cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

addis ababa cycle federation

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
265
Suscriptores
Sin datos24 horas
-27 días
-230 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
ጤና ይስጥልኝ የስፖርቱ ቤተሰቦች የኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ እድሜያችሁ 16 እና 17 የሆናችሁት በ27/12/15ዓ/ም ከጠዋቱ 2:30 ሰአት ጀምሮ ወደ ኮዬ ፈጨ በሚወስደው ጎዳና ወደ አካዳሚው የሚገቡ ታዳጊ ወጣቶች ምልመላ ስለሚያደርግ ፍላጎቱ እና አቅሙ ያላችሁ የብስክሌት የውድድር ትጥቅ በሟሟለት ሄልሜት በመልበስ እንድትገኙ ያስታውሳል
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
ብስክሌት ዕጩ ስራ አስፈጻሚ.docx0.42 KB
48.62 MB
56.42 MB
28.44 MB
እንኳን ደስ አለህ አለነ በጣም አሪፍ ነው
Mostrar todo...
ሰኔ 2/2015ዓ/ም 36ቱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፌደሬሽኖች በተሳተፉበት ፌስቲባል የብስክሌት ፌደሬሽን አሸብርቋል ይህ እንዲሆን አስዋጾ ያደረጋችሁ ክለቦች አሰልጣኞች ስፓርተኞች የታዳጊ ፕሮጀክት አሰልጣኞች እና ሰልጣኞች ከልብ እናመሰግናለን
Mostrar todo...
ጤና ይስጥልኝ የብስክሌት ቤተሰቦች እሁድ ሀምሌ 2/2015ዓ/ም ከጠዋቱ 12:00 ጀምሮ በመስቀል አደባባይ ፊስቲባል ይከናወናል በዚህም መሰረት ክለቦች፣ ታዳጊዎች፣የግል ተወዳዳሪዎች፣ የጤና ቡድኖች የራሳችሁን ትርኢት በእለቱ ተገኝታችሁ እንድታቀርቡ እጠይቃለሁ። መቅረት አይቻልም
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.