es
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

Ir al canal en Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

Mostrar más
1 096
Suscriptores
+224 horas
+27 días
+4030 días
Archivo de publicaciones
የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን በመጪው ሀሙስ ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ እንጋብዛለን:: ፕሮግራሙ ከ
የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች  ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን በመጪው ሀሙስ  ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ እንጋብዛለን:: ፕሮግራሙ ከምሽቱ 1፡30 ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል። Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ረቡዕ_03_10_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ተነሥቶም ወደ አባቱ መጣ። እርሱም ገና ሩቅ ሳለ አባቱ አየውና አዘነለት፥ ሮጦም አንገቱን አቀፈውና ሳመው።” — ሉቃስ 15፥20 “And he arose, and came to his father. But when he was yet a great way off, his father saw him, and had compassion, and ran, and fell on his neck, and kissed him.” — Luke 15፥20

ወጣትነት እና ቤተ ክርስትያን.m4a95.99 MB

#ማክሰኞ_02_10_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እንዲህም ከሆነ፥ እምነት ተስፋ ፍቅር እነዚህ ሦስቱ ጸንተው ይኖራሉ፤ ከእነዚህም የሚበልጠው ፍቅር ነው።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 13፥13 “And now abideth faith, hope, charity, these three; but the greatest of these is charity.” — 1 Corinthians 13፥13

30/09/2018 የወጣቶች ፕሮግራም ቄስ በቄ እውነተኛ አምልኮ ክፍል 1 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ሰኞ_01_10_2018 “እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል።” — ዮሐንስ 4፥24 “God is a Spirit: and they that worship him must worship him in spirit and in truth.” — John 4፥24

⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ #አምልኮ_ምሽት ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ ⏰ 10፡30 🗓 ግንቦት 30 2018 Join us👇 Y.b - https:
⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ #አምልኮ_ምሽት  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ  ⏰  10፡30 🗓 ግንቦት  30 2018 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#ቅዳሜ_29_09_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ጌታ እግዚአብሔር ኃይሌ ነው፤ እግሮቼን እንደ ዋላ እግሮች ያደርጋል፤ በከፍታዎችም ላይ ያስሄደኛል።” — ዕንባቆም 3፥19 “The LORD God is my strength, and he will make my feet like hinds' feet, and he will make me to walk upon mine high places. To the chief singer on my stringed instruments.” — Habakkuk 3፥19

#አርብ_28_09_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እናንተን የሚቀበል እኔን ይቀበላል፥ እኔንም የሚቀበል የላከኝን ይቀበላል።” — ማቴዎስ 10፥40 “He that receiveth you receiveth me, and he that receiveth me receiveth him that sent me.” — Matthew 10፥40

#ሐሙስ_27_09_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ራእይ 22 ¹² እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ። ¹³ አልፋና ዖሜጋ፥ ፊተኛውና ኋለኛው፥ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ። Revelation 22 ¹² And, behold, I come quickly; and my reward is with me, to give every man according as his work shall be. ¹³ I am Alpha and Omega, the beginning and the end, the first and the last.

#ረቡዕ_26_09_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ዛሬስ በመስተዋት በድንግዝግዝ እንደምናይ ነን በዚያን ጊዜ ግን ፊት ለፊት እናያለን፤ ዛሬስ ከእውቀት ከፍዬ አውቃለሁ በዚያን ጊዜ ግን እኔ ደግሞ እንደ ታወቅሁ አውቃለሁ።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 13፥12 “For now we see through a glass, darkly; but then face to face: now I know in part; but then shall I know even as also I am known.” — 1 Corinthians 13፥12

#ማክሰኞ_25_09_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ለርኵሰት ሳይሆን እግዚአብሔር በቅድስና ጠርቶናልና።” — 1ኛ ተሰሎንቄ 4፥7 “For God hath not called us unto uncleanness, but unto holiness.” — 1 Thessalonians 4፥7

⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ #አምልኮ_ምሽት ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ ⏰ 10፡30 🗓 ግንቦት 23 2018 Join us👇 Y.b - https:
⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ #አምልኮ_ምሽት  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ  ⏰  10፡30 🗓 ግንቦት  23 2018 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#ቅዳሜ_22_09_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ስለ ሥጋ ማሰብ ሞት ነውና፥ ስለ መንፈስ ማሰብ ግን ሕይወትና ሰላም ነው።” — ሮሜ 8፥6 “For to be carnally minded is death; but to be spiritually minded is life and peace.” — Romans 8፥6

#አርብ_21_09_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እንግዲያስ ጊዜ ካገኘን ዘንድ ለሰው ሁሉ ይልቁንም ለሃይማኖት ቤተ ሰዎች መልካም እናድርግ።” — ገላትያ 6፥10 “As we have therefore opportunity, let us do good unto all men, especially unto them who are of the household of faith.” — Galatians 6፥10

#ሐሙስ_20_09_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ሕዝቡም አመኑ፤ እግዚአብሔርም የእስራኤልን ልጆች እንደ ጐበኘ ጭንቀታቸውንም እንዳየ በሰሙ ጊዜ፥ አጐነበሱ ሰገዱም።” — ዘጸአት 4፥31 “And the people believed: and when they heard that the LORD had visited the children of Israel, and that he had looked upon their affliction, then they bowed their heads and worshipped.” — Exodus 4፥31

#ረቡዕ_19_09_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ወንድሞች ሆይ፥ ሰው በማናቸውም በደል ስንኳ ቢገኝ፥ መንፈሳውያን የሆናችሁ እናንተ እንደዚህ ያለውን ሰው በየውሃት መንፈስ አቅኑት፤ አንተ ደግሞ እንዳትፈተን ራስህን ጠብቅ።” — ገላትያ 6፥1 “Brethren, if a man be overtaken in a fault, ye which are spiritual, restore such an one in the spirit of meekness; considering thyself, lest thou also be tempted.” — Galatians 6፥1

#ማክሰኞ_18_09_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።” — ዮሐንስ 1፥14 “And the Word was made flesh, and dwelt among us, (and we beheld his glory, the glory as of the only begotten of the Father,) full of grace and truth.” — John 1፥14

#ሰኞ_17_09_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ።” — ዕብራውያን 4፥16 “Let us therefore come boldly unto the throne of grace, that we may obtain mercy, and find grace to help in time of need.” — Hebrews 4፥16

⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #ዝማሬ #አምልኮ_ምሽት ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ ⏰ 10፡30 🗓 ግንቦት 16 2018 Join us👇 Y.b - https://youtube.c
⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #ዝማሬ #አምልኮ_ምሽት  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ  ⏰  10፡30 🗓 ግንቦት 16 2018 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice