cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Ethiopian Digital Library (EDL)

✔️ መጽሀፍት በPDF ያገኛሉ! ✅ ለትምህርታዊ መፅሀፍቶች ✅ ቴክኖሎጂ መፃሀፍቶች ✅ የሳይንስ መጽሀፍቶች ✅ ሪሰርቾችንና ፕሮፖዛሎች ✅ የሳይኮሎጅ መጽሀፍት ✅ የኮምፒውተር ቴክኖሎጂ መጽሀፍት ✅ የመደበኛ ተማሪዎችን መጽሀፍትን፣ ✅ የሶሻልና የናቹራል መጽሀፎች ለማንኛውም አስተያየት 👉 @ma1000me ልታገኙን ትችላላችሁ!

Mostrar más
Etiopía355El idioma no está especificadoEducación2 064
Publicaciones publicitarias
63 732
Suscriptores
+4024 horas
-607 días
+83230 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

🌀✅ #መምህር ማለት ⁉ ➡የሙያዎች ሁሉ የበላይ እና አባት ነው። 🔷 መምህር የሁሉም በር ነው ! 🔷 መምህር የእውቀት ምንጭ ነው ! 🔷 መምህር የአንደበት ልሳን አቡጊዳ ነው ! 🔷 መምህር የእጅ ቀለም ነው ! 🔷 መምህር የአእምሮ ጥበብ መገኛ ነው ! 🔷 መምህር ማለት ትውልድን የመቅረፅ፣ የነገ ሀገር ተረካቢ ተተኪ ትውልድ የመፍጠር ትልቅ ሀላፊነት የተሸከመ የቀለም አባት ነው። 🔷 መምህር የተማረ ሁሉ የሚያልፍበት መሸጋገሪያ ድልድይ፣ መወጣጫ መሰላል፣ መመልከቻ መነፅር፣ ማወቂያ ሠሌዳ፣ መተርጎሚያ መጽሐፍ፣ መመገቢያ ገበታ፣ … ነው ! ➡መምህር ወይም አስተማሪ ማለት ምሀይምነትን ፍቆ ባለምጡቅ አዕምሮና በአስተሳሰብ የበለፀገ ዜጋ የሚቀርፅ የዕውቀት አባት ነው። ይህ የዕውቀት አባት የተለያየ ዘር፣ ጎሳ፣ ብሔር፣ ሐይማኖት፣ ባህል፣ ወግ፣ ልማድ፣ እምነት፣ ፖለቲካ ወዘተ ያላቸውን ዜጎች ያለምንም አድሎ ሙያዊ ስነ-ምግባርን በመላበስ እኩል የሆነ ትምህርት የሚሰጥ ምሁር ነው። ➡እንደሻማ እየቀለጠ ለሌሎች የሚያበራ እና የሰው ልጅ አዕምሮን የሚገነባ ሀገር እና ዜጋ ወዳድ ነው ....!! 🌀✅ Teachers Are the father of all profession or skill. So you give prestige for all teachers. ✴✴ #መምህር ✴✴ መ 👉 መካሪና መለኛ / mentor ም 👉 ምሁርና ምጡቅ / intellectual ህ 👉 ህብረ-ትምህርት / social studies ር 👉 ርህሩህ /compassionate ✴✴ #አስተማሪ ✴✴ አ 👉 አስተዋይ / ripe ስ 👉 ስርዓት ያለው /ethical ተ 👉 ተመራማሪ / boffin ማ 👉 ማራኪ / intriguing ሪ 👉 ሪፖስቶሪ / repository Repository /ብዙ ዕውቀት ያለው/ 💠💠 ክብር ለመምህራኖች !!💠💠 ክብር ለመምህራን! ! ከዚህ ደረጃ ላደረሱን!
Mostrar todo...
ዲጅታላይዜሽን ተግበራ Muhammed Computer Technology MCT በአብክመ ስራና ስልጠና በቡሬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የሬጅስትራር ሲስተም (Students Information Management System SIMS) ስልጠና በመስጠት ወደ ተግባር እንዲገባ ማድረግ ችለናል። አንጋፋው ቡሬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የኮሌጁ ዲኖች፣ የዲፓርትመንት ሀላፊዎች፣ መምህራኖች፣ የሬጅስትራር ሀላፊ፣ የሬጅስትራር ባለሙያዎች፣ ለፋይናንስ ባለሙያዎች፣ የፋይናንስ ሀላፊ፣ ለተማሪዎች ስልጠና በመስጠት የኮሌጁን ነባር ተማሪዎችና አዲስ ተማሪዎችን መረጃ እንዲገባ በማድረግ አሰራር ከማንዋል ወደ ዲጂታላይዝ አሰራ በመቀየር ሲስተሙን ኦንላይን ማድረግ ችለናል። ለዚህም ስልጠናና ተግበራ መሳካት የኮሌጁ ዲን አቶ አስጨነቅ ካሳ፣ ም/ዲን ዶ/ዋል ፍሬው፣ የኮሌጁ የሬጅስትራር ሲስተም አድሚኒስትሬተር መ/ር ታየ፣ የICT ዲፓርትመንት ሀላፊ አቶ በላይ ጸጋ እንዲሁም የኮሌጁ የማኔጅመንት አባላትን ላመሰግናቸው እወዳለሁ። ለዚህም ተግባርም የምስክር ወረቀት አበርክተውልኛል አመሰግናለሁ። በነበረኝ ቆይታ የስልጠናውን በከፊል ፖስት አድርጌላችኋለሁ። ለበለጠ መረጃ 0929273364 መደወል ይቻላል። በቴሌግራም 👉 @ma1000me ሊያገኙኝ ይችላሉ!
Mostrar todo...
👍 16 4🔥 3👏 1
የመንግስት ሰራተኞች አዋጅ 1064/2010 @SAMUELGIRMA
Mostrar todo...
የመንግስት ሰራተኞች አዋጅ.pdf1.22 MB
የፌደራል_መንግስት_ሠራተኞች_ረቂቅ_አዋጅ_አጭር_ማብራሪያ.pdf4.69 KB
👍 39 6😁 1
Beginning CSS3.pdf15.36 MB
Biblia_do_Javascript.pdf13.86 MB
Head First HTML5 Programming.pdf69.48 MB
👍 15
Mostrar todo...
Principles of Biostatistics Daniel.pdf68.09 MB
Statistical_Modeling_for_Biomedical_Researchers.pdf5.22 MB
Charles_Guest;_et_al_Oxford_hand.pdf3.18 MB
Brownson_Applied Epidemiology-Theory to Practice.pdf23.87 MB
Ethics_and_Values_in_Healthcare_Management___1998.pdf5.49 MB
FundamentalsOfEpidemiology.pdf3.10 MB
👍 12 2👏 1
Just Enough English Grammar #Grammar https://t.me/booksforachild
Mostrar todo...
Just_Enough_English_Grammar_Illustrated_G_Stobbe_2008.pdf3.98 MB
Teaching Methods and Techniques
Mostrar todo...
Teaching_Grammar_Creatively.pdf10.34 MB
👍 3😁 1
⏺ የYouTube channel Subscribe በማድረግ ጥሩ ጥሩ ትምህርታዊ ቪዲዮችን ይከታተሉ። የ YouTube ቻናል ሊንክ 👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UCZBIP6PqUdmmagdTjbyp_AQ ⏺ በቴሌግራም ቻናሌ ጥሩ ጥሩ ትምህርታ አዘል መረጃዎችን ያግኛሉ 👇👇👇👇👇 https://t.me/MuhammedComputerTechnology
Mostrar todo...
Muhammed Computer Technology

At this YouTube channel you can find the best computer programming lessons that can enhance your knowledge of technology. Subscribe to receive videos!

👍 5
በአዲስ አበባ የ2017 የትምህርት ዘመን የትምህርት ካላንደር ይፋ ሆነ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2017 የትምህርት ዘመን በከተማ አስተዳደሩ ስር ባሉ የመንግስት፣ የግልና በሌሎች የተያዙ ቅድመ አንደኛ ፣ አንደኛ ፣ መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ላይ ወጥነት ያለው የትምህርት የጊዜ ሰሌዳ /የትምህርት ካላንደር/ ማዘጋጀቱን አስታውቋል። በዚህም፦ - ከሰኔ 24 እስከ 30/2016 ዓ.ም ድረስ የነባር ተማሪዎች ምዝገባ እና የመጽሐፍት ስርጭት - ነሃሴ 20 ቀን 2016 ዓ.ም  ድረስ መምህራን በትምህርት ቤታቸው ተገኝተው ሪፖርት በማድረግ አጠቃላይ የመምህራን ጉባኤ ይደረጋል - ከነሃሴ 21-30 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ የ7ተኛ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች ምዝገባ ይከናወናል - ጳጉሜ 1 እስከ ጳጉሜ 5 ቀን ድረስ አስፈላጊውን መረጃ አሟልተው የሚመጡ አዲስ የተማሪዎች ምዝገባ ይከናወናል - መስከረም 3 ቀን 2017 ዓ.ም  ለተማሪዎች ስለ ት/ቤቱ ህገደንብና ተያያዥ ጉዳይ ላይ ገለጻ ይሰጣል - መስከረም 6 ቀን 2017 ዓ.ም   መደበኛ ትምህርት ይጀምራል - መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ.ም ትምህርት በሬዲዮ ስርጭት ይጀምራል - ህዳር 16-18 ቀን 2017 ዓ.ም አንደኛ ወሰነ ትምህርት አጋማሽ ፈተና ይሰጣል - ከጥር 7-9 ቀን 2017 ዓ.ም ለ6ኛ ፣ ለ8ኛ እና ለ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ይሰጣል - ከጥር 19-23 ቀን 2017 ዓ.ም አንደኛ ወሰነ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና ይሰጣል - ከጥር 26-29 ቀን 2017 ዓ.ም መምህራን ፈተና የሚያርሙበት እና ውጤት ማጠናቀሪያ ሳምንት - ጥር 30 ቀን 2017 ዓ.ም መምህራን የተማሪዎችን የፈተና ውጤት የሚያሳውቁበት ይሆናል - የካቲት 3 ቀን 2017 ዓ.ም  የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት ይጀምራል - ሚያዚያ 6-8 ቀን 2017 ዓ.ም  የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት አጋማሽ ፈተና ይሰጣል - ግንቦት 19-22 ቀን 2017 ለ6ኛ፣ለ8ኛ እና ለ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ይሰጣል - ከሰኔ 3-4 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ይሰጣል - ከሰኔ 9-11 ቀን 2017 ዓ.ም  ድረስ የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ይሰጣል - ከሰኔ 16-20 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ሁለተኛ  ወሰነ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና ይሰጣል - ሰኔ 26 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ መምህራን የተማሪዎችን የፈተና ውጤት የሚያሳውቁበት ይሆናል - ሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ.ም  የውጤት መግለጫ ካርድ በመስጠት የዓመቱ ትምህርት ይጠናቀቃል። ቢሮው በ1ኛ ወሰነ ትምህርት 103 የትምህርት ቀናት ሲኖሩ በ2ኛ ወሰነ ትምህርት 101 ቀናት በጠቅላላው በዓመቱ 204 የትምህርት ቀናት መኖራቸውን ጠቅሷል። በተጨማሪም ትምህርት ቢሮ የትምህርት ካላንደሩና ካላሻሻለ በስተቀር ማንኛውም ትምህርት ቤት ከካላንደሩ ውጪ የትምህርትን ስራ ማከናወን የተከለከለ መሆኑን አሳስቧል።
Mostrar todo...
👍 91 12🤔 12👎 6👏 4😁 3
Arada Economics 2016 April Model.pdf2.30 KB
Arada English 2016 April Model.pdf7.16 KB
Arada Geography 2016 April Model.pdf2.89 KB
Arada History 2016 April Model.pdf4.07 KB
Arada Maths Social 2016 April Model.pdf5.51 KB
Arada SAT 2016 April Model.pdf5.81 KB
👍 26😁 2
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.