሁኛልና፥ ታርዤ አልብሳችሁኛልና፥” — ማቴዎስ 25፥35 “for I was hungry and you gave Me food; I was thirsty and you gave Me drink; I was a stranger and you took Me in;” — Mat 25:35 (NKJV)

#ረቡዕ_01_10_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ማቴዎስ 11 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁹ ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤ ³⁰ ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀሊል ነውና። Mat 11 (NKJV) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁹ Take My yoke upon you and learn from Me, for I am gentle and lowly in heart, and you will find rest for your souls. ³⁰ For My yoke is easy and My burden is light."

#ማክሰኞ_30_09_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “አለቅነትንና ሥልጣናትን ገፎ፥ ድል በመንሣት በእርሱ እያዞራቸው በግልጥ አሳያቸው።” — ቆላስይስ 2፥15 “Having disarmed principalities and powers, He made a public spectacle of them, triumphing over them in it.” — Col 2:15 (NKJV)

About Sundays youth service Glory be to The almighty God June 5/2022 Worship night God is great Join us👇👇👇 Tm - https://t.
+7
About Sundays youth service Glory be to The almighty God June 5/2022 Worship night God is great Join us👇👇👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

About Sundays youth service Part 2 Glory be to The almighty God June 5/2022 Worship night God is great Join us👇👇👇 Tm - htt
+9
About Sundays youth service Part 2 Glory be to The almighty God June 5/2022 Worship night God is great Join us👇👇👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

About Sundays youth service Glory be to The almighty God June 5/2022 Worship night God is great Join us👇👇👇 Tm - https://t.
+9
About Sundays youth service Glory be to The almighty God June 5/2022 Worship night God is great Join us👇👇👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

#ሰኞ_29_09_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በዚህ የምትኖር ከተማ የለችንምና፥ ነገር ግን ትመጣ ዘንድ ያላትን እንፈልጋለን።” — ዕብራውያን 13፥14 “For here we have no continuing city, but we seek the one to come.” — Heb 13:14 (NKJV)

⚠️ማስታወቅያ⚠️ የፊታችን እሁድ ልዩ የአምልኮ ምሽት #እግዚአብሔር ትልቅ ነው #ልዩ_የአምልኮ_ምሽት #መዝሙር #አምልኮ #አይቀርም ሁላችሁም በሰዓቱ እንድትገኙ በትህትና እንጠይቃለን። ⏰ 10፡30 �
⚠️ማስታወቅያ⚠️ የፊታችን እሁድ ልዩ የአምልኮ ምሽት #እግዚአብሔር ትልቅ ነው #ልዩ_የአምልኮ_ምሽት #መዝሙር #አምልኮ #አይቀርም ሁላችሁም በሰዓቱ እንድትገኙ በትህትና እንጠይቃለን። ⏰ 10፡30 🗓 ግንቦት 28 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #Sunday_service #MekanisaYouth

Repost from EECMYMC-YM

#እሁድ_28_09_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የለዘበች መልስ ቍጣን ትመልሳለች፤ ሸካራ ቃል ግን ቍጣን ታስነሣለች።” — ምሳሌ 15፥1 “A soft answer turns away wrath, But a harsh word stirs up anger.” — Prov 15:1 (NKJV)

#ቅዳሜ_27_09_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በመጠን ኑሩ ንቁም፥ ባላጋራችሁ ዲያብሎስ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሣ አንበሳ ይዞራልና፤” — 1ኛ ጴጥሮስ 5፥8 “Be sober, be vigilant; because your adversary the devil walks about like a roaring lion, seeking whom he may devour.” — 1Pet 5:8 (NKJV)

#አርብ_26_09_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ መጻሕፍትንና የእግዚአብሔርን ኃይል አታውቁምና ስለዚህ የምትስቱ አይደለምን?” — ማርቆስ 12፥24 “Jesus answered and said to them, "Are you not therefore mistaken, because you do not know the Scriptures nor the power of God?” — Mar 12:24 (NKJV)

⚠️ማስታወቅያ⚠️ የፊታችን እሁድ ልዩ የአምልኮ ምሽት #ልዩ_የአምልኮ_ምሽት #መዝሙር #አምልኮ #እግዚአብሔር ትልቅ ነው #አይቀርም ሁላችሁም በሰዓቱ እንድትገኙ በትህትና እንጠይቃለን። ⏰ 10፡30 �
⚠️ማስታወቅያ⚠️ የፊታችን እሁድ ልዩ የአምልኮ ምሽት #ልዩ_የአምልኮ_ምሽት #መዝሙር #አምልኮ #እግዚአብሔር ትልቅ ነው #አይቀርም ሁላችሁም በሰዓቱ እንድትገኙ በትህትና እንጠይቃለን። ⏰ 10፡30 🗓 ግንቦት 28 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #Sunday_service #MekanisaYouth

“በሚድኑቱና በሚጠፉቱ ዘንድ ለእግዚአብሔር የክርስቶስ _____ ነንና፤”
Anonymous voting