cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Luuk bon ⚽️

Sport news in world

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
153
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ሜሲ እየገፋ ነው ጥሩ ፓስ ነው ለኔይማር መልሶ ለሜሲ ሜሲ ሄደ መታው ወታው ጎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሜሲ ደገመው ፒኤስጂ 5-0 ጁቬ ሲባል መስማት ነው የናፈቀኝ😁😎
Mostrar todo...
እንኳን ለደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም 🥖አደረሳችሁ አደረሰን🥖
Mostrar todo...
ፒኤስጂዎች ፖል ፖግባ በ 2022 በማንችሰተር ዩናይትድ ቤት ያለው ኮንትራት ሲጠናቀቅ በነፃ ዝውውር ለመቀላቀል ከተስማማ በሳምንት 600,000 ዩሮ ለማቅረብ ዝግጁ ናቸው።
Mostrar todo...
ዋልያው ተጋጣሚውን ዛሬ ያውቃል ሀገራችን ኢትዮጵያ ለካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎ ተጋጣሚዎቹን ምሽት በሚካሄደው የ ዕጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት የሚያውቁ ይሆናል የእጣ ማውጣት ስነ-ስርዓቱ ከምሽቱ 1:00ሰዓ ጀምሮ እንደሚካሄድ ሲጠበቅ ትልልቅ እንግዶች የሚታደሙት ይሆናል
Mostrar todo...
🇩🇪የ ጀርመን ሱፐር ካፕ የ ፍፃሜ ጨዋታ ⌚️ዛሬ ምሽት 3:00 ዶርትመንድ ከ ባየር ሙኒክ 🏟ሲግናል ኢዱና ፓርክ
Mostrar todo...