cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

እኛ ፪ ሺህ ዎቹ አራዳ ትውልዶች ነን!😊

😍𝑝ℎ𝑜𝑡𝑜📸 🦋𝑣𝑒𝑑𝑖𝑜 𝑝𝑖𝑐🤴🤴 👸👸

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
266
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

❤️ ውበት ብቻውን በቂ አይደለም ✍ አንድ ቀን ልጅ ለእናቱ "እናቴ በጣም ቆንጅዬ የሆነች በጣም የምወዳትን ፍቅረኛዬን ዛሬ ላስተዋውቅሽ እፈልጋለሁ" አላት ። እናቱም በጣም ደስ ብሏት እሺ የኔ ልጅ ገበያ ደርሼ እመጣለ ብለው ወደ ገበያ ሄዱ ። ልጁም ለፍቅረኛው ስልክ ደውሎ ዛሬ እንደበፊቱ ተደብቀሽ አትሄጅም ከእናቴ ጋር አስተዋውቅሻለሁ ብሏት ቶሎ ነይ አላት ። እሺ ብለ ታጥባ ለባብሳ እራሱዋን በመስተዋት እያየች "ዋውውውው በጣም ቆንጆ እኮ ነኝ ። እንደዚህ አይነት ቆንጆ ሴት አግኝታ ለልጁዋ እምቢ የምትል እናት አትኖርም" እያለች ከቤት ወጣች ። ከዛም ባስ ውስጥ ገባች ። አንዲት እናት ብዙ እቃ ተሸክመው መጡና እባክሽን ልጄ እኔ መስኮት የሌለበት ቦታ መቀመጥ አልወድም ወደዛ ጠጋ በይልኝ አሏት ። "አቦ አልፈልግም እኔ እኮ ነኝ ቀድሜ የተቀመጥኩት ስለዚህ አይሆንም)" አለች ። እሺ ልጄ ይቅርታ ብለዉ ዝም አሉ ። ከዛ ከባስ ውስጥ አብረው ወጥተው ታክሲ ጠበቁ አንድ ታክሲ መጣና ለአንድ ሰው የሚሆን ቦታ ብቻ ነው ያለው አለ ። ሴትዮዋም "እባክሽ ልጄ በጣም አጣዳፊ ችግር አለብኝ ቶሎ እቤትም መድረስ አለብኝ በዛ ላይ እቃዬ በጣም ከብዶኛል እኔ ልግባ አንቺ ሌላ ታክሲ ጠብቀሽ ነይ ሲሏት "አቦ ምንም አይነት አሮጊት ናት ታዲያ ይሄ የኔ ችግር ነው እንዴ" ብላ ታክሲ ውስጥ ገብታ ሄዳች ። ቤት እንደገባች "እናትህ የት አሉ?" አላች አይ ገበያ ሄዳለች አሁን ትመጣለች ሲል "ዋውውውው እንደዚህ ቆንጆ የሆንኩኝ ልጅ አገኝተው በጣም ነው ደስ የሚላቸው" አለች ። እሱም ትክክል ነሽ እርግጠኛ ነኝ እማ በጣም ትወድሻለች አለ ። እናቲቱም በሌላ ታኪስ ትንሽ ቆይተው ቤት ሄዱ ። ቤት ሲሄዱ መንገድ ላይ እንደዚህ እየሰደበቻቸውና እያዋረደቻቸው የነበረችውም ሴት እቤት አገኟት ። ❤️ "ልጄ እቺ እርኩስ ሴት እዚህ ቤት ምን ትሰራለች ?" አሉት "እማ ኢች እኮ የኔ ፍቅረኛ ናት" አለ ከዛ እናቱ የሆነውን ሁሉ ነገሩት እሱም እውነት ነው ወይ ብሎ ጠየቃት "አዎ ግን የአንተ እናት መሆኑዋን አላውቅም ነበራ!"አለች ። እናት ያው እናት ናት የለም የእኔን እናት ወዶ የሌላውን እናት መጥላት ግብዝነት ነው ።" ብሎ አባራረት ። ሴቶችዬ ውበት እና ደም ግባት ብቻውን በቂ አይደለም የሴት ልጅ ውበቷ ውስጥ ያለው በተግባር የሚገለጠው ስብዕናዋ ነው ከተመቻቹ 👎 Share @LOVELYFONTS
Mostrar todo...
For cross & admin X iNBOX ME @hena48 JOIN US @LOVELYFONTS @LOVELYFONTS @LOVELYFONTS
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ ይላሉ አበው መስቀል አደባባይን ይመኙት ይሆናል እንጂ አይወርሱትም!!!
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
Orthodox awiyan profile yidereg !!!!!
Mostrar todo...
ምን አይነት አርብ ናት ጊዜ የማይሽራት ዛሬም ይሄው አለች ፍርድ እያጣመመች ምን አይነት አርብ ናት ከጥንት የጀመረች ጌታዋን ስትሰቅል በርባንን የፈታች ያለፈው ሳያንሳት ዛሬም ይሄው ደገመች ከንፁሀን ጋራ ወንጀለኛ ፈታች አይ ጊዜ!! ምንጭ ፌስቡክ
Mostrar todo...
02:05
Video unavailableShow in Telegram
😤😤😤😤🥰🥰🥰
Mostrar todo...
2.66 MB
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.