es
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

Ir al canal en Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

Mostrar más
1 102
Suscriptores
-124 horas
+127 días
+4130 días
Archivo de publicaciones
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ትምህረት #ውይይት #ዝማሬ #የፍቅር_ስጦታ ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ ⏰ 10፡30 🗓 ጥር 5 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ትምህረት #ውይይት #ዝማሬ #የፍቅር_ስጦታ  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ  ⏰  10፡30 🗓   ጥር 5 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#አርብ_03_05_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ወደ ዕረፍቱ የገባ፥ እግዚአብሔር ከሥራው እንዳረፈ፥ እርሱ ደግሞ ከሥራው አርፎአልና።” — ዕብራውያን 4፥10 “For he who has entered into his rest has himself also rested from his works, as God did from his.” — Heb 4፥10

“የክርስትና ትምህርት” ! ክፍል 5 ዛሬ የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ
“የክርስትና ትምህርት” ! ክፍል 5 ዛሬ የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች  ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ እንጋብዛለን:: ፕሮግራሙ ከምሽቱ 1፡30 ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል። Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ሐሙስ_02_05_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “አቤቱ አምላኬ፥ ወደ አንተ ጮኽሁ ምሕረትም አደረግህልኝ።” — መዝሙር 30፥2 (NHEB)“Lord my God, I cried to you,and you have healed me.” — Ps 30፥2

#ረቡዕ_01_05_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ሁልጊዜ እግዚአብሔርን በፊቴ አየዋለሁ፤ በቀኜ ነውና አልታወክም።” መዝሙር 16፥8 “I have set the Lord always before me.Because he is at my right hand, I shall not be moved.” Ps 16፥8

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #የትምህረት #ውይይት #ዝማሬ ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ ⏰ 10፡30 🗓 ጥር 5 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcy
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #የትምህረት #ውይይት #ዝማሬ  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ  ⏰  10፡30 🗓   ጥር 5 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#ማክሰኞ_30_04_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እግዚአብሔር ግን እውነተኛ አምላክ ነው፤ እርሱም ሕያው አምላክና የዘላለም ንጉሥ ነው፤ ከቍጣው የተነሣ ምድር ትንቀጠቀጣለች፥ አሕዛብም መዓቱን አይችሉም።” — ኤርምያስ 10፥10 “But the Lord is the true God; he is the living God, and an everlasting King: at his wrath the earth trembles, and the nations are not able to withstand his indignation.” — Jer 10፥10

#ሰኞ_29_04_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ከእርሱ ጋር ኅብረት አለን ብንል በጨለማም ብንመላለስ እንዋሻለን እውነትንም አናደርግም፤” — 1ኛ ዮሐንስ 1፥6 “If we say that we have fellowship with him and walk in the darkness, we lie, and do not tell the truth.” — 1Jn 1፥6

እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ
እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ

photo content

#ቅዳሜ_27_04_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ዝናብም ወረደ ጎርፍም መጣ ነፋስም ነፈሰ ያንም ቤት ገፋው፥ በዓለት ላይም ስለ ተመሠረተ አልወደቀም።” — ማቴዎስ 7፥25 “And the rain came down, the floods came, and the winds blew, and beat on that house; and it did not fall, for it was founded on the rock.” — Mat 7፥25

#አርብ_26_04_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የጌታንም ድምፅ፦ ማንን እልካለሁ? ማንስ ይሄድልናል? ሲል ሰማሁ። እኔም፦ እነሆኝ፥ እኔን ላከኝ አልሁ።” — ኢሳይያስ 6፥8 “I heard the Lord's voice, saying, "Whom shall I send, and who will go for us?"Then I said, "Here I am. Send me!"” — Isa 6፥8

photo content
+7

photo content
+9

photo content
+9

“የክርስትና ትምህርት” ! ክፍል 4 ዛሬ የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ
“የክርስትና ትምህርት” ! ክፍል 4 ዛሬ የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች  ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ እንጋብዛለን:: ፕሮግራሙ ከምሽቱ 1፡30 ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል። Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ሐሙስ_25_04_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ፤” — ዕብራውያን 1፥3 (“His Son is the radiance of his glory, the very image of his substance, and upholding all things by the word of his power, when he had made, through himself, purification for sins, sat down on the right hand of the Majesty on high;” — Heb 1፥3

#ረቡዕ_24_04_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም መዝሙር 69 ³³ እግዚአብሔር ችግረኞችን ሰምቶአልና፥ እስረኞቹንም አልናቀምና። ³⁴ ሰማይና ምድር ባሕርም በእርስዋም የሚንቀሳቀስ ሁሉ ያመሰግኑታል። Ps 69 ³³ For the Lord hears the needy,and doesn't despise his captive people. ³⁴ Let heaven and earth praise him;the seas, and everything that moves therein!

#ማክሰኞ_23_04_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።” — ማቴዎስ 11፥28 “"Come to me, all you who labor and are heavily burdened, and I will give you rest.” — Mat 11፥28

#ሰኞ_22_04_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ነገር ግን ቃላችሁ አዎን አዎን ወይም አይደለም አይደለም ይሁን፤ ከነዚህም የወጣ ከክፉው ነው።” — ማቴዎስ 5፥37 “But let your 'Yes' be 'Yes' and your 'No' be 'No.' Whatever is more than these is of the evil one.” — Mat 5፥37