cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Doctrine matters

ይህ ቻናል ለቃል እምነት ኑፋቄ ምላሽ የሚሰጥበት ቻናል ነው Contact me @SDG1517

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
586
Suscriptores
Sin datos24 horas
-17 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Mostrar todo...
Mulu Bet Album Bot

An official bot to buy "Mulu Bet" album by Gosquala Sew.

የቀን 7/12/2015 የእሁድ ጠዋት መርሃግብር ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ክፍል 1 በወንድም አቤኔዘር ብርሃኑ
Mostrar todo...
ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ፣ ክፍል 1.3gpp24.51 MB
አምልኮ ምንድነው? በወንድም ክብሩ አበበ
Mostrar todo...
አምልኮ ምንድነው.3gpp18.89 MB
የእግዚአብሔር ወንጌል !.pdf3.00 KB
ወንጌል ምንድነው? በወንድም ተካልኝ ኃ/ሚካኤል
Mostrar todo...
ወንጌል ምንድነው.3gpp28.56 MB
የቀን 30/11/2015 የእሁድ ጠዋት መርሃግብር ። በፀጋ ብቻ ክፍል ሁለት ። በወንድም አቤኔዘር ብርሃኑ ።
Mostrar todo...
በጸጋ ብቻ፣ ክፍል 2.3gpp39.95 MB
አለማችን በእግዚአብሔር ላይ በማመፅ ትኖራለች ። እናም በዚህ ምክንያት እስካሁን በመከራ ውስጥ አለች ። አሁን አለም ለገዢው ሰይጣን ተገዝታለች ። የማያምኑ ሰዎች ለሰይጣን ባሮች ሆነው ወይንም ሰይጣን የሚመራው ጣኦት አምልኮ ስር ሆነው ይገዛሉ ። መፅሐፍ ቅዱስ ግን ምድር ዳግመኛ በእግዚአብሔር አገዛዝ እና በረከት ስር የምትሆንበት ጊዜ እንደሚመጣ ይናገራል ።
Mostrar todo...
Mostrar todo...
መንግስት (Mengist) ጎስቋላ ሰው (Gosquala Sew) 2015 Gospel Song

መንግስት 1. ተነስ ሲለው ወደጥልቁ ፈቀቅ በሉ ላጠመዱት አሳ ከመሰለው መረብ መጣሉ ወዮለት ይንቃ በቃሉ ባለስልጣን እርሱ ፊቱ ቆሞ አውርቷል ሊኖር በመቅደሱ ና ያለ ቃሉ ና ነው ይህ አንድ ሰው ኧረ እርሱ መንግስትም ነው እንዴት እሄዳለሁ ታንኳዬን ሞልቼ የሰሩኝን እጆች በአይኔ አይቼ አዬ መንግስት ቢያይ ባያይ ይጠመዳል ከመረቡ ማን ያልፋል ባህሩ የእርሱ ነው ሁሉንም ይሰበስባል ዋላም ለይቶ ወደ ወደቡ አውጥቶ ክፉን ውጭ ሊጥለው መልካሙን ለራሱ አብቅቶ 2. ከግርግሙ የተገኘው ከበረቱ የመለኮት ሙላት ተገልጦ ነው በሰውነቱ ተዋርዶ ሲመላለስ እርሱን አይቶ ለናቀ ስለታዘዘ ነው ፅድቅን ስለጠበቀ ተሰብሮ የደቀቀ ተጠምቶ ውሃን የጠየቀ ባባቱ ተትቶ ፈፅሞ የታመመ ትንቢቱን ህጉን ታግሶ የፈፀመ እንዲህ ነው የእርሱ መንግስት ለሚያያት አንድ ናት ወድቃ የሰናፍጭ ቅንጣት ከዘር ሁሉ አንሳ ቢረግጧት የማትነሳ ትሞትና ከአፈሩ ተደባልቃ ማን ጠብቋት ዛፍ ሆና ብዙ አፍርታ እንድትበቃ "የእግዚአብሔር መንግስት እንደ አዋጅነቱ ሚስጥርነቱ" Singer Name: Gosquala Sew Music Title: Mengist Music arrangement: Kibreab tasew Mixing and Mastering: Dawit Mekonen Background Vocal: Samuel Matusala Boni Abraham Special thanks: Natnael Eyasu Dinkisira Beriso Yodit Yohannes Lij Mamila Super film production

የቀን 23/11/2815 የእሁድ ጠዋት መርሃግብር ። በፀጋ ብቻ ! ክፍል አንድ በወንድም አቤኔዘር ብርሃኑ ።
Mostrar todo...
በጸጋ ብቻ፣ ክፍል 1.3gpp35.63 MB
በክርስቶስ ማንነት ላይ ተስማምተን በሞቱ እና ትንሳኤው ፋይዳ ላይ ከተለያየን ልዩነታችን ግማሽ ልዩነት ሳይሆን ሙሉ ልዩነት ነው ።እንዲሁም በክርስቶስ ሞት እና ትንሳኤ ፋይዳ ላይ ተስማምተን በማንነቱ ላይ ከተለያየን ልዩነታችን ግማሽ ልዩነት ሳይሆን ሙሉ ልዩነት ነው ።
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.